♻️እንዴት አርገን ራሳችንን ከ #BlackHacker መጠበቅ እንችላለን?
☑️ብዙውን ጊዜ #ሀከሮች በቀላሉ መረጃን ሚመዘብሩት #ስማርት ስልክን የሚጠቀሙ ወዳጆቻችን ላይ ነው! በስማርት #ስልኮች ላይ እየደረሰ ያለው የመረጃ ጥቃት ከቀን ቀን እያደገ ይገኛል! ይህን የላላ የደህንነት ክፍተትን በመጠቀም የመረጃ በርባሪዎች በስልካችን ውስጥ ያሉትን እንደ ኢ-ሜይል፣ ማህበራዊ ሚዲያ እና የባንክ አካውንታችንን በቀላሉ እንዲመዘብሩ ጥሩ አጋጣሚን ይፈጥራሉ!
☣ሀከሮች ሊያደርሱብን ከሚችሉ የከፉ ጉዳቶች ለመከላከል ከታች የዘረዘርናቸው #አስር መንገዶችን በመተግበር ራሳችንን መበጠቅ እንችላለን!
✅ ስልኮቻችን ላይ የሚገኙ ሶፍትዌሮች በጊዜ ጊዜ ማሻሻል!
❇️ ቀጥታ #PlayStore ወይም #AppStore ላይ በመግባት ለመታደስ የሚፈልጉትን ማደስ (UpDate).
✅ #ስማርት ስልኩን በይለፍ ቃል መቆለፍ (Pattern, Password, or Pin)
✅ በህዝብ #ዋይፋይ #ሶሻል #ሚዲያን ከመጠቀም መቆጠብ!
✅ ሁል ጊዜ #Bluetooth ከፍቶ አለመተው (መዝጋት)
✅ ስልኩ ላይ የተለየ ነገር ሲከሰት የሚያሳውቅ መተግበሪያ ማስቀመጥ! ይህ ሁኔታም ስልኩ በሶስተኛ ወገን እጅ መግባቱን የሚጠቁም ሲሆን በአስቸኳይ
ስልኩ ውስጥ ያሉትን #ኢሜይል፣ #ማህበራዊ_ሚዲያዎች፣ #የባንክ_አካውንታችንን ለመሰወር ያግዛል!
✅ የተለያዩ መተግበሪያዎች በምናወርድበት ወቅት ህጋዊ እና ደህንነታቸው ከተጠበቁ ሶፍትዌር አቅራቢዎች ብቻ መሆን አለበት!
(PlayStore, AppStore)
✅ ሁልጊዜ የOnline አገልግሎት ስንጠቀም የተቆለፈ ወይም ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን!
✅ በስልካችን ውስጥ ያሉ አፕሊኬሽኖች #በይለፍ_ቃል መቆለፍ!
✅ በስውር ከእኛ እውቅና ውጪ በስልካችን ውስጥ አጥፊ ሶፍትዌሮች #Download መሆናቸውን መፈተሸ እና ማስወገድ!
✅ በስልኮቻችን ውስጥ #Install ያደረግናቸው አፕሊኬሽኖች #UpDate-Version ካላቸው ማደስ!
⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #UnMute🚫 በማድረግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ!

🖥⌨ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ከመግዛትዎ በፊት ሊያውቋቸው የሚገቡ 10 ነገሮች‼️
✅ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት ስንመርጥ ብዙ ነገሮችን አስበን ነው። ከነዚህ ውስጥ የተለመዱ ነገሮች አሉ። ለምሳሌ አይነቱና ዋጋው።
✅ አሁን ማንኛውም ሰው #Desktop_PC ከመግዛቱ በፊት ሊያውቃቸው የሚገባቸው ምርጥ 10 ሃሳቦችን ይዘንላችሁ ቀርበናል።
1⃣ ካገለገለ ኮምፒውተር ይልቅ አዲስ ኮምፒውተር ይምረጡ።
2⃣ #Motherboard ውስጥ PCI Express x16 slot መኖር አለበት። ይህም ሌሎች ካርዶችን ለመጨመር ይረዳዎታል። ለምሳሌ፦ ቲቪ ካርድ፣ ግራፊክስ ካርድ እና ሌሎች . . .
3⃣ ሚሞሪው ወይም #RAM ቢያንስ 4GB መሆን አለበት። ይህም ኮምፒውተርዎ እንዳይጨናነቅና ፈጣን እንዲሆን ያደርገዋል።
4⃣ ፕሮሰሰሩ ወይም #CPU Quad-core processor ቢሆን ይመረጣል። ይህም ኮምፒውተርዎ ፈጣንና ብዙ ፕሮግራሞችን በአንዴ የማስተናገድ አቅም እንዲኖረው ያደርጋል።
5⃣ ኮምፒውተሩን ለቤት ከሆነ የፈለጉት ፋኑ የማይጮህና የማይረብሽ ቢሆን ይመረጣል።
6⃣ All-in-one ወይም ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ ኮምፒውተር ይምረጡ (ሞኒተሩ #Flat እና #HDMI_Cable ማስገባት የሚችል፣ #Bluetooth እና #Wi-Fi የሚሰራ እና ሌሎችንም የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች ያሟላ)
7⃣ Single and High powered graphics card ያለው ይምረጡ። ይህም ኮምፒውተርዎ ላይ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ይጠቅምዎታል።
8⃣ የሃርድ ዲስኩ ሳይዝ 500 GB ወይም ከዛ በላይ ቢሆን ይመረጣል። ይህም ኮምፒውተርዎ ላይ ብዙ ፋይሎችን የሚያስቀምጡ ከሆነ ነው።
9⃣ ሃይል ቆጣቢና አነስተኛ ወጪ የሚያወጣ ይምረጡ።
🔟 ኮምፒውተር ሲገዙ አብረው #External_Hard_Disc ይግዙ። ይህም ኮምፒውተሩ ቢበላሽ ለFile backup (መጠባበቂያ) ያገለግላል።
ቻናል:-https://t.me/joinchat/AAAAAFT9M6csIz5E8LgrVg

🛃 እንዴት አርገን ራሳችንን ከ #Black #Hacker መጠበቅ እንችላለን?
☣ብዙውን ጊዜ #ሀከሮች በቀላሉ መረጃን ሚመዘብሩት #ስማርት ስልክን የሚጠቀሙ ወዳጆቻችን ላይ ነው!
◾️በስማርት #ስልኮች ላይ እየደረሰ ያለው የመረጃ ጥቃት ከቀን ቀን እያደገ ይገኛል! ይህን የላላ የደህንነት ክፍተትን በመጠቀም የመረጃ በርባሪዎች በስልካችን ውስጥ ያሉትን እንደ ኢ-ሜይል፣ ማህበራዊ ሚዲያ እና የባንክ አካውንታችንን በቀላሉ እንዲመዘብሩ ጥሩ አጋጣሚን ይፈጥራሉ!
☣ሀከሮች ሊያደርሱብን ከሚችሉ የከፉ ጉዳቶች ለመከላከል ከታች የዘረዘርናቸው #አስር መንገዶችን በመተግበር ራሳችንን መበጠቅ እንችላለን!
✅ ስልኮቻችን ላይ የሚገኙ ሶፍትዌሮች በጊዜ ጊዜ ማሻሻል!
❇️ ቀጥታ #PlayStore ወይም #AppStore ላይ በመግባት ለመታደስ የሚፈልጉትን ማደስ (UpDate).
✅ #ስማርት ስልኩን በይለፍ ቃል መቆለፍ (Pattern, Password, or Pin)
✅ በህዝብ #ዋይፋይ #ሶሻል #ሚዲያን ከመጠቀም መቆጠብ!
✅ ሁል ጊዜ #Bluetooth ከፍቶ አለመተው (መዝጋት)
✅ ስልኩ ላይ የተለየ ነገር ሲከሰት የሚያሳውቅ መተግበሪያ ማስቀመጥ! ይህ ሁኔታም ስልኩ በሶስተኛ ወገን እጅ መግባቱን የሚጠቁም ሲሆን በአስቸኳይ
ስልኩ ውስጥ ያሉትን #ኢሜይል፣ #ማህበራዊ_ሚዲያዎች፣ #የባንክ_አካውንታችንን ለመሰወር ያግዛል!
✅ የተለያዩ መተግበሪያዎች በምናወርድበት ወቅት ህጋዊ እና ደህንነታቸው ከተጠበቁ ሶፍትዌር አቅራቢዎች ብቻ መሆን አለበት!
(PlayStore, AppStore)
✅ ሁልጊዜ የOnline አገልግሎት ስንጠቀም የተቆለፈ ወይም ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን!
✅ በስልካችን ውስጥ ያሉ አፕሊኬሽኖች #በይለፍ_ቃል መቆለፍ!
✅ በስውር ከእኛ እውቅና ውጪ በስልካችን ውስጥ አጥፊ ሶፍትዌሮች #Download መሆናቸውን መፈተሸ እና ማስወገድ!
✅ በስልኮቻችን ውስጥ #Install ያደረግናቸው አፕሊኬሽኖች #UpDate-Version ካላቸው ማደስ!
credit birhan technology
#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
🗣➹share &Join Us
👇🏾👇🏾👇🏾
@ethiotechnologyyE
━ ••• ━ ••• ━━•••━━━

#ብሉቱዝ (#Bluetooth)
ብሉቱዝ በአጭር ርቀት ውስጥ ምንም አይነት ገመድ ሳይጠቀም ዝቅተኛ ፓወር ራዲዮ ቴክኖሎጂ በመጠቀም #ስልኮች፤ #ኮምፒውተሮች እና የተለያዩ ኔትወርክ ዲቫይሶች እንዲገናኙ( ኮሚኒኬሽን እንዲያደርጉ) ያስችላል፡፡ ብሉቱዝ ስታንደርድ #IEEE 802.15.1 ሲሆን ስሙን የወሰደው 1000 ዓመት በፊት ከነበረ #Harald Bluetooth ከተባለ #ዴንማርክ ንጉስ ነው፡፡
#ብሉቱዝ ቴክኖሎጂ በመጀመሪያ ዲዛይን የተደረገው ቀላል ዋየርለስ ኔትወርክ ዲቫይሶችን፤ ስልኮችን እና ዋየርለስ ሄድሴት ሰፖርት ለማድረግ ሲሆን ዋየርለስ ሲግናል ትራንስሚትድ (የሚተላለፈው) በብሉቱዝ በአጭር ርቀት 10 ሜትር ውስጥ ነው እንዲሁም ብሉቱዝ ዲቫይሶች በአጠቃላይ ግንኙነት የሚያደርጉት #1Mbps ያነሰ ነው፡፡
#የብሉቱዝ ኔትወርክ #ፒኮኔት (#piconet) ወይም ፐርሰናል ኤርያ ኔትወርክ (#PAN) ሲሆን ፒኮኔት ቢያንስ ቢያንስ 2 እና ከ8 ያልበለጡ ብሉቱዝ ዲቫይሶች የተገናኙበት የብሉቱዝ ኔትወርክ አይነት ነው፡፡ ዲቫይሶች ግንኙነት ሲያደርጉ ፕሮቶኮል ይጠቀማሉ። ብሉቱዝ የተለያዩ ቨርዥን ሲኖሩት እነሱም 1.1, 1.2 እና 2.0 ናቸው፡፡
#ብሉቱዝ በተለያዩ ዲቫይሶች ላይ የምናገኘው ሲሆን ለምሳሌ፡- #በኮምፒውተር፤ #በስልክ፤ #በጌም መጫወቻዎች፤ #ሄድሴት፤ ወዘተ
https://www.youtube.com/@ethiotechno

#Bluetooth
💐 #Bluetooth የሚለው ቃል የተሰየመው ከአንድ ሚሊንየም በፊት #ዴንማርክ እና #ኖርዌይ ን ይገዛ ከነበረው ንጉሥ Harald “Bluetooth” Gormsson ነው።
💐#Bluetooth የሚለው ቃል በዚሁ ንጉሥ ስም የተሰየመው በ #ሶስት ምክያቶች ነበር፦
➊ኛ፦ይህ ንጉስ #ዴንማርክ እና #ኖርዌይ ን #አንድ_UNITED በማድረጉ
❷ኛ፦ ንጉሱ ሰማያዊ የወይን ፍሬዎች አዘውትሮ ይመገብ ስለነበረ የጥርሱ ቀለም #ሰማያዊ ስለነበረ
❸ኛ፦ ይህ ንጉሥ በተለየ መልኩ በመረጃ ልውውጥ ያምን ስለነበረ።
💐በነገራችን ላይ ከታች በምስሉ የምታዩት የ#Bluetooth ሎጎ ላይ (B) የሚመስል ምልክት ይታያል። ይህ ምልክት የዚሁ የንጉሡ #ፊርማ ነበረ።

Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
🕹#ብሉቱዝ (#Bluetooth)
🕹#ብሉቱዝ በአጭር ርቀት ውስጥ ምንም አይነት ገመድ ሳይጠቀም ዝቅተኛ ፓወር ራዲዮ ቴክኖሎጂ በመጠቀም #ስልኮች፤ #ኮምፒውተሮች እና የተለያዩ ኔትወርክ ዲቫይሶች እንዲገናኙ( ኮሚኒኬሽን እንዲያደርጉ) ያስችላል፡፡
🕹ብሉቱዝ ስታንደርድ #IEEE 802.15.1 ሲሆን ስሙን የወሰደው 1000 ዓመት በፊት ከነበረ #Harald Bluetooth ከተባለ #ዴንማርክ ንጉስ ነው፡፡
🕹#ብሉቱዝ ቴክኖሎጂ በመጀመሪያ ዲዛይን የተደረገው ቀላል ዋየርለስ ኔትወርክ ዲቫይሶችን፤ ስልኮችን እና ዋየርለስ ሄድሴት ሰፖርት ለማድረግ ሲሆን ዋየርለስ ሲግናል ትራንስሚትድ (የሚተላለፈው) በብሉቱዝ በአጭር ርቀት 10 ሜትር ውስጥ ነው እንዲሁም ብሉቱዝ ዲቫይሶች በአጠቃላይ ግንኙነት የሚያደርጉት #1Mbps ያነሰ ነው፡፡
🕹#የብሉቱዝ ኔትወርክ #ፒኮኔት (#piconet) ወይም ፐርሰናል ኤርያ ኔትወርክ (#PAN) ሲሆን ፒኮኔት ቢያንስ ቢያንስ 2 እና ከ8 ያልበለጡ ብሉቱዝ ዲቫይሶች የተገናኙበት የብሉቱዝ ኔትወርክ አይነት ነው፡፡ ዲቫይሶች ግንኙነት ሲያደርጉ ፕሮቶኮል ይጠቀማሉ። ብሉቱዝ የተለያዩ ቨርዥን ሲኖሩት እነሱም 1.1, 1.2 እና 2.0 ናቸው፡፡
🕹#ብሉቱዝ በተለያዩ ዲቫይሶች ላይ የምናገኘው ሲሆን ለምሳሌ፡- #በኮምፒውተር፤ #በስልክ፤ #በጌም መጫወቻዎች፤ #ሄድሴት፤ ወዘተ
ብሉቱዝ ዲቫይሶች ለማገናኘት ምንም አይነት ኢንስታሌሽን ወይም ኮንፊገሬሽን (ኔትወርክ ዝርጋታ) አያስፈልግም በቀላሉ ዲቫይሱን ብሉቱዝ ኢኔብል (መክፈት) ብቻ ነው የሚያስፈልገው፡፡
@remoteict