ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.9K subscribers
2.19K photos
74 videos
101 files
1.28K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
#repost

ሰላም ውድ የተወደዳችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደምን ናችሁ! በብዙዎች ዘንድ #ጥያቄ የሆነው በስልኬ እንዴት ገንዘብ #መስራት #እችላለሁ?

🛃#Online የተለያዩ የገንዘብ መስሪያ #ዘዴዎች #እንዳሉ ብዙዎቻችን #እናውቃለን!

◾️ነገር ግን ብዙዎቻችን የምንፈልገው ወይም ሁላችንም😀 በጣም ቀላል የሆነና ባንዴ ገንዘብ ማፈስ የሚያስችል #መተግበሪያ ወይም #ዌብሳይት ነው!

♻️እኛም ይህን ፍላጎት ታሳቢ በማድረግ አሪፍ መተግበሪያዎች #ትክክለኛና #ከፋይነታቸው የተረጋገጡ #ሶፍትዌሮች አግኝተን ለናንተ ልናካፍላችሁ ወደናል!

የአንድሮይድ አፕሊኬሽን ነው!
#ClipClaps ይባላል! በዚህ መተግበሪያ ገንዘብን ለመሰብሰብ የሚከተሉት #ቀላል #መንገዶች መከተል ግድ ይላል!

🍭በመጀመሪያ Download አድርጉት😀 #ClipClaps App Available On #PlayStore!

🍭ቀጥለን #GoogleAccount የግድ ስለሚያስፈልገን Connect #Google #Account እናደርጋለን! ከፈለግንም ከ #Facebook #Account #ጋር አገናኝተን መክፈት #እንችላለን!

🛃 ቀጥለንም የተለያዩ ብር መሰብሰቢያ አማራጮች #አሉ!

ለምሳሌ : ቪዲዮ በማየት፣ #Free #Spin በማድረግ፣ እንስሳትን በማርባትና በመሸጥ፣ #ቁማር በመጫወት፣ ለወዳጅ በማጋራት (#Invite) #ወዘተ!

💁‍♂ መተግበሪያው የሚከፍለን በ ዶላር ስለሆነ የተለያዩ ቪዲዮዎችን እና #Coin መሰብሰቢያ መንገዶችን በመጠቀምና በሰበሰብነው #Coin #ዶላርን እንገዛለን! ለምሳሌ 1000 Coin ካለን -> 0.10 ዶላር እንገዛለን እንደሁኔታው ሊለያይ ይችላል!

የሰራ ነው #ገንዘብ #እንዴት ማውጣት #እንችላለን? እንደ PayPal, #Mobile #Top #Up የመሳሰሉት!

◽️PayPal በአገራችን በቅርቡ ስራ የጀመረ ሲሆን አካውንታችንን በማስገባት በቀላሉ የሰራነው ገንዘብ በ #PayPal ማውጣት እንችላለን!

◽️ሌላው በሞባይል ካርድ የአወጣጥ መንገድን እንመልከት!

TopUp ለማውጣት : 10$ የግድ ሊኖረን ይገባል! በኢትዮጵያ ወደ 300 ብር አካባቢ ነው! ይህን ይመስላል!

Link https://h5.cc.lerjin.com/propaganda/#/community?clapcode=6795609543
#Repost about cex

እኛም ነግራችኋል ነገርግን ብዙ ሰው እየሰራው ያልሆነው ሌላኛው CEX IO በአሁኑ ሰኣት ከ 5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች እየሰሩ እንዳለ በቴሌግራም ላይ አሳውቀዋል።

ይህ ቦት ልክ እንደ ኖትኮይን አይነት መመርያ አላቸው ኖት ኮይን "Probably Nothing" ብሎ ነበረ Mining Phase ሲያከናውን የነበረው ይህ ቦት "Entertainment only, no guarantee of monetary value" በሚል እንደ ኖትኮይን ሰውን በማዘናጋት ጀምረዋል።

ገበያ ላይ ምን ያህል ዋጋ እንደሚኖረው እና Listing Date ጉዳይ ምንም የተባለ ነገር የለም ነገርግን አንዳንድ ሰዎች ይህ ቦት ላይ ትኩረት ይደረግ ሲሉ እየተደመጡ ነው።

ቦቱ
CEX.IO በተባለው እንደ እ.ኤ.አ ከ 2013 ጀምሮ ክሪብቶ ከረንሲ ላይ በሚሰራ ፕላትፎርም ይደገፋል እነሱም ይህንን አሳውቀዋል።

ቴሌግራም ላይ ቻናላቸው Verify የተደረገ ሲሆን ከ 2.2 ሚሊዮን በላይ ሰብስክራይበርም ማፍራት ችለዋል።

ቦቱን ለመጀመር ኢሜል ይጠይቃል ከዚያ በኋላ Tap በማረግ መሰብሰብ ትጀምራላችሁ Tap ምቲደርጉት በአንድ ጣት አንድ አንድ ነው እንደሌሎቹ ቦቶች በአንድ ታፕ 4 እና 5 ጊዜ አይቆጥርም።

እጅግ በርካታ ታስኮችም አሉ እነሱን ስሩ ቴሌግራማቸውን ጆይን ከማለት ውጪ ሌሎቹ ባታደረጓቸውም ከ 1 እስከ 3 ደቂቃ ጠብቃችሁ Check ሚለውን በመንካት Clam ሚለው ይመጣል መሰብሰብ ትችላላችሁ ነገርግን በኋላ ላይ ችግር እንዳያመጣባችሁ የፈጀማችሁትን ብቻ Claim አድርጉ።

እነሱ CEXP ብለው ሚጠሩትን ይህን ኮይን በሦስት መንገድ መሰብሰብ ትችላላችሁ

1ኛ Tap አድርጋችሁ ከዚያም ትንሽ ሰዓት ጠብቃችሁ እየተመለሳችሁ ድጋሚ Tap በማድረግ

2ኛ Farm ሚለው ውስጥ በመግባት Start ካደረጋችሁ በኋላ በየ 4 ሰዓቱ Claim ማድረግ

3ኛ Invitation link ወደ ሌላ ሰው በመላክ በሊንካችሁ እንዲገቡ በማድረግ እስከ 500,000 ኮይን ድረስ መሰብሰብ ትችላላችሁ invite አድርጋችሁት የሚገባው ሰው ከሚሰበስበው ላይ 10% ትወስዳላችሁ።


ላልጀመራችሁ ቶሎ ጀምሩ
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/cexio_tap_bot?start=1716560687428312


©️ EthioCrypto_433