#NewsAlert
#ኑ_ጸሎትን_ወደ_ስፍራው_እንመልስ ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በትላንትናው እለት እሑድ ሐምሌ 7 ቀን፥ 2011 ዓ.ም. በአዲስ ጌታቸው የተጻፈውንና "ኑ ጸሎትን ወደ ስፍራው እንመልስ" የተሰኘውን ላይ ውይይት ተደረገ።
በኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት በተካሄደው ውይይት ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቶ ሳሙኤል ኅይሉ አቅርበዋል። በሰኔ ወር የመጽሀፍ ውይይት "እርካብና መንበር" በተሰኘው መጽሐፍ ላይ ውይይት መደረጉ የሚታወስ ነው።
#ሼር #Share

#በአረብ_አገር_ለቤተክርስቲያን_የማምለኪያ_ፍቃድ_ተሰጠ።
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት በአቡዳቢ ከተማ 19 የሙስሊም ያልሆኑ የአምልኮ ቤቶችን ፍቃድ ሰጠ። ከ19ኙ መካከል 17ቱ የክርስቲያን የአምልኮ ስፍራዎች ናቸው።
የሃገሪቱ መንግስት ይህንን ውሳኔ ያስተላለፈው የካቶሊኩ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳስ ፍራንሲስ የአረቧን ሃገር ከጎበኙ በኋላ ነው።
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከ1 ሚሊዮን በላይ ክርስቲያኖች የሚኖሩ ሲሆን፣ ጥቂቶቹ ብቻ ናቸው ዜግነት አጊኝተው የሚኖሩት።
የእምነት ቤቶቹ ፈቃድ መስጠት ሌላ የሚያካትተው ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጡ ሰዎች ህጋዊ ስርዓት ጠብቀው ነው ክርስቲያን የሚሆኑት።
አሁንም ግን እምነትን መስደብ ያስቀጣል የሚሉ ህጎች እንደጸኑ ናቸው። የአደባባይ እና ጎላ ያለ ሰበካም የተከለከለ ነው።

#የእግዚያብሄር_ጀነራሎች_ቁጥር_ሁለት_ተመረቀ
“የእግዚያብሄር ጀነራሎች የሪቫይቫል አቀጣጣዮች” የተሰኘው ቁጥር ሁለት የሮበርትስ ሊያርደን መጽሀፍ በወንድም ዳንኤል ነጋሽ ተተርጉሞ ባሳለፍነው ሳምንት በቤተል ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን ተመርቆ ለንባብ በቃ።
መጽሀፉ በ10 ምዕራፎች የተከፋፈለ ሲሆን በአጠቃላይ 507 ገጾች አሉት በውስጡም የ9 ሰዎችን ትሪክ ይዟል።
የመጽሀፉ ተርጓሚ ወንድም ዳንኤል ነጋሽ በ2009 ዓ.ም የመጀመሪያ እትም የሆነውን “የእግዚአብሔር ጀነራሎች የስኬታቸው ሚስጥርና የአንዳንዶቹም የውድቀታቸው ምክንያት” የተሰኘ ርዕስ ያለው ባለ 386 ገጽ እና የ12 ሰዎች ታሪክን የያዘ ቁጥር አንድ መፅሀፍ ለንባብ ማብቃታቸው የሚታወስ ነው።

#ለምን_በእጅሽ_ያቀፍሽውን_ልጅ_አንገድለውም?”
ሴትየዋ ችግሯን ልታማክር ወደ ዶክተር ሄደች።
"ዶክተር እባክህ አንድ ችግር ገጥሞኛል።"
"ምን ገጠመሽ?"
".…ከወለድኩ ገና አንድ አመት አልሞላኝም። ሆኖም ሌላ ልጅ አርግዣለሁ። እኔ ደግሞ ተጨማሪ ልጅ በዚህ ወቅት እንዲኖረኝ አልፈልግም።"
"እና ምን ልርዳሽ?""
"ሆዴ ውስጥ ያለውን ልጅ ማስወረድ እፈልጋለሁ!"
ዶክተሩ ትንሽ አሰብ አደረገና “ለምን ከዚህ የተሻለ ሀሳብ አላቀርብልሽም?” ሲል ጠየቃት።
“ምን አይነት ሀሳብ?”
“አየሽ ይሄን ልጅ ከሆድሽ ለማስወረድ ብዙ ችግር ውስጥ ትገቢያለሽ፣ ደም ይፈስሻል ልትሞቺ ወይም በቀጣይ ላትወልጂ የምትችይበት አጋጣሚም ሊፈጠር ይችላል። ስለዚህ ይሄን ሁሉ ችግር ከምታይ ለምን በእጅሽ ያቀፍሽውን ልጅ አንገድለውም?” አላት
ሴትየው አደነገጠች። ዶክተሩ ንግግግሩን ቀጠለ።
“አዎ! ለእናት እንደሆነ ሁሉም ልጅ እኩል ነው። ስለዚህ አንዱ መሞት ካለበት ሆድሽ ውስጥ ያለው ከሚሞት ይሄኛው የተወለደው ቢሞት ምንም ችግር ሳይገጥምሽ ሀሳብሽን ታሳኪያለች…” እያለ ምክረ ሀሳቡን መተንተን ጀመረ።
ሴትየዋ ግን በጆሮዋ የሚንቆረቆረው የዶክተሩ ሀሳብ ሳይሆን የአምላክ ማሳሰቢያ መሆኑን እያሰበች ለማስወርድ የዘረጋቻቸውን ሁለት እግሮቿን ሰብስባ ብድግ ብላ ክፍሉን ለቃ መውጣት ጀመረች።..…
ልጆቿን አንዱን በክንዷ ሌላውን በሆዷ እንዳቀፈች ወደ ቤቷ ተመለሰች። አዎ! የተወለደም በሆድ ውስጥ ያለም ቢሆን ለእናት ልጆቿ ሁሉ እኩል ናቸው!
(ፋሲል በቀለ እንግሊዝኛውን ለጥፎ አገኘሁት እኔ ተረጎምኩት)
ህጻናትን በውርጃ መግደል ወንጀልም ሀጢያትም ነው!
መልዕክቱ አስተማሪ ሆኖ ካገኙት ለወዳጅዎ #ሼር

#ድማቅ_ሕይወት
The Christian News - የክርስቲያን ዜና
በዚህ አገልግሎት በርግጥም ብዙዎች ተጠቅመዋል ብዙዎችም እምባቸው ታብሷል። ለአመታት ጌታን እና ሕብዝን በታማኝነት አገልግለው ዛሬ ግን የት እና በምን ሁኔታ ውስጥ ስለመሆናቸው የማናውቃቸውን አንጋፋ እና እንቁ የቤተክርስቲያን ልጆች እና አባቶች እንድናስታውሳቸው አድርጎናል።
አሁን ያለው ትውልድ የማያውቃቸው ጌታ ግን በእነሱ ብዙ መልካም ነገር የሰራባቸው እናቶችን ምስክርነት ሰምተን ከሚያለቅሱት ጋር አልቅሰን ከተደሰቱት ጋር ተደስተን ስሜታቸውን እንድንጋራ አድርጎናል እና እናመሰግናለን!!!
ጌታ #እንኳን_ለዚህ_አደረሳችሁ!!!
ነገ ሌሎች በረከቶችን ይዘህልኝ እንደምትመጣ ብዙ እምነት አለን!!
#በደማቅ_ሕይወት_አገልግሎት_ሁለተኛ_አመት_ክብረበዓል
#በወላይታ_ሶዶ_ከተማ_ግንቦት_14 እለተ እሁድ ከ8:00 ጀምሮ
#በያዕቆብ_ሆቴል አዳራሽ ልዩ የምስጋና እና የአምልኮ ድግስ አዘጋጅተናል ሁላችሁም ተጋብዛቹኋል። #ሼር ያድርጉ
0916624398 አብረው ይሳተፍ
Gospel Singer Zelalem Tesfaye አሁን ካለህ በላይ ይጨምርልህ
#በወላይታ እና አከባቢው የምትገኙ ቅዱሳን በፍጹም እንዳያመልጣችሁ!!!

#ፀድቄአለሁ:: #አራት_ነጥብ::
እንግዲህ ምን እንላለን አለ መፀሃፉ::
ከመደነቅ ከመገረም ከማመስገን ውጪ::
#ዘርፌ የዘፈኑን አለም በቃኝ ብላ ወደ መንፈሳዊው አለም ከመጣች ጀምሮ በብዙዎች የምትደመጥ በሚያስደንቅ የድምፅ ስጦታዋ ስትዘምር ተፅኖ የፈጠረች አሁን ደግሞ ጌታ መንፈስ ቅዱስ እረድቷት ለመፅደቅ ሳይሆን ፅድቋን ትዘምረው ጀመር::
እኛንም ኑ ፅድቃችንን ኢየሱስን አብረን እንዘምረው እናክብረው ብላናለች::
እኛም #አሜን ብለናል::
እሁድ ግንቦት 14 በቀጠና ሁለት ሙሉወንጌል ቤተ ክርስትያን እንገናኝ #ሼር አድርጉ::
እንወዳችሁዋለን ተባርካችሁዋል::
አዳዲስ እና ተዓማኒነት ያላቸዉ የክርስቲያን ዜና እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ።

#አሳዛኝ_መረጃ 😭
ዘማሪ ካሌብ ጉዳት ደርሶበታል 😭😭 በአስቸኳይ ሼር ይደረግ
( ✍ አቤል ደመላሽ )
ባሳለፍንው ቅዳሜ የአገልጋዮች ህብረት በሚያዘጋጁት የማለዳ ጸሎት እና ስፖርታዊ እንቅስቃሴ መካከል ካሌቦ እንደወትሮው ኳስ ለመጫዎት ከወገኖች ጋር ህብረትም ለማድረግ በማሰብ ተገኝቶ ነበር ። ጥቂት እንደተጫወቱ ካለብ በፍጥነት ሲሮት ወደቀ አወዳደቁ ከባድ ስለነበረ የቀኝ እጁ ክፉኛ ተጎዳ አጥንቱ ተሰበረ ።
ጓደኞቹ ተደናግጠው ሆስፒታል ቢወስዱትም ጉዳቱ ቀላል አልሆነም ከባድ ሰርጀሪ መሰራት እንዳለበት ተነገረው ።
ነገሩን ለማሳጠር ያክል በካሌብ ዝማሬዎች በእውነት ጠቅሞናል "ሳቄ ነው " "የኔ የኔ " ሌሎችም ይጠቀሳሉ ።
ስለሆነም ቅዱሳን የካሌብ ወላጅ ዘመዶች በቅርብ የሉምና እንደ መልካም ቤተሰብ አለንልህ እንበለው ። በጸሎት እናስበው ከጎኑም እንቁምለት ለሰርጀሪ እና ለተለያዩ ወጪዎች ይሆን ዘንድ የቻልንውን ሁሉ ወደ አካውንቱ እናስገባለት ።
👉 Commercial bank of ethiopia👉 1000362843441
ፍቅራችሁን ግለጡለት እየደወላችሁ አይዞህ በሉት ።
ስልክ ቁጥሩ +251 911524288 ነው ።
ከተረባረብን እና ካገዝንው አሁን ካለበት ሆስፒታል ይልቅ የተሻለ ህክምና ማግኘት ወደሚችልበት ይሄዳል ።
ሁላችንም ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ #ሼር እናድርገው ።