ሙድ እንያዝ በእኛ
260K subscribers
2.09K photos
154 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
አንድ ወጣት አንዲት ቆንጆ ልጅ ይወድና ፍቅሩን ለመግለፅ በጣም ይፈራል። ጓደኞቹ እንዲነግራት ቢያበረታቱትም ደፍሮ መናገር አልቻለም።
#በቃ_እሷዋን_እያሰበ በትምህርቱ እየደከመ ሳቅ ጨዋታ እያስጠላው ሰውነቱ እየቀነሰ ጭንቀታም መሆኑ እጅግ ያሳስባቸው ጓደኞቹ በስንት መከራ አግባብተው እንዲነግራት ያደርጉታል።
#እናም ሲፈራ ሲቸገር በጣም እንደሚወዳት ይነግራታል እሷም ቀብራራ ነገር ነበረችና እንዲህ አለችው "ውይ በጣም ይቅርታ እንኳዋን የፍቅር ጥያቄህን ልቀበልህ ይቅርና በአለም ላይ ማንን ትጠያለሽ ብባል አንተን ነው😡 የምለው እና ይሄን ጥያቄ ደግመህ እንዳታነሳብኝ"
#ልጁም_ምንም _እንዳልተፈጠ ተረጋግቶና ፈገግ ብሎ ወደ ጓደኞቹ ይመለሳል። ጓደኞቹም ፈገግታውን ሱያዩ ልጅቷ የፍቅር ጥያቄውን እንደተቀበለችው አምነው በደስታ ተቀበሉት።
#አንደኛው_ጓደኛው "እሽ አለችህ አይደል በጣም ደስ ይላል "ሲለው ወጣቱ ልጁ አረ በፍፁም እንዲውም በአለም ላይ እንደኔ የምትጠላው ሰው እንደሌለ ነው የነገረችኝ አላቸው።
#ጓደኞቹ_ግራ_ተጋብተው ታድያ እንዴት አላዘንክም ? እንዴት አልተከፋህም ? "አሉት እሱም ረጋ ብሎ እንዲህ ሲል መለሰላቸው።
#ለምን_እከፍለሁ_ለምንስ_አዝናለሁ?
#እኔ _እኮ_ያጣሁት በአለም ላይ ከምንም በላይ #የምትጠላኝን ልጅ ነው
#እሷ_ግን_ያጣችው በአለም ላይ ከምንም በላይ #የሚወዳትን❤️ ሰው ነው። ስለዚህ እኔ ሳልሆን ማዘንም መክፋትም ያለባት እሷ ናት"አላቸው።
#ይሄ_ታሪክ የብዙዎቻችን ነው አንድ የምንወደው ሰው ጥላቻውን ሲያሳየን ወይም ሲርቀን እንከፍለን😔 እናዝናለን እናለቅሳለን😢 ግን ይሄን ማድረግ ያለበት ያ ትቶን የሄደ ሰው ነው እንጂ እኛ አልነበርንም.
┈┈••◉❖◉●••┈❀┈┈••◉❖◉●••┈
❀Join us, @Mudenyaz
••●•• #በቃ_ፎንቅቃለች 🤣 ••●••
• • ● • •
ሳቁን እያደነቀች፣አይን አይኑን እያያች
የሱን ዱካ ይዛ ከተመላለሰች
ስለሱ እያሰበች፣ሳተኛ ካደረች
ስታየው ከፈራች፣ከተደናበረች
ያላየችው ጊዜ፣ልቧ እሷን ጥሎ
ፍለጋ ከወጣ
ከዚህ በላይ ፍቅር ከወዴት ሊመጣ
ይሄን ሁሉ አይታ፣አላፈቀርኩትም
ብላ ከገገመች፣በቃ ፎንቅቃለች።😘😍
••●••
I'm @Teke_Man Join @Mudenyaz
አዲሱ አመት የብልፅግና ይሁንልን ልል ነበር ብልፅግና የሚለው ቃል አብይ ወስዶብን ፖለቲካ ስለሚመስል ተውኩት የሰላም ይሁን አልኩና ሙፈሪያት ሳትናደድ መለስኩት።

#በቃ ፈገግታችን የማይጠፋበት ሀሳባችን የሚሳካበት አመት ይሁንልን🙏🙏
አስቀያሚ ነገር ማየት ደስ ይለኛል ትለኛለች እንዴ...

#በቃ_ራስሽን_በመስታወት_ተመልከቺ😜😂
አንድ ወጣት አንዲት ቆንጆ ልጅ ይወድና ፍቅሩን ለመግለፅ በጣም ይፈራል። ጓደኞቹ እንዲነግራት ቢያበረታቱትም ደፍሮ መናገር አልቻለም።
#በቃ_እሷዋን_እያሰበ በትምህርቱ እየደከመ ሳቅ ጨዋታ እያስጠላው ሰውነቱ እየቀነሰ ጭንቀታም መሆኑ እጅግ ያሳስባቸው ጓደኞቹ በስንት መከራ አግባብተው እንዲነግራት ያደርጉታል።
#እናም ሲፈራ ሲቸገር በጣም እንደሚወዳት ይነግራታል እሷም ቀብራራ ነገር ነበረችና እንዲህ አለችው "ውይ በጣም ይቅርታ እንኳዋን የፍቅር ጥያቄህን ልቀበልህ ይቅርና በአለም ላይ ማንን ትጠያለሽ ብባል አንተን ነው😡 የምለው እና ይሄን ጥያቄ ደግመህ እንዳታነሳብኝ"
#ልጁም_ምንም _እንዳልተፈጠ ተረጋግቶና ፈገግ ብሎ ወደ ጓደኞቹ ይመለሳል። ጓደኞቹም ፈገግታውን ሱያዩ ልጅቷ የፍቅር ጥያቄውን እንደተቀበለችው አምነው በደስታ ተቀበሉት።
#አንደኛው_ጓደኛው "እሽ አለችህ አይደል በጣም ደስ ይላል "ሲለው ወጣቱ ልጁ አረ በፍፁም እንዲውም በአለም ላይ እንደኔ የምትጠላው ሰው እንደሌለ ነው የነገረችኝ አላቸው።
#ጓደኞቹ_ግራ_ተጋብተው ታድያ እንዴት አላዘንክም ? እንዴት አልተከፋህም ? "አሉት እሱም ረጋ ብሎ እንዲህ ሲል መለሰላቸው።
#ለምን_እከፍለሁ_ለምንስ_አዝናለሁ?
#እኔ _እኮ_ያጣሁት በአለም ላይ ከምንም በላይ #የምትጠላኝን ልጅ ነው
#እሷ_ግን_ያጣችው በአለም ላይ ከምንም በላይ #የሚወዳትን❤️ ሰው ነው። ስለዚህ እኔ ሳልሆን ማዘንም መክፋትም ያለባት እሷ ናት"አላቸው።
#ይሄ_ታሪክ የብዙዎቻችን ነው አንድ የምንወደው ሰው ጥላቻውን ሲያሳየን ወይም ሲርቀን እንከፍለን😔 እናዝናለን እናለቅሳለን😢 ግን ይሄን ማድረግ ያለበት ያ ትቶን የሄደ ሰው ነው እንጂ እኛ አልነበርንም.
┈┈••◉❖◉●••┈❀┈┈••◉❖◉●••┈
❀Join us, @Mudenyaz
ስማኝ ልንገርክ ስትሄድ ያደናቀፈክ ድንጋይ ስትመለስም ካደናቀፈክ…
🔦
#በቃ_ሰፈራቹ_መብራት_የለም💡
ስማኝ ልንገርክ ስትሄድ ያደናቀፈክ ድንጋይ ስትመለስም ካደናቀፈክ…
🔦
#በቃ_ሰፈራቹ_መብራት_የለም💡
አስቀያሚ ነገር ማየት ደስ ይለኛል ትለኛለች እንዴ...

#በቃ_ራስሽን_በመስታወት_ተመልከቺ😜😂
እኔ የምነካው ነገር በሙሉ #ቆንጆ ይሆናል ትለኛለች ይቺ ደግሞ እውነትሽን ነው...🤔

#በቃ_ፊትሽን_ንኪው😜