ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
577 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
521 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
​​Programming language
phyton (#part_4)

💻ሥለ ፓይተን( Pyhton) በተመለከተ ቀጣዩን ክፍል ይዘንለቹ መተናል ተከታተሉን እውቀት እንደምታገኙበት ተሥፋ አናደርጋለን ።

7⃣ wing
ይህ አይ ዲ ኢ(IDE) የተፋጠረው በ wing ሢሆን ፋጣን ፕሮግራሚንግ ለመሥራት ያሥችለናል።
ይህ አይ ዲ ኢ(IDE) በሦስት አይነት አማራጭ ነው የቀረበልን ።
• 1 wing pro ፦ይህ አይ ዲ ኢ(IDE) የተዘጋጀው ለፕሮግራመሮች ሢሆን ከ💰 95-175 $ ያሥከፍላል።
• 2(wing personal) & 3(wing101)
እነዚህ አይዲኢ (IDE)ዎች (open source) በነፃ ምናገኛቸው ከመሆናቸው በተጨማሪ ለተማሪዎች እንዲሁም ለጀማሪዎች አጠቀማቸው ምቹ እና ቀላል ነው።

8⃣ Atom
(open source and cross platform ide)ሢሆን የተዘጋጀው📡(web technology) በመጠቀም ነው።

9⃣Thonny
ሢሆን ይህ አይ ዲ ኢ(IDE) በዋነት የተዘጋጀው ለጀማሪዎች ሢሆን 📝ለፕሮግራመሮች አንድበአንድ(step by step)ድጋፍ ይሠጣል።

ይህ አይ ዲ ኢ(IDE) የተከፈለ ነው አንዱ ራን ለማድረግ ሢሆን ሌላሥኛው ደግሞ ለ(function call)ይጠቅመናል።የመሥመር ቁጥር ሥላለው እያንዳንዱን መሥመር ለመቆጠር ያሥችለናል።በተጨማሪም ቀድመን የፃፍነውን ፕሮግራም ለወደፊቱ መጠቀም እንችላልን።

🔟IDLE
(open source and cross platform ide) ነው።
ሢሆን የተፃፋው (የተዘጋጀው) ሙሉበሙሉ በፓይተን ብቻ ሢሆን ሥሙን ያገኘው ከ (Eric idle)እንደሆነ ይገመታል።

🔰(Eric idle)፦ monty phyton ከመሠረቱት አባላት መካከል አንዱ ነው።ይህ አይ ዲ ኢ(IDE) ካለው ቀላልነት እና ባህርያት አንፃር በዋናነት የተዘጋጀው ለትምህርት መሥክ ነው ።

⚠️ጥያቄ ካለዎት @techinfogroup ላይ ይላኩልን።
Spam ለሆናቹ @tech_haseb_bot ላይ ያናግሩን
⚠️ሌሎች መረጆዎችን ለማግኘት @Tech_haseb_bot
​​Programming language
phyton (#part_4)

💻ሥለ ፓይተን( Pyhton) በተመለከተ ቀጣዩን ክፍል ይዘንለቹ መተናል ተከታተሉን እውቀት እንደምታገኙበት ተሥፋ አናደርጋለን ።

7⃣ wing
ይህ አይ ዲ ኢ(IDE) የተፋጠረው በ wing ሢሆን ፋጣን ፕሮግራሚንግ ለመሥራት ያሥችለናል።
ይህ አይ ዲ ኢ(IDE) በሦስት አይነት አማራጭ ነው የቀረበልን ።
• 1 wing pro ፦ይህ አይ ዲ ኢ(IDE) የተዘጋጀው ለፕሮግራመሮች ሢሆን ከ💰 95-175 $ ያሥከፍላል።
• 2(wing personal) & 3(wing101)
እነዚህ አይዲኢ (IDE)ዎች (open source) በነፃ ምናገኛቸው ከመሆናቸው በተጨማሪ ለተማሪዎች እንዲሁም ለጀማሪዎች አጠቀማቸው ምቹ እና ቀላል ነው።

8⃣ Atom
(open source and cross platform ide)ሢሆን የተዘጋጀው📡(web technology) በመጠቀም ነው።
@daily_tech2