#የመፅሐፍ #ግብዣዬ
በሀገራችን ብዙ ፀሐፍቶች የተለያዩ መፅሐፍ ይፅፋሉ፣ ነገር ግን ትክክለኛ የመፅሐፍ ይዘትና አካሄዱን ተከትለዉ የሚፅፉ ፀሐፊዎች ጥቂቶች ናቸዉ። ምክንያቱም መፅሐፍ እንዴት ይፃፍል? የሚለዉን የሚጠቁሙ መፅሐፍ በሀገራችን በጣም ጥቂት ስለሆኑ። እኔ ያገኘሁት ይህ ሆህያተ ጥበብ የተሰኘዉን #የዶ/ር #ተስፍዬ #ሮበሌ መፅሐፍ ነዉ። በጣም ጥቂት ናቸዉ ያልኩት የማዉቀዉ ይህን ብቻ ቢሆንም ምናልባት ሌላ ሊኖር ይችላል ብዬ ነዉ። ያገኛችሁት ካለ ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል። ጥቂት መፅሐፍቶችን ከመዉጣታቸዉ በፊት ለመገምገም አድሉን አግንቼ ነበር፣ አብዛኛዉን ትኩረት የማደርገዉ ከሀሳብ ፍሰትና ከቃላት አጠቃቀም አንፃር ነዉ። ይህን መፅሐፍ ካነበብኩ በኃላ መፅሐፍ በተለያየ አይነት መንገድ መገምገም እንዳለበት ተረዳሁ። እጅግ በጣም የጠቀመኝ መፅሐፍ ነዉ። በተለይም መፅሐፍ የመፃፍ ሀሳብ ያላችሁ ወይም የጀመራችሁ ካላችሁ ይህንን #ሆህያተ #ጥበብ የተሰኘዉን የዶ/ር ተስፍዬ ሮበሌን መፅሐፍ ብታነቡ በብዙ ትጠቀማላችሁ።
#ፀደቀ #መንፈሰ