ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
#ሰበር_ዜና ......
"ዛሬ በተደረገው የኮሮና ቫይረስ ምርመራ አንድም ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ አልተገኘም። በተጨማሪም በማገገሚያ ውስጥ የሚገኙት ሁሉም ታማሚዎች ሙሉ በሙሉ አገግመዋል።" አምላኬ ሆይ ይሄንን ዜና የምንሰማበትን ቀን ቅርብ አድርግልን።🙏🙏🙏
"ዛሬ በተደረገው የኮሮና ቫይረስ ምርመራ አንድም ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ አልተገኘም። በተጨማሪም በማገገሚያ ውስጥ የሚገኙት ሁሉም ታማሚዎች ሙሉ በሙሉ አገግመዋል።" አምላኬ ሆይ ይሄንን ዜና የምንሰማበትን ቀን ቅርብ አድርግልን።🙏🙏🙏
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
😌😌 #ሰበር_ዜና 🤣🤣
አንዷ ቸከስ አሟት HOSPITAL ለ 2 ወር
እየተመላለሰች ብትታከምም ምንም
አልሻላት ሲል.......
በመጨረሻም ዶክተሮቹ ባደረጉት የአንድ ወር ጥናት መሰረት መርፌ ስትወጋ የነበረችው Artificial ቂጧ ላይ መሆኑን አረጋገጡ።🤣🤣
አንዷ ቸከስ አሟት HOSPITAL ለ 2 ወር
እየተመላለሰች ብትታከምም ምንም
አልሻላት ሲል.......
በመጨረሻም ዶክተሮቹ ባደረጉት የአንድ ወር ጥናት መሰረት መርፌ ስትወጋ የነበረችው Artificial ቂጧ ላይ መሆኑን አረጋገጡ።🤣🤣
ሙድ እንያዝ በእኛ via @like
• • ● ◉ ● • • #ሰበር_ዜና 🙆♂
🗣 ከሙድ እንያዝ በእኛ የተባረሩ 14 ተከታዮች ስም ዝርዝር ይዘን ቀርበናል ፦
1- አቶ ቅናት
2- አቶ ትዕቢት
3- አቶ ክፍት
4- ወ/ሮ ተንኮል
5- አቶ ምቀኝነት
6- ጋሽ ዘረኝነት
7- አቶ ጎሰኝነት
8- እህት መለያየት
9- አቶ አድመኝነት
10- ወ/ሪት ጠብ
11- ወ/ሪት ሐሜት
12- አቶ ጥላቻ
13- እህት እኔነት
14- አቶ እራስን መውደድ
#ግልባጩ ፦ ለሙድ እንያዝ በእኛ ተከታዮች በሙሉ
አቶ ራስን መውደድ ስለተባረረ ለ5 ሰው ሼር ያድርጉ 💕Like 💞 Join @Mudenyaz