Programming language
phyton (#part_4)
💻ሥለ ፓይተን( Pyhton) በተመለከተ ቀጣዩን ክፍል ይዘንለቹ መተናል ተከታተሉን እውቀት እንደምታገኙበት ተሥፋ አናደርጋለን ።
7⃣ wing
ይህ አይ ዲ ኢ(IDE) የተፋጠረው በ wing ሢሆን ፋጣን ፕሮግራሚንግ ለመሥራት ያሥችለናል።
ይህ አይ ዲ ኢ(IDE) በሦስት አይነት አማራጭ ነው የቀረበልን ።
• 1 wing pro ፦ይህ አይ ዲ ኢ(IDE) የተዘጋጀው ለፕሮግራመሮች ሢሆን ከ💰 95-175 $ ያሥከፍላል።
• 2(wing personal) & 3(wing101)
እነዚህ አይዲኢ (IDE)ዎች (open source) በነፃ ምናገኛቸው ከመሆናቸው በተጨማሪ ለተማሪዎች እንዲሁም ለጀማሪዎች አጠቀማቸው ምቹ እና ቀላል ነው።
8⃣ Atom
(open source and cross platform ide)ሢሆን የተዘጋጀው📡(web technology) በመጠቀም ነው።
9⃣Thonny
ሢሆን ይህ አይ ዲ ኢ(IDE) በዋነት የተዘጋጀው ለጀማሪዎች ሢሆን 📝ለፕሮግራመሮች አንድበአንድ(step by step)ድጋፍ ይሠጣል።
ይህ አይ ዲ ኢ(IDE) የተከፈለ ነው አንዱ ራን ለማድረግ ሢሆን ሌላሥኛው ደግሞ ለ(function call)ይጠቅመናል።የመሥመር ቁጥር ሥላለው እያንዳንዱን መሥመር ለመቆጠር ያሥችለናል።በተጨማሪም ቀድመን የፃፍነውን ፕሮግራም ለወደፊቱ መጠቀም እንችላልን።
🔟IDLE
(open source and cross platform ide) ነው።
ሢሆን የተፃፋው (የተዘጋጀው) ሙሉበሙሉ በፓይተን ብቻ ሢሆን ሥሙን ያገኘው ከ (Eric idle)እንደሆነ ይገመታል።
🔰(Eric idle)፦ monty phyton ከመሠረቱት አባላት መካከል አንዱ ነው።ይህ አይ ዲ ኢ(IDE) ካለው ቀላልነት እና ባህርያት አንፃር በዋናነት የተዘጋጀው ለትምህርት መሥክ ነው ።
⚠️ጥያቄ ካለዎት @techinfogroup ላይ ይላኩልን።
Spam ለሆናቹ @tech_haseb_bot ላይ ያናግሩን
⚠️ሌሎች መረጆዎችን ለማግኘት @Tech_haseb_bot

@daily_tech2

#programming_language
#python (#part_5)
ሠላም 🙌 ውድ የ <Tech_Info> ቤተሠቦች ዛሬ ይዘንላቹ የመጣነው ከ Programming language ሥለ phyton በተመለከተ ቀጣዩን ክፍል ይዘንለቹ መተናል ተከታተሉን እውቀት እንደምታገኙበት ተሥፋ አናደርጋለን ።
በዚህ ፅሁፍ ልናቀርብላቹ የወደድነው
🔰ፓይተንን ለምን እንጠቀማለን እና ፓይተንን ተፈላጊ ያደረጉትን ምክንያቶች ለማብራራት የመጀመርያውን ክፍል ይዘን ቀርበናል።🇪🇹
part 1
1⃣Phyton syntax
🔷Dynamically typed
Dynamically typed ማለት ፓይተንን ሥንጠቀም ለምናሥገባው ግብአት (input) ማብራራት አይጠበቅብንም በተጨማሪም ትክክለኛውን መልሥ ያሥገኝልናል።
🖍ለምሣሌ
#java
int x=1;
x=(int)x/2; .... x=0 ምክንያቱም xመጀመርያውኑ int ሥለሆነች ነው።
#phyton
x=1
x=x/2 ...x=0.5 ለዚህ ነው ፓይተን ዳይናሚካሊ ታይፕድ የተባለው።
@daily_tech2
🔶simple syntax
simple syntax ማለት የፓይተን አፃፃፍ በጣም ቀላል እና ግልፅ ነው። አንዳንድ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅዎች አፃፃፋቸው የሚከብድ ነገር አለው ።
like parantheses { } # brackets ( ) # braces # commas ,& colons ፡ ይገኙበታል ።
@daily_tech2 🖍ለምሣሌ
በጃቫ(java)
public class Habesha Tech{
public static void main(String args[ ]){
System.out.println("hello members");
}
} 💻 hello members
በፓይተን (phyton)
print ('hello members') 💻 hello members በዚህ አጋጣሚ ማለት ምን ፈልገው ባለፈው ፓይተን (part one )ላይ በሠጠነው ለጃቫ በሠጠነው ምሣሌ ssytem.out.println("hello members") ❌ የሚለው System.out.println("hello members") በሚለው ይሥተካከል እንላለን። ለተፈጠረው የታይፒንግ ስህተት ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን።
🔷one liner
ይህ ማለት በፓይተንን ሥንጠቀም በአንድ መሥመር ብቻ ስሌት (calculation)መሥራት እና መልሥ ማግኘት እንችለለን ።ምናልባትም ሌሎች ፕሮግራሚንግ ላንጉጅዎች አንድ ብሎክ የሚፈጅብንን ፕሮግራም ማለት ነው።
🖍ለምሣሌ
#java
Int temp =x;
x=y;
y=temp;
#phyton
x,y=y,x
ሥለፓይተን ሣይንታክሥ ይህን ያህል ካልን ሌሎችን እንመልከት
2⃣ ተፈላጊ እና ከፍተኛ ክፍያ ሥለሚያሥገኝ
ፓይተን ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ተፈላጊ(ብዙ የሥራ እድል)እና በጣም በፍጥነት ላይ በማደግ ላይ ካሉ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅኦች አንዱ ነው። ፓይተን በአሁኑ ሠአት⏱ ብዙ የሥራእድል እና ከፍተኛ ክፍያ💵 ያሥገኛል።
በአሁኑ ሠአት🕰 ፓይተንን ከሚጠቀሙ ትልልቅ ኩባንያዎች መካከል
#google #instagram #spotify
#facebook #reddit #NASA
#dropbox #IBM #amazon #quora
እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው።
በቀጣይ ፕሮግራም በሚኖረን ቆይታ ቀጣዩን⏩ ክፍል ይዘንላቹ እንቀርባለን እሥከዚያው ግን መልካም ጊዜ።

#Programming_language
#phyton (#part_6)
ሥለ ፓይተን( Phyton) በተመለከተ ቀጣዩን ክፍል ይዘንለቹ መተናል ተከታተሉን እውቀት እንደምታገኙበት ተሥፋ አናደርጋለን ።
3⃣ሁለገብ በመሆኑ
ፓይተንን ቀለል እና ተፈላጊ ከመሆኑ በተጨማሪ ልክ እንደ JS, Java, etc...ብዙ ግልጋሎት የሚሠጥ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ነው ይህም ማለት ፓይተንን በመጠቀም ብዙ ነገር መሥራት እንችላለን ።ከነሡም መካከል ጥቂቱን 📌ለመጥቀሥ ያህል ፦
⚪️web development
⚪️Data science
⚪️Arteficial inteligence(AI) etc...
4⃣ከፍተኛ ማህበረሠብ
ፓይተንን ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ከተፈጠረ ከ20አመት በላይ ሆኖታል።ታድያ በነዚህ አመታት ብዙ ነገር ተቀይሯል ማለትም ሥለ ፓይተን ለማወቅ እና ለመረዳት ብዙ አማራጮች አሉን ።ፓይተን በPyPI ለተደገፉ ለተጠቃሚው ተደራሽ የሆኑ 85,000+ ሥክሪፕት እና ሞጁሎች አሉት ፡፡
#ብዙ ፕሮግራመሮች
#ብዙ መጽሃፎች
#ብዙ ላይብራሪ አለው ።ታድያምን ይጠቅመናል ካላቹ በቀላሉ ለማስረዳት ያህል አንድ ነገር እየሠራን ድንገት ልንሣሣት ወይም ግራ ሊገባን ይችላል።ታድያ በዚህ ሠአት አማራጮች ይኖሩናል
👁🗨ፕሮግራመሮችን ኮንታክት ማድረግ እና ድጋፍ መጠየቅ
👁🗨google በማድረግ ከዚህ በፊት በዚህ ዙርያ የተሠሩ ሥራዎች እና መልሦቻቸውን ማግኘት እንችላለን ።ሥለሆነም ፓይተንን ተመራጭ ያደርገዋል።
@daily_tech2
5⃣Testing frame work
ሶፍትዌር መፍጠር ቀላል ነገር አይለም ምክንያቱም ብዙ ሥራ (ሂደቶች )አሉት ከዲዛይኑ ጀምሮ የራሡ ኮድ መፃፍ እና ሶፍትዌር ሙከራ ማድረግ ዋነኞቹ ናቸው።ከነዙህ የsoftware ኡደቶች መካከል ሶፍትዌር ሙከራ በጣም ወሣኝ ነገር ነው ።ይህ የሦፍትዌር ሙከራ ለማከናወን የትኛውን ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ መጠቀም እንዳለብን ማወቅ በራሡ በጣም አሥፈላጊ ነገር ነው።ለ automation ሙከራ ፓይተንን መጠቀም ምርጥ መፍትሔ ነው ። ይህ ፓይተን የተዘጋጀው ከframework ጋር በመሆን መሥራት ይችላል።ነገሮችን ለማቅለል እንደ #ሴሌኒየም(selenium)እና #ስፕላይተርsplinter) ያሉ መሣሪያዎች እና ሞጁሎች አሉት።ሥለሆነም ፓይተንን ሥንጠቀም በአጭር ጊዜ እና በቀላል መንገድ ሥራችንን ማጠናቀቅ እንችላለን።
6⃣web development
Web devlopment ማለት ዌብሣይትን ለኢንተርኔት (አለም አቀፍ)ወይም ኢንትራኔት( ለግል ኔትዎርክ)ያለውን ሥራ ያካትታል ።ይህም ማለት ከአንድ ገፅ እስከ ውስብስብ የኢንተርኔት መተግበርያ(application)ያሉትን ያካትታል።
#web_devlopment በፓይተን ለመሥራት ብዙ አማራጮች አሉን ማለትም ፓይተን ለ #web\devlopment የሚጠቅሙ ብዙ ፍሬም ወርኮች አሉት።
📌ከነዚህም መካከል
⚪️django
⚪️Flask
⚪️Pylons
⚪️Web2py ዋነኞቹ ናቸው።
እነዚህ #frameworkኦች በፍጥነታቸው የታወቁ ከመሆናቸው ምክንያቱም በፓይተን የተዘጋጁ በመሆናቸው ነው ።
‼️ለዛሬ በእዚህ እናበቃለን በቀጣይ በሚኖረን ቆይታ ቀጣዩን ክፍል ይዘንላቹ እንመጣለን እሥከዛው ግን መልካም ጊዜ፡፡

🛃እንዴት አርገን በቀላሉ #ዋይፋይ #ኔትዎርክ መዘርጋት እንችላለን?
🔺የሚያስፈልጉ ዋና ዋና እቃዎች ምን ምን ናቸው?
♦️WiFi Router
♦️Power
♦️DSL
♦️Internet
◾️Wifi Router : ብዙ አይነት አለ ለ #ምሳሌ ሞደም እና #ራውተር አንድ ላይ የሚሰሩ ወይንም በላያቸው ላይ 4 ፖርት ያላቸው አሉ ሌላኛው ደሞ ዋይፋይ ሚሰራ እንደገና ደሞ እንደ ፓወር ባንክ ሚጠቅም ይህም ማለት ስልካችንን ቻርጅ ማድረግ ያስችለናል! በተጨማሪም በ USB ሲም ካርድ በመጠቀም ዋይፋይ መተቀም እንችላለን! ወደ ስራ ስንገባ በመጀመሪያ ከቴሌ በምንፈልገው አይነት ፓኬጅ ገዝተን ወደ ቤታችን መስመር ያስገቡልናል በመቀጠል የገዛነውን ሞደም ወይንም ዋይፋይ ራውተር ላይ ከቴሌ ሚመጣውን ገመድ እንሰካለን ከሰካን በኋላ በግራ በኩል 3 ላይቶች አሉ!
◾️Power : ይሄ የሚያመለክተው የ #ሞደሙን ወይንም #ዋይፋይ ራውተሩን አዳብተር ላይ መሰካታችን ነው!
◾️DSL : ይሄ ሚያመለክተው ከቴሌ ሚመጣውን ገመድ ስንሰካ ወደ #ሞደም መድረሱን ሚያሳይ የዋይፋይ #Part ነው!
◾️ Internet : ይሄ ደግሞ ኢንተርኔት በስልካችን ወይንም በኮምፒዩተር በምንጠቀምበት ወቅት የሚበራ ነው! ሌሎች 4 ፖርቶች አሉ! እነዚህ ሚጠቅሙን ወደ #Desktop ለ #ማገናኘት እናም የ #ዋይፋይ #ፓስዎርድ ለመቀየር ይጠቅመናል!
▫️ዋይፋይ ራውተር #Adapter ስንሰካ ፓወር #Indicator ላይት ይበራል! በመቀጠል በቀኝ በኩል ከሚገኙት 4 ፖርቶች በ ምንፈልገው ፖርት ላይ በመሰካት ወደ ዴስክቶፕ በማገናኘት የ #ዋይፋይ #ፓስዎርድ መቀየር እንዲሁም #ስሙን ማስተካከል እንችላለን!
🔅ዋይፋይ የማስገባት ሀሳብ ካሎት ይሄ ፕሮግራም በቂ ነው!
💬ሀሳብ ወይም አስተያየት ካላቹ
@BirhanTechnologiesBot ላይ ማድረስ ትችላላችሁ!
⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On አድርጉት!
Credity InfoOfTech | #Signal #BT