ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.99K subscribers
1.8K photos
60 videos
101 files
1.07K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
♻️እንዴት አርገን ራሳችንን ከ #BlackHacker መጠበቅ እንችላለን?

☑️ብዙውን ጊዜ #ሀከሮች በቀላሉ መረጃን ሚመዘብሩት #ስማርት ስልክን የሚጠቀሙ ወዳጆቻችን ላይ ነው! በስማርት #ስልኮች ላይ እየደረሰ ያለው የመረጃ ጥቃት ከቀን ቀን እያደገ ይገኛል! ይህን የላላ የደህንነት ክፍተትን በመጠቀም የመረጃ በርባሪዎች በስልካችን ውስጥ ያሉትን እንደ ኢ-ሜይል፣ ማህበራዊ ሚዲያ እና የባንክ አካውንታችንን በቀላሉ እንዲመዘብሩ ጥሩ አጋጣሚን ይፈጥራሉ!

ሀከሮች ሊያደርሱብን ከሚችሉ የከፉ ጉዳቶች ለመከላከል ከታች የዘረዘርናቸው #አስር መንገዶችን በመተግበር ራሳችንን መበጠቅ እንችላለን!

ስልኮቻችን ላይ የሚገኙ ሶፍትዌሮች በጊዜ ጊዜ ማሻሻል!

❇️ ቀጥታ #PlayStore ወይም #AppStore ላይ በመግባት ለመታደስ የሚፈልጉትን ማደስ (UpDate).

#ስማርት ስልኩን በይለፍ ቃል መቆለፍ (Pattern, Password, or Pin)

በህዝብ #ዋይፋይ #ሶሻል #ሚዲያን ከመጠቀም መቆጠብ!

ሁል ጊዜ #Bluetooth ከፍቶ አለመተው (መዝጋት)

ስልኩ ላይ የተለየ ነገር ሲከሰት የሚያሳውቅ መተግበሪያ ማስቀመጥ! ይህ ሁኔታም ስልኩ በሶስተኛ ወገን እጅ መግባቱን የሚጠቁም ሲሆን በአስቸኳይ
ስልኩ ውስጥ ያሉትን #ኢሜይል#ማህበራዊ_ሚዲያዎች#የባንክ_አካውንታችንን ለመሰወር ያግዛል!

የተለያዩ መተግበሪያዎች በምናወርድበት ወቅት ህጋዊ እና ደህንነታቸው ከተጠበቁ ሶፍትዌር አቅራቢዎች ብቻ መሆን አለበት!
(PlayStore, AppStore)

ሁልጊዜ የOnline አገልግሎት ስንጠቀም የተቆለፈ ወይም ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን!

በስልካችን ውስጥ ያሉ አፕሊኬሽኖች #በይለፍ_ቃል መቆለፍ!

በስውር ከእኛ እውቅና ውጪ በስልካችን ውስጥ አጥፊ ሶፍትዌሮች #Download መሆናቸውን መፈተሸ እና ማስወገድ!

በስልኮቻችን ውስጥ #Install ያደረግናቸው አፕሊኬሽኖች #UpDate-Version ካላቸው ማደስ!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #UnMute🚫 በማድረግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ!
የምፈልገውን #አፕPlayStore እያገኘሁ አይደለም!

''አብዛኛው ጊዜ
#Search አርጌ ስፈልግ አይመጣም''

#Update ያላቸው አፕሊኬሽኖች #PlayStore ላይ #ማደስ አልቻልኩም!

PlayStore ጭራሹም #Download ማድረግ አቁሟል መሰል እምቢ አለኝ!

መሰል የሆኑ ጥያቄዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ይደርሱናል

✳️በዚህም ላይ ልዩ የሆነ ጥናት አርገን
#ትክክለኛ የሆነ መልስ ይዘን እነሆ ለናንተ ልናካፍላችሁ ወደድን!

🛃አብዛኛው ጊዜ የምንፈልገውን አፕ ከ
#PlayStore ላይ ለመጫን ፈልገን ነገር ግን አይመጣልንም! ይህ ችግር የሚፈጠረው የስልካችን #Version ከመተግበሪያው ጋር የማይሄድ ሲሆን ነው! ይህ ጥያቄ ምላሽ ያገኘ ይመስለኛል!

🛃
#Update ያላቸው ነገር ግን #PlayStore ላይ #Update የሚል ነገር አይመጣም! ይሄ ሙሉ ለሙሉ የስልኩ ችግር ነው! ያረጀ ነው አልያም #ሶፍትዌሩ የድሮ ነው! አዳዲስ ነገራቶች መቀበል አይችልም!

🛃
#Download አያረግም ''Waiting For Network'' ብሎ ይቀራል! ይህ ቀለል ያሉ አማራጮችን እንጠቀም
✔️
#PlayStore የምንጠቀምበት #አካውንት (Gmail) መቀየር!
✔️ የስልካችን
#Settings (Apk Manager) ውስጥ በመግባት #ClearData ማድረግ!
✔️Google Play Service
#Update ማድረግ ቀጥታ #VidMate, #Aptiude, #ApkPure ላይ ታገኙታላችሁ!
✔️ስልክዎን
#Restart አርጋችሁ መሞከር!
💠በነዚህ መንገዶች ካልተስተካከለ
#ስልክዎን #Restore አርገው ይሞክሩት! ምናልባትም ሙሉ ለሙሉ ይሰራ ይሆናል!

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
        ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
          
@ethiotechnologyyE
          
@Ethio_technology_info_bot
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
🛃 እንዴት አርገን ራሳችንን ከ #Black #Hacker መጠበቅ እንችላለን?

ብዙውን ጊዜ
#ሀከሮች በቀላሉ መረጃን ሚመዘብሩት #ስማርት ስልክን የሚጠቀሙ ወዳጆቻችን ላይ ነው!

◾️በስማርት
#ስልኮች ላይ እየደረሰ ያለው የመረጃ ጥቃት ከቀን ቀን እያደገ ይገኛል! ይህን የላላ የደህንነት ክፍተትን በመጠቀም የመረጃ በርባሪዎች በስልካችን ውስጥ ያሉትን እንደ ኢ-ሜይል፣ ማህበራዊ ሚዲያ እና የባንክ አካውንታችንን በቀላሉ እንዲመዘብሩ ጥሩ አጋጣሚን ይፈጥራሉ!

ሀከሮች ሊያደርሱብን ከሚችሉ የከፉ ጉዳቶች ለመከላከል ከታች የዘረዘርናቸው
#አስር መንገዶችን በመተግበር ራሳችንን መበጠቅ እንችላለን!

ስልኮቻችን ላይ የሚገኙ ሶፍትዌሮች በጊዜ ጊዜ ማሻሻል!

❇️ ቀጥታ
#PlayStore ወይም #AppStore ላይ በመግባት ለመታደስ የሚፈልጉትን ማደስ (UpDate).

#ስማርት ስልኩን በይለፍ ቃል መቆለፍ (Pattern, Password, or Pin)

በህዝብ
#ዋይፋይ #ሶሻል #ሚዲያን ከመጠቀም መቆጠብ!

ሁል ጊዜ
#Bluetooth ከፍቶ አለመተው (መዝጋት)

ስልኩ ላይ የተለየ ነገር ሲከሰት የሚያሳውቅ መተግበሪያ ማስቀመጥ! ይህ ሁኔታም ስልኩ በሶስተኛ ወገን እጅ መግባቱን የሚጠቁም ሲሆን በአስቸኳይ
ስልኩ ውስጥ ያሉትን
#ኢሜይል#ማህበራዊ_ሚዲያዎች#የባንክ_አካውንታችንን ለመሰወር ያግዛል!

የተለያዩ መተግበሪያዎች በምናወርድበት ወቅት ህጋዊ እና ደህንነታቸው ከተጠበቁ ሶፍትዌር አቅራቢዎች ብቻ መሆን አለበት!
(
PlayStore, AppStore)

ሁልጊዜ የOnline አገልግሎት ስንጠቀም የተቆለፈ ወይም ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን!

በስልካችን ውስጥ ያሉ አፕሊኬሽኖች
#በይለፍ_ቃል መቆለፍ!

በስውር ከእኛ እውቅና ውጪ በስልካችን ውስጥ አጥፊ ሶፍትዌሮች
#Download መሆናቸውን መፈተሸ እና ማስወገድ!

በስልኮቻችን ውስጥ
#Install ያደረግናቸው አፕሊኬሽኖች #UpDate-Version ካላቸው ማደስ!

credit birhan technology

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
          
@ethiotechnologyyE
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
ሰላም ውድ የተወደዳችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደምን ናችሁ! በብዙዎች ዘንድ #ጥያቄ የሆነው በስልኬ እንዴት ገንዘብ #መስራት #እችላለሁ?

🛃#Online የተለያዩ የገንዘብ መስሪያ #ዘዴዎች #እንዳሉ ብዙዎቻችን #እናውቃለን!

◾️ነገር ግን ብዙዎቻችን የምንፈልገው ወይም ሁላችንም😀 በጣም ቀላል የሆነና ባንዴ ገንዘብ ማፈስ የሚያስችል #መተግበሪያ ወይም #ዌብሳይት ነው!

♻️እኛም ይህን ፍላጎት ታሳቢ በማድረግ አሪፍ መተግበሪያዎች #ትክክለኛና #ከፋይነታቸው የተረጋገጡ #ሶፍትዌሮች አግኝተን ለናንተ ልናካፍላችሁ ወደናል!

የአንድሮይድ አፕሊኬሽን ነው!
#ClipClaps ይባላል! በዚህ መተግበሪያ ገንዘብን ለመሰብሰብ የሚከተሉት #ቀላል #መንገዶች መከተል ግድ ይላል!

🍭በመጀመሪያ Download አድርጉት😀 #ClipClaps App Available On #PlayStore!

🍭ቀጥለን #GoogleAccount የግድ ስለሚያስፈልገን Connect #Google #Account እናደርጋለን! ከፈለግንም ከ #Facebook #Account #ጋር አገናኝተን መክፈት #እንችላለን!

🛃 ቀጥለንም የተለያዩ ብር መሰብሰቢያ አማራጮች #አሉ!

ለምሳሌ : ቪዲዮ በማየት፣ #Free #Spin በማድረግ፣ እንስሳትን በማርባትና በመሸጥ፣ #ቁማር በመጫወት፣ ለወዳጅ በማጋራት (#Invite) #ወዘተ!

💁‍♂ መተግበሪያው የሚከፍለን በ ዶላር ስለሆነ የተለያዩ ቪዲዮዎችን እና #Coin መሰብሰቢያ መንገዶችን በመጠቀምና በሰበሰብነው #Coin #ዶላርን እንገዛለን! ለምሳሌ 1000 Coin ካለን -> 0.10 ዶላር እንገዛለን እንደሁኔታው ሊለያይ ይችላል!

የሰራ ነው #ገንዘብ #እንዴት ማውጣት #እንችላለን? እንደ PayPal, #Mobile #Top #Up የመሳሰሉት!

◽️PayPal በአገራችን በቅርቡ ስራ የጀመረ ሲሆን አካውንታችንን በማስገባት በቀላሉ የሰራነው ገንዘብ በ #PayPal ማውጣት እንችላለን!

◽️ሌላው በሞባይል ካርድ የአወጣጥ መንገድን እንመልከት!

TopUp ለማውጣት : 10$ የግድ ሊኖረን ይገባል! በኢትዮጵያ ወደ 300 ብር አካባቢ ነው! ይህን ይመስላል!

#share
🔆ዛሬ የምናየው ሞባይል ስልኮች 📱 ላይ የሚስተዋል ችግር በተደጋጋሚ የተጠየቀውን #playstore አልሰራ አለኝ የሚል ነው።

👉አንዳንድ ጊዜ ከ #play_store ላይ አዲስ app ልናወርድ ወይም የነበረውን update ልናደርግ ስንል አልሰራ ይለናል።

💢ምፍትሔውን እነሆ 👇👇👇

1.በመጀመሪያ በተለያየ connection ይሞክሩት።

2. የ #Google_Play_Store app cache እና data 👉 setting 👉 manage app ውስጥ በመግባት ያፅዱ (clear data) ያድርጉ።

3.አዲስ Gmail account በማስገባት ይሞክሩ።

4.አዲስ #play_store APK ዳውንሎድ 📥 አድርገው በመጫን ይሞክሩ።

5. ከላይ 👆 ያሉትን በሙሉ ሞክረው ማይሰራ ከሆነ ስልኩን restore ያድርጉት።

https://t.me/joinchat/VP0zpyXkgr_OmkCK
#repost

ሰላም ውድ የተወደዳችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደምን ናችሁ! በብዙዎች ዘንድ #ጥያቄ የሆነው በስልኬ እንዴት ገንዘብ #መስራት #እችላለሁ?

🛃#Online የተለያዩ የገንዘብ መስሪያ #ዘዴዎች #እንዳሉ ብዙዎቻችን #እናውቃለን!

◾️ነገር ግን ብዙዎቻችን የምንፈልገው ወይም ሁላችንም😀 በጣም ቀላል የሆነና ባንዴ ገንዘብ ማፈስ የሚያስችል #መተግበሪያ ወይም #ዌብሳይት ነው!

♻️እኛም ይህን ፍላጎት ታሳቢ በማድረግ አሪፍ መተግበሪያዎች #ትክክለኛና #ከፋይነታቸው የተረጋገጡ #ሶፍትዌሮች አግኝተን ለናንተ ልናካፍላችሁ ወደናል!

የአንድሮይድ አፕሊኬሽን ነው!
#ClipClaps ይባላል! በዚህ መተግበሪያ ገንዘብን ለመሰብሰብ የሚከተሉት #ቀላል #መንገዶች መከተል ግድ ይላል!

🍭በመጀመሪያ Download አድርጉት😀 #ClipClaps App Available On #PlayStore!

🍭ቀጥለን #GoogleAccount የግድ ስለሚያስፈልገን Connect #Google #Account እናደርጋለን! ከፈለግንም ከ #Facebook #Account #ጋር አገናኝተን መክፈት #እንችላለን!

🛃 ቀጥለንም የተለያዩ ብር መሰብሰቢያ አማራጮች #አሉ!

ለምሳሌ : ቪዲዮ በማየት፣ #Free #Spin በማድረግ፣ እንስሳትን በማርባትና በመሸጥ፣ #ቁማር በመጫወት፣ ለወዳጅ በማጋራት (#Invite) #ወዘተ!

💁‍♂ መተግበሪያው የሚከፍለን በ ዶላር ስለሆነ የተለያዩ ቪዲዮዎችን እና #Coin መሰብሰቢያ መንገዶችን በመጠቀምና በሰበሰብነው #Coin #ዶላርን እንገዛለን! ለምሳሌ 1000 Coin ካለን -> 0.10 ዶላር እንገዛለን እንደሁኔታው ሊለያይ ይችላል!

የሰራ ነው #ገንዘብ #እንዴት ማውጣት #እንችላለን? እንደ PayPal, #Mobile #Top #Up የመሳሰሉት!

◽️PayPal በአገራችን በቅርቡ ስራ የጀመረ ሲሆን አካውንታችንን በማስገባት በቀላሉ የሰራነው ገንዘብ በ #PayPal ማውጣት እንችላለን!

◽️ሌላው በሞባይል ካርድ የአወጣጥ መንገድን እንመልከት!

TopUp ለማውጣት : 10$ የግድ ሊኖረን ይገባል! በኢትዮጵያ ወደ 300 ብር አካባቢ ነው! ይህን ይመስላል!

Link https://h5.cc.lerjin.com/propaganda/#/community?clapcode=6795609543
የምፈልገውን #አፕPlayStore እያገኘሁ አይደለም!

''አብዛኛው ጊዜ #Search አርጌ ስፈልግ አይመጣም''

#Update ያላቸው አፕሊኬሽኖች #PlayStore ላይ #ማደስ አልቻልኩም!

PlayStore ጭራሹም #Download ማድረግ አቁሟል መሰል እምቢ አለኝ!

መሰል የሆኑ ጥያቄዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ይደርሱናል

✳️በዚህም ላይ ልዩ የሆነ ጥናት አርገን #ትክክለኛ የሆነ መልስ ይዘን እነሆ ለናንተ ልናካፍላችሁ ወደድን!

🛃አብዛኛው ጊዜ የምንፈልገውን አፕ ከ #PlayStore ላይ ለመጫን ፈልገን ነገር ግን አይመጣልንም! ይህ ችግር የሚፈጠረው የስልካችን #Version ከመተግበሪያው ጋር የማይሄድ ሲሆን ነው! ይህ ጥያቄ ምላሽ ያገኘ ይመስለኛል!

🛃 #Update ያላቸው ነገር ግን #PlayStore ላይ #Update የሚል ነገር አይመጣም! ይሄ ሙሉ ለሙሉ የስልኩ ችግር ነው! ያረጀ ነው አልያም #ሶፍትዌሩ የድሮ ነው! አዳዲስ ነገራቶች መቀበል አይችልም!

🛃 #Download አያረግም ''Waiting For Network'' ብሎ ይቀራል! ይህ ቀለል ያሉ አማራጮችን እንጠቀም
✔️ #PlayStore የምንጠቀምበት #አካውንት (Gmail) መቀየር!
✔️ የስልካችን #Settings (Apk Manager) ውስጥ በመግባት #ClearData ማድረግ!
✔️Google Play Service #Update ማድረግ ቀጥታ #VidMate, #Aptiude, #ApkPure ላይ ታገኙታላችሁ!
✔️ስልክዎን #Restart አርጋችሁ መሞከር!
💠በነዚህ መንገዶች ካልተስተካከለ #ስልክዎን #Restore አርገው ይሞክሩት! ምናልባትም ሙሉ ለሙሉ ይሰራ ይሆናል!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On አድርጉት!