ሙድ እንያዝ በእኛ
260K subscribers
2.09K photos
154 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
ሰውየው ፖሊስ ጣቢያ ደውሎ "ሚስቴ ጠፍታለች" ብሎ ያመለክታል።
#ፖሊስ፦ "ከጠፋች ምን ያህል ጊዜ ሆናት?"
#ባል ፦" አንድ ወር ሆኗታል"
#ፖሊስ ፦ "ለምን እስከዛሬ አላመለከትክም ?"
#ባል ፦ እስከ ትናንትና ድረስ መጥፋቷ ህልም ነበር የመሰለኝ። ከዛ ምንም የታጠበ ልብስ እንደሌለኝ ሳይ መጥፋቷን አመንኩ። 😡😂

#ጭብጥ፦ አንዳንድ ሰዎች እንዲህ ናቸው ። በህይወታቸው ውስጥ ምንም ቦታ የለክም፤ ነገር ግን ካንተ የሚፈልጉትን ነገር ሲኖር መቃብር ድረስ ወርደውም ቢሆን ይፈልጉሀል።
#ባል_ወደ_ሚስቱ_ደውሎ 📞ወደ እቤት ስመጣ ከባድ አደጋ ደርሶብኝ ሀና ወደ ሆስፒታል🏥 ወስደችኝ እና እግሬ እንደተሰበረ እጄም እንደሚቆረጥ እና ከባድ ሁኔታ ውስጥ እንደሆንኩ ዶ/ር ነገረኝ !

#ሚስት:- ማነች ሀና 🤔🤔
#ባል:- ከመናዘዜ በፊት ወርቄን አምጡልኝ..
#ሚስት:- ሰፋ ብላ አይዞህ የት እንዳለች ብቻ ንገረኝ አሁን አመጣልሃለው
#ባል:- መገናኛ ነው ቤቷ😜🤣😂
ሚስትየው መንታ ልጆች ተገላገለች ሲባል...
.
#ባል:- ፈጣሪ ሆይ ብዙ ተባዙ ለኔ ብቻ ነው እንዴ የሚሰራው😢😢😢
#ጠያቂ : ሚስትህ ላይ እጅህን ታነሳለህ እንዴ

#ባል: ኧረ በጭራሽ አሳርፍባታለሁ እንጂ 😜😜😜
ባል የጋብቻ የምስክር ወረቀታቸውን እያገላበጠ ነው፡፡
#ሚስት፡- ምን እየፈለግክ ነው ውዴ?
#ባል፡- Expire እሚያረግበትን ቀን
ባል ሚስትህ በመኪና አደጋ ሞታለች ስለዚህ መተህ ሬሳዋን የሷ መሆኑን አረጋግጥ ተብሎ ሄዶ አይቶ ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ...

#ዶክተሩ፡ በጣም ትዋደዱ ነበር ማለት ነው በጣም አዝናለው

#ባል፡ አረ ሁሌ ነው ምንጣላው ከሚስቴ ጋር አንድም ደህና ጊዜ አሳልፈን አናቅም

#ዶክተር፡ እና ምን እንዲህ ያነፍርቅሀል ታዲያ ?

#ባል ፡ ምክንያቱም ሚስቴ እሷ አደለችማ😭😭😭
#ሚስት ፦ ልብሷን እያዘጋጀች
#ባል፦ የት ልትሄጂ ነው
#ሚስት፦ እናቴጋር
#ባል፦ ልብሱን ማዘጋጀት ጀምረ
#ሚስት፦ አንተደግሞ የት ልትሄድ ነው
#ባል፦ እኔም እናቴ ጋር ነዋ
#ሚስት፦ እዴ ቆይ ልጆቹስ
#ባል፦ እዴ አንቺ እናትሽ ጋር እኔም እናቴ ጋር ክሄድኩ ልጆቹም እናታቸው ጋር ነዋ 😂😂😂
╔┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•˚•✿•┈
┋ ሚስት ትታመም እና ሆስፒታል ትገባለች
#ዶክተር :- የመዳን ተስፋዋ አነስተኛ ነው
┋ ቢሆንም የቻልነውን ግን እናደርጋለን።
#ባል:- እንባውን መቆጣጠር አቅቶት ገና
┋ እኮ 30 አመቷ ነው፤ ቤተሰቦቿን
┋የምታስተዳድረው እሷ ናት እባክህ አድናት።
┋በዚህ ግዜ አንድ ነገር ተከሰተ....
┋የልብ ምቷን የሚቆጣጠረው ማሽን
┋እንደገና መስራት ጀመረ እጆቿ መንቀሳቀስ
┋ጀመሩ አይኖቿ ተገለጡ ከዛም አንገቷን
┋ወደ ባሏ ዘወር አድርጋ...
┋ ✥┈┈┈┈ ውዴ
┋ 30 አልሞላኝም ገና 29 አመቴ ነው
╚┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿
✥┈┈┈••◉ @Mudenyaz ◉●••┈┈┈
ሊፋቱ ያሰቡ ባለ ትዳሮጅ በልጅ ሲከራከሩ

#ሚስት ክቡር ዳኛ 9ወር ተሸክሜ አምጬ የወለድኩት የበኩር ልጄ ነው

#ባል ክቡር ዳኛ ATM ላይ ካርድ ከተው ብሩ ሲወጣ የማነው?

#ዶኛ ልጁን ለሱ ስጡት ክርክሩ አልቋል።
#ባል ፦ ሹፌሬን ላባርረው ነው..ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ አጋጭቶኝ ገድሎኝ ነበር

#ሚስት ፦ አንድ የመጨረሻ ዕድል ብትሰጠው ምናለበት 🙄
ባል የጋብቻ የምስክር ወረቀታቸውን እያገላበጠ ነው፡፡
#ሚስት፡- ምን እየፈለግክ ነው ውዴ?
#ባል፡- Expire እሚያረግበትን ቀን
#ባል ... እቤት ሲገባ ሚስቱን እወድሻለው አላት ድንግጥ ብላ እረ ዛሬ ምን ወረደ ተሳስቶ ነው እወድሻለው ያለኝ ወይስ ሌላ ሰው መስየው ነው ?
ተገርማ እያሰበችው .... 🤔
በድጋሚ ግንባርዋን ሳማት ... በመገረም ሆና ምን ተገኝ ዛሬ ብላ ጠየቀችው ......?

#ባልም... ዛሬ ቤተክርስቲያን ሄጄ በጣም የሚገርም ስብከት ሰማው ተማርኩኝ አላት...

#ሚስትም... ባልዋን የለወጠውን ቃል ፍቅሩን ገላጭ ያረገውን ስብከት ለመስማት እየጓጓች ምን ተማርክ ? ... ብላ ጠየቀች ?

#ባልም ጠላቶቻቹን እንደራሳቹ ውደዱ የሚል ብሎ ቁጭ 😁
#ባል_ወደ_ሚስቱ_ደውሎ 📞ወደ እቤት ስመጣ ከባድ አደጋ ደርሶብኝ ሀና ወደ ሆስፒታል🏥 ወስደችኝ እና እግሬ እንደተሰበረ እጄም እንደሚቆረጥ እና ከባድ ሁኔታ ውስጥ እንደሆንኩ ዶ/ር ነገረኝ !

#ሚስት:- ማነች ሀና 🤔🤔
ባል ሚስትህ በመኪና አደጋ ሞታለች ስለዚህ መተህ ሬሳዋን የሷ መሆኑን አረጋግጥ ተብሎ ሄዶ አይቶ ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ...

#ዶክተሩ፡ በጣም ትዋደዱ ነበር ማለት ነው በጣም አዝናለው

#ባል፡ አረ ሁሌ ነው ምንጣላው ከሚስቴ ጋር አንድም ደህና ጊዜ አሳልፈን አናቅም

#ዶክተር፡ እና ምን እንዲህ ያነፍርቅሀል ታዲያ ?

#ባል ፡ ምክንያቱም ሚስቴ እሷ አደለችማ😭😭😭
#ሚስት_ባልዋን፡- የኔ ውድ ለምንድነው ፎቶዬን በቦርሳህ ይዘህ የምትዞረው

#ባል፡- አስቸጋሪና ፈታኝ ነገር ሲገጥመኝ ቦርሳዬን አወጣና ፎቶሽን እያየሁ መቼም ከዚህ የሚበልጥ ችግር የለም ብዬ እንድፅናና
ሰዉየዉ ሚስቱን የዘንድሮ ልደትንሽማ “ናይት ክለብ” ነዉ የምናከብረዉ ብሏት ይሄዱሉ🚶‍♂ ገና በሩ ላይ ጥበቃዉ ጋሼ ሰላም ነዉ ሲለዉ..
#ሚስት:- የት ነዉ የምታዉቀዉ?
#ባል:- የድሮ ሰፈሬ ሰዉ ነዉ
#አስተናጋጁ: ጋሼ የተለመደችዋን መጠጥ ነዉ?
እንዴ በየቀኑ ነዉ እንዴ እዚህ የምትገባዉ?
እረ .. አልፎ አልፎ ነነ
በጣም አጭር ቀሚስ ያደረገችዉ አስተናጋጅ ጋሼ ዛሬም ቡጊ ቡጊ እንደንስ እንዳትለኝ?
ሚስት በጥፊ ታጮለዉና ተነስ ወደ ቤት.. በታክሲ🚕
#ባለታክሲ:- ጋሼ ዛሬ ደግሞ ያለ ወትሮህ ጠና ያለች ሴት ነዉ የያዝከዉ😂😂
የተፋቱ ባልና ሚስት በልጅ ተከራክረው
#ሚስት- ክቡር ደኛ 9 ወር ከ5 ቀን አርግዤ የወለድኩት ልጄ ነው

#ባል- ክቡር ዳኛ ATM ማሽን ላይ ካርድ ከተው ብሩ ሲወጣ የማን ነው ?

#ዳኛ- ልጁን ለሱ ስጡት ክርክሩ ተዘግቷል😆
ሰዉየዉ ሚስቱን የዘንድሮ ልደትንሽማ “ናይት ክለብ” ነዉ የምናከብረዉ ብሏት ይሄዱሉ🚶‍♂ ገና በሩ ላይ ጥበቃዉ ጋሼ ሰላም ነዉ ሲለዉ..
#ሚስት:- የት ነዉ የምታዉቀዉ?
#ባል:- የድሮ ሰፈሬ ሰዉ ነዉ
#አስተናጋጁ: ጋሼ የተለመደችዋን መጠጥ ነዉ?
እንዴ በየቀኑ ነዉ እንዴ እዚህ የምትገባዉ?
እረ .. አልፎ አልፎ ነነ
በጣም አጭር ቀሚስ ያደረገችዉ አስተናጋጅ ጋሼ ዛሬም ቡጊ ቡጊ እንደንስ እንዳትለኝ?
ሚስት በጥፊ ታጮለዉና ተነስ ወደ ቤት.. በታክሲ🚕
#ባለታክሲ:- ጋሼ ዛሬ ደግሞ ያለ ወትሮህ ጠና ያለች ሴት ነዉ የያዝከዉ😂😂
#ባል ፦ ሹፌሬን ላባርረው ነው..ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ አጋጭቶኝ ገድሎኝ ነበር

#ሚስት ፦ አንድ የመጨረሻ ዕድል ብትሰጠው ምናለበት 🙄