🔆ዛሬ የምናየው ሞባይል ስልኮች 📱 ላይ የሚስተዋል ችግር በተደጋጋሚ የተጠየቀውን #playstore አልሰራ ❌ አለኝ የሚል ነው።
👉አንዳንድ ጊዜ ከ #play_store ላይ አዲስ app ልናወርድ ወይም የነበረውን update ልናደርግ ስንል አልሰራ ይለናል።
💢ምፍትሔውን እነሆ 👇👇👇
1.በመጀመሪያ በተለያየ connection ይሞክሩት።
2. የ #Google_Play_Store app cache እና data 👉 setting 👉 manage app ውስጥ በመግባት ያፅዱ (clear data) ያድርጉ።
3.አዲስ Gmail account በማስገባት ይሞክሩ።
4.አዲስ #play_store APK ዳውንሎድ 📥 አድርገው በመጫን ይሞክሩ።
5. ከላይ 👆 ያሉትን በሙሉ ሞክረው ማይሰራ ከሆነ ስልኩን restore ያድርጉት።
https://t.me/joinchat/VP0zpyXkgr_OmkCK