ሙድ እንያዝ በእኛ
258K subscribers
2.09K photos
153 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
ካፌ ልጋብዝሽ ብለህ ቀጥረሃት ከስንት መግደርደር እና ልመና በኋላ "እሺ በቃ ሚሪንዳ ይምጣልኝ "የምትለዋ ደጓ የክፍለሀገር ልጅ የት ሰፈር ተከራይታ ይሆን🤔🤔
የቦሌ ቺክ ጠብሼ ፏ ብዬ ባጃጅ እየነዳሁ ስሄድ
''እጅ እግር እያለክ ለምን ዊልቸር ትጠቀማለክ''? አለቺኝ😭
አንዱ መሃል ፒያሣ ላይ በኑሮ ውድነት ብቻውን እያወራ ሲሄድ ምነው በሰላም ነው እለዋለው ምን ቢል ጥሩ ነው...

‘’VOCAL እየተለማመድኩ ነው’’
🎁 ለአዲስ አመት የሚሆኑ ስጦታዎች ከተኬ ማን ፕሮሞሽን በታላቅ ቅናሽ። እንዳያመልጦ👇👇👇
https://t.me/+SK_gmbogsfahfnt7
አሁን መለያየት ፈልጋ ነው እንጂ ባትፈልግ ክትፎ ጋበዘኝ ትለኝ ነበር ??
እየበላሁ የሚርበኝ...ነገር ላይ ሳይንሳዊ ጥናት ቢደረግበት ደስ ይለኛል
የኔ ፍቅር በጧት ከንቅልፍሽ እንዳልቀሰቅስሽ አሁን ቁርሴን ስጭኝና በልቼ ልተኛ
ሙዚቃው ይቅርብህ ንግድ ወይ ግብርና ሞክር ማለት ያስኮርፋል ቆይ🤔🤔
አስተናጋጁ ሸክላ ጥብሱን ይዞ 68 ቁጥር እያለ ደጋግሞ ሲጣራ ዝም ሲሉት "ልበላው ነው" ይላል ከሽንት ቤት እንዴት ዘሎ እንደውጣ ሰውዬው🤣
የ5 ብር ካርድ ለመሙላት አባትየዋን የምትጠይቅ ልጅ እኮ ነች ደሞዙ 5000 ብር የሆነ ወንድ ከማገባ ቆሜ ብቀር ይሻለኛል እምትለው😜🤣
ስሜትን መቆጣጠር ማለት...
.
Its just like ድንች አጠገብክ ሆኖ አለመብላት
🤷
ተቆንጥጣ ያደገች ሴት አጭር ቀሚስ አትለብስም ..

ጠባሳዋ እንዳይታይ !
ሽንት ቤት ለመጠቀሞ እንደ ጆኒ ራጋ "ቁልፉን ስጪኝ"🔑 ከሚያስብለን አከራይ ሚገላግለን አመት ይሁንልን !
ኑሮ ውድነት በዚው ከቀጠለ የሀብታም ልጅ ብቻ ነው በርበሬ ሚታጠነው 😜🤣
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
Teke Man Promotion ለድርጅታችን ሶስቱን ፊደላት በመጠቀም (TMP)ቆንጆ ሎጎ ለሚሰራ አወዳድሮ ይሸልማል።

ተወዳዳሪዎች የሰራችሁትን ሎጎ
@Teke_Man ላይ እስከ ጳጉሜ 5 ብቻ ላኩልን። አሸናፊው በፎለወር Like ይወሰናል።
ለማንኛውም አይነት ጥያቄና አስተያየት
☎️ 0911518012
@Teke_Man_Promotion Made For You Only
ከዚ ጦርነት ያገኘነው ብቸኛ ጥቅም ሀገር ማወቅ ነው እኔ አሁን ቆቦ ጫት እንጂ ሀገር መሆኑን አላቅም ነበር 🤔
"እንቁ" "ጣጣሽ" ሀገሬ ሆይ "እንቁሽን" አብዝቶ;  "ጣጣሽን' ያጥፋልሽ
ህይወትን የሚያስውቡ ውብ ሰዎች አሉ። ሳትፅፍ ያነቡሀል። ሳትናገር ይረዱሀል።ውለታን ሳይሹ መልካም ይውሉልሀል። በእነዚህ ሰዎች ውስጥ መኖር ህይወትህን ውብ ያደርገዋል።
እዚህ ሀገር ስትኖር ልደትህ ደርሶ ሌላ አዲስ አመት ስትጀምር HBD ሳይሆን "ፅናቱን ይስጥህ" ነው መባል ያለብን😍
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
#Available_now
🎁 Magic and white Mug
💶 Price 400 Birr
Order us via Telegram
@Teke_Man
           📞
+251921935862
           ☎️
+251911518012