AddisWalta - AW
46.5K subscribers
43.1K photos
211 videos
20 files
16.8K links
This is Walta Media and Communication Corporate’s official Telegram channel.

For more updates please visit https://shorturl.at/ehosX https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured
Download Telegram
በዛሬው #አመሻሻችን👇

#ባለታሪካችን ስለሁለገብ አርቲስቷ ሙናዬ መንበሩ ያስቃኘናል

#ሳና_አፍሪካ ዴንቨር ስለሚገኘው ፖል ሃሚልተን አስደናቂ የአፍሪካ ጥበብ ስብስብ

#ሀገርዎን_ይወቁ ስለጥንታዊቷ ከተማ ሀረር

#ስፖርት ስለአውሮፓ ዋንጫ ድንቅ ፉክክሮች

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
በዛሬው #አመሻሻችን

👉#ሀገርዎን_ይወቁ - የአዲስ አበባ የቱሪስት መዳረሻዎች
👉#ባለታሪኮቹ - በሥራዎቹ ልክ ያልተዘከረው ሙዚቀኛ ደረጄ መኮንን
👉#ሳና_አፍሪካ - ዝናብ እንዲዘንብ በዳንስ ስለሚማፀኑ አፍሪካውያን ማኅበረሰቦች
👉#ስፖርት - የ2024 የጀርመን የአውሮፓ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች እና ሌሎች መረጃዎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

ከ12፡00 እስከ 1፡00 ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥንና በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጠብቁን!
ነሀሴ 8/2016 አመሻሻችን፡

#ባለታሪክዎ - የሬዲዮ መምህር፣ ጋዜጠኛና ደራሲ አየለ ኤጄሬ
#ሳና_አፍሪካ - የኬንያ ወጣት አርቲስቶች የአደባባይ ጥበብ
#ስፖርት - ሀገርን በማስቀደም የተገኘ ድል
#ሀገርዎን_ይወቁ - የኢትዮጵያ ቀደምትነት መነሻ መልካ ቁንጡሬ

የሚሉ ጉዳዮችን ይዘናል።

ከምሽቱ 12:00 እስከ 1 ሰዓት አብራችሁን አምሹ