AddisWalta - AW
46.3K subscribers
42.6K photos
208 videos
20 files
16.8K links
This is Walta Media and Communication Corporate’s official Telegram channel.

For more updates please visit https://shorturl.at/ehosX https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured
Download Telegram
በዛሬው #አመሻሻችን፡-

👉#የመጽሐፍ_አንቀፆች - ሥነ-ልቦናዊ ጉዳዮች በልቦለድ መልክ የተዳሰሱበት የናሁሰናይ ፀዳሉ «ቴሎስ» መጽሐፍ
👉#ጭምቱ_ደራሲ - አውግቸው ተረፈ
👉#ውሎ - የአጠቃላይ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት እና የአንጀት ቀዶ ሕክምና ሰብ ስፔሻሊስት ዶክተር ቢንያም ዮሐንስ ውሎ
👉#ከጉዳዩ_ጀርባ - የጋዜጣ ጽሑፍ የፊደላት አራሚዎች
👉#ቅሬታ - ሕገ-ወጥ የተባለው የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዘን እንቀርባለን።

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
በዛሬው #አመሻሻችን👇

#ውሎ - የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ጉባኤ
#ከጉዳዩ_ጀርባ - የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የትንበያ ባለሙያዎች
#ነቢይ_መኮንን - ተርጓሚ፣ የቴአትርና ድራማ ጸሐፊ፣ ጋዜጠኛ እና ገጣሚ
#የመጽሐፍ_አንቀፆች - የመንበረማርያም ኃይሉ «የጊዜ ሰሌዳ» መጽሐፍ

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
በዛሬው #አመሻሻችን

#የመጽሐፍ_አንቀፆች - የገጣሚ ኤፍሬም ስዩም አዲሱ «ምልኪ እና ቡና» መጽሐፍ
#ከጉዳዩ_ጀርባ - የአሻራ ምርመራ ባለሙያዎች
#ውሎ - የሸክላ ሠሪ ጥበበኛዋ ውሎ
#ቅሬታ- የቢሾፍቱ ከተማ የኮሪደር ልማት እና የልማቱ ተነሺዎች ቅሬታ

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!