AddisWalta - AW
46.3K subscribers
42.6K photos
208 videos
20 files
16.8K links
This is Walta Media and Communication Corporate’s official Telegram channel.

For more updates please visit https://shorturl.at/ehosX https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured
Download Telegram
🫵በዛሬው #አመሻሻችን

👉ዊልቸር በነፃ ድጋፍ ስለሚያደርግ ድርጅት

👉አንጋፋውን የሙዚቃ ትምህርት ቤት

👉የባህላዊ ምግቦች ፌስቲቫል

👉በጥንካሬዋ ዓለምን ስላስደመመችው አሜሪካዊት አትሌት የተመለከቱ መረጃዎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

ከ12፡00 እስከ 1፡00 በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በ #Addis_Walta_Live #ዩቲዩብ ቻናላችን ይጠብቁን!
በዛሬው #አመሻሻችን፡-

👉የሐመሮች ልዩ ጭፈራ

👉ስለ ልጆች አስተዳደግ

👉ድጋፍ የምትሻው ቦክሰኛ የተመለከቱና ሌሎች መረጃዎችን ይዘን እንቀርባለን።

ከ12፡00 እስ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
በዛሬው #አመሻሻችን፡-

👉የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ
👉 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች
👉የአርቲስት አቡሎ ጩሙሮ ታሪክ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዘን እንቀርባለን።

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
በዛሬው #አመሻሻችን፡-

👉#የመጽሐፍ_አንቀፆች - ሥነ-ልቦናዊ ጉዳዮች በልቦለድ መልክ የተዳሰሱበት የናሁሰናይ ፀዳሉ «ቴሎስ» መጽሐፍ
👉#ጭምቱ_ደራሲ - አውግቸው ተረፈ
👉#ውሎ - የአጠቃላይ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት እና የአንጀት ቀዶ ሕክምና ሰብ ስፔሻሊስት ዶክተር ቢንያም ዮሐንስ ውሎ
👉#ከጉዳዩ_ጀርባ - የጋዜጣ ጽሑፍ የፊደላት አራሚዎች
👉#ቅሬታ - ሕገ-ወጥ የተባለው የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዘን እንቀርባለን።

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
በዛሬው #አመሻሻችን👆👆

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
በዛሬው #አመሻሻችን👆👆

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
በዛሬው #አመሻሻችን፡-

👉#ሀገርዎን_ይወቁ - የሶማሌ ጋብቻ ስነ-ስርዓት
👉#ባለታሪክ - ዓሊ ቢራ
👉#ሳን_አፍሪካ - በሞሪታንያ ውፍረት ውበት ነው
👉#ስፖርት - የአፍሪካ ቦክስ ፌደሬሽን ፀሃፊው ቢልልኝ እንዲሁም ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ።

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
በዛሬው #አመሻሻችን፡-

👉#ጥበብ - ከዛሬ ጀምሮ ለዕይታ የሚበቃው “ጃናሞራ” ፊልም
👉#እንግዳ - በትላንትናው ዕለት የተጠናቀቀው የአገር ውስጥ የሕክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን ኤግዚቢሽን በተመለከተ
👉#ድንቃድንቅ - “ፓወር ስላፕ” - የጥፊ ማጮል ውድድር
👉#ስፖርት - የ2024 የኮፓ አሜሪካ የእግር ኳስ ውድድር እንዲሁም ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ።

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
በዛሬው #አመሻሻችን፡-

👉#ዋልታ_በዘመናት - ኢትዮጵያ ወደ አፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅነት
👉#ጤናማ - ቢላሉል ሀበሺ የልማት እና መረዳጃ እድር የበጎ አድራጎት ሥራ
👉#የእርስዎ_መክሰስ - የሐመሮች “ወጠሌ” ጥብስ
👉#እጥፋት - ወረቀትን የፈጠረው ቻይናዊ ፃይ ሉን እንዲሁም ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ።

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
በዛሬው #አመሻሻችን👇

#ባለታሪካችን ስለሁለገብ አርቲስቷ ሙናዬ መንበሩ ያስቃኘናል

#ሳና_አፍሪካ ዴንቨር ስለሚገኘው ፖል ሃሚልተን አስደናቂ የአፍሪካ ጥበብ ስብስብ

#ሀገርዎን_ይወቁ ስለጥንታዊቷ ከተማ ሀረር

#ስፖርት ስለአውሮፓ ዋንጫ ድንቅ ፉክክሮች

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
በዛሬው #አመሻሻችን👇

#ውሎ - የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ጉባኤ
#ከጉዳዩ_ጀርባ - የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የትንበያ ባለሙያዎች
#ነቢይ_መኮንን - ተርጓሚ፣ የቴአትርና ድራማ ጸሐፊ፣ ጋዜጠኛ እና ገጣሚ
#የመጽሐፍ_አንቀፆች - የመንበረማርያም ኃይሉ «የጊዜ ሰሌዳ» መጽሐፍ

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
በዛሬው #አመሻሻችን

👉#ድንቃ_ድንቅ መሬትን በ10 ሳንቲም እየሸጠች ስላለችው የስዊድኗ ጎተን ከተማ

👉#ጥበብ የተሰወረውን መሻት ስለተሰኘው የስዕል አውደ ርዕይ

👉#ስፖርት "የኢትዮጵያ ዋንጫ" በሚል እየተካሔደ ስላለው ከአንደኛ ሊግ እስከ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ይዘንላችሁ እንቀርባለን

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
በዛሬው #አመሻሻችን

👉#ሀገርዎን_ይወቁ - የአዲስ አበባ የቱሪስት መዳረሻዎች
👉#ባለታሪኮቹ - በሥራዎቹ ልክ ያልተዘከረው ሙዚቀኛ ደረጄ መኮንን
👉#ሳና_አፍሪካ - ዝናብ እንዲዘንብ በዳንስ ስለሚማፀኑ አፍሪካውያን ማኅበረሰቦች
👉#ስፖርት - የ2024 የጀርመን የአውሮፓ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች እና ሌሎች መረጃዎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
በዛሬው #አመሻሻችን

👉#የአርብ_እንግዳ - ብዙ ያልተነገረላቸው የጎርጎራ ታሪኮች
👉#ጥበብ - ብዙዎች ቴአትርን ለመመልከት የሚመርጡት የክረምት ወቅት
👉#ድንቃ_ድንቅ «ምንተዓምር» - በቀን 40 ሊትር የምትታለበዋ ላም
👉#ስፖርት - የ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ ተሳታፊ አትሌቶች ምርጫ ላይ የተነሳው ውዝግብ እና ሌሎች መረጃዎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
በዛሬው #አመሻሻችን

#የመጽሐፍ_አንቀፆች - የገጣሚ ኤፍሬም ስዩም አዲሱ «ምልኪ እና ቡና» መጽሐፍ
#ከጉዳዩ_ጀርባ - የአሻራ ምርመራ ባለሙያዎች
#ውሎ - የሸክላ ሠሪ ጥበበኛዋ ውሎ
#ቅሬታ- የቢሾፍቱ ከተማ የኮሪደር ልማት እና የልማቱ ተነሺዎች ቅሬታ

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!