♻️እንዴት አርገን ራሳችንን ከ #BlackHacker መጠበቅ እንችላለን?
☑️ብዙውን ጊዜ #ሀከሮች በቀላሉ መረጃን ሚመዘብሩት #ስማርት ስልክን የሚጠቀሙ ወዳጆቻችን ላይ ነው! በስማርት #ስልኮች ላይ እየደረሰ ያለው የመረጃ ጥቃት ከቀን ቀን እያደገ ይገኛል! ይህን የላላ የደህንነት ክፍተትን በመጠቀም የመረጃ በርባሪዎች በስልካችን ውስጥ ያሉትን እንደ ኢ-ሜይል፣ ማህበራዊ ሚዲያ እና የባንክ አካውንታችንን በቀላሉ እንዲመዘብሩ ጥሩ አጋጣሚን ይፈጥራሉ!
☣ሀከሮች ሊያደርሱብን ከሚችሉ የከፉ ጉዳቶች ለመከላከል ከታች የዘረዘርናቸው #አስር መንገዶችን በመተግበር ራሳችንን መበጠቅ እንችላለን!
✅ ስልኮቻችን ላይ የሚገኙ ሶፍትዌሮች በጊዜ ጊዜ ማሻሻል!
❇️ ቀጥታ #PlayStore ወይም #AppStore ላይ በመግባት ለመታደስ የሚፈልጉትን ማደስ (UpDate).
✅ #ስማርት ስልኩን በይለፍ ቃል መቆለፍ (Pattern, Password, or Pin)
✅ በህዝብ #ዋይፋይ #ሶሻል #ሚዲያን ከመጠቀም መቆጠብ!
✅ ሁል ጊዜ #Bluetooth ከፍቶ አለመተው (መዝጋት)
✅ ስልኩ ላይ የተለየ ነገር ሲከሰት የሚያሳውቅ መተግበሪያ ማስቀመጥ! ይህ ሁኔታም ስልኩ በሶስተኛ ወገን እጅ መግባቱን የሚጠቁም ሲሆን በአስቸኳይ
ስልኩ ውስጥ ያሉትን #ኢሜይል፣ #ማህበራዊ_ሚዲያዎች፣ #የባንክ_አካውንታችንን ለመሰወር ያግዛል!
✅ የተለያዩ መተግበሪያዎች በምናወርድበት ወቅት ህጋዊ እና ደህንነታቸው ከተጠበቁ ሶፍትዌር አቅራቢዎች ብቻ መሆን አለበት!
(PlayStore, AppStore)
✅ ሁልጊዜ የOnline አገልግሎት ስንጠቀም የተቆለፈ ወይም ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን!
✅ በስልካችን ውስጥ ያሉ አፕሊኬሽኖች #በይለፍ_ቃል መቆለፍ!
✅ በስውር ከእኛ እውቅና ውጪ በስልካችን ውስጥ አጥፊ ሶፍትዌሮች #Download መሆናቸውን መፈተሸ እና ማስወገድ!
✅ በስልኮቻችን ውስጥ #Install ያደረግናቸው አፕሊኬሽኖች #UpDate-Version ካላቸው ማደስ!
⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #UnMute🚫 በማድረግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ!