#Breaking_News
የዓዲ ግራት ዩንቨርስቲ ቦርድ ባደረገው ኣስቾኳይ ስብሰባ የሶስት ምክትል ፕሬዝዳንቶች ሹመት ኣፅድቋል:: በዚህም መሰረት
1. ዶ/ር ፀጋይ በርሀ- የኣካዳሚክ ም/ፕሬዝዳንት
2. ዶ/ር ገ/ኪዳን ተስፋይ የምርምርና ማሕበረሰብ ኣገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት
3. ኣቶ ፅጋብ ኣረጋዊ(ተባባሪ ፕሮፌሰር) የኣስተዳድርና ልማት ም/ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸውን የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል፡፡
@nationalexamsresult
Via #tikvah

#Breaking News
#Hawassa University
ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ትላንት ምሽት 5፡30 አካባቢ አንድ ተማሪ ከቤተመፅሃፍ ሲመለስ በጩቤ መወጋቱን ለማረጋገጥ ችለናል
ከብዙ ቤተሰቦቻችን እንደደረሰን ጥቆማ በጩቤ የተወጋው ተማሪ ህይወቱ እንዳለፈ ነው ፤ ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኋላ ጉዳዩን በሚመለከት ወደ ዩንቨርሲቲው ስልክ በመደወል እርግጠኛ መረጃውን የምናደርስ ይሆናል ።
@nationalexamsresult
Via ATC

#Breaking_News❗️
#ሰበር_ዜና❗️
በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 23 ደርሰዋል።
በኢትዮጵያ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ዐቢይ «ከ800 በላይ ሰው እስካሁን ምርመራ ያደረገ ቢሆንም 23 ሰው ገደማ በዚህ ቫይረስ መጠቃቱ ተረጋግጧል» ብለዋል።
Via DW
#እጃችንን_እንታጠብ
#ር__ቀ__ታ__ች__ን__ን__እ__ን__ጠ__ብ__ቅ
#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

#BREAKING_NEWS❗️
ሰበር ዜና❗️
ቅዱስ ሲኖዶስ የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ በታላቅ ጥንቃቄ እንዲከፈቱ ወሰነ❗️
ዝርዝሩን እናቀርባለን……

የኮሮና ወረርሽኝን የሚያቆም መድሀኒት መገኘቱን የቻይና ሳንቲስቶች ተናገሩ።
ወረርሽኙን ክትባት ያቆመዋል ተብሎ ይገመት ነበር የሚሉት የቻይና ላብራቶሪ ተመራማሪዎች የኮሮናን ስርጭት በፍጥነት የማቆም ሀይል ያለው መድሀኒት እያዘጋጀን ነው ብለዋል፡፡
በአንጋፋው የፔኪንግ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ አጥኚዎች እንደሚሉት ይሄ መድሀኒት የተጠቂዎችን ማገገሚያ ጊዜ ማሳጠር ብቻ ሳይሆን ለተወሰነ ጊዜ ከቫይረሱ ሙሉ በሙሉ ነፃ ያደርጋል ብለዋል፡፡
ይሄ መድሀኒት በእንስሳት ደረጃ ተሞክሮ ስኬታማ ሆኗል ብለዋል በቤጂንግ ዩኒቨርሲቲ የጄኖሚክስ መዕከል የኢኖቬሽን ዳይሬክተር ሱኔይ ዚ ፡፡
ከ60 ከኮሮና ካገገሙ ሰዎች ላይ ኢምዩኒቲ ( ከሰውነታቸው በሽታ የመከላከል አቅም ) ላይ በመውሰድ ተዘጋጅቷል ነው የተባለው መድሀኒቱ፡፡
ካገገሙ ሰዎች ላይ የተዘጋጀው ይሄ መድሀኒት ለበሽታው መድሀኒት ሊሆን እንደሚችል እርግጠኛ እየሆንን ነው፤ የማገገሚያ ጊዜውም ከዚህ ወዲያ ያጥራል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
እንደ ሱኔይ ዚ መድሀኒቱ በዚህ አመት ይደርሳል መባሉን AFP ዘግቧል።

#BREAKING_NEWS
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በሁሉም በመንግስትና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በግላቸው ከፍለው የሚማሩ ተማሪዎች ጋር በተያያዘ በሚከተለው መልኩ እንዲተገበር ተወስኗል፡፡
ሙሉውን ለማንበብ👉 https://telegra.ph/HERQA-05-29
©የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

#ሰበር_ዜና
#BREAKING NEWS‼️
የተመረጡ የህዋሓት ወታደራዊ ዐቅሞች ይመታሉ----መንግስት
መንግሥት እስከ አሁን ድረስ ለሰላም በሩን ክፍት አድርጎ ቢጠባበቅም አሸባሪዉ ህወሓት ጥቃቱን ቀጥሎበታል።
በመሆኑም የፌዴራል መንግሥት ያለ ቅድመ ሁኔታ ለመነጋገር የገለጸው ዝግጁነት እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ለአሸባሪዉ ፀረ ሰላም ዕብሪት ምንጭ የሆኑ ወታደራዊ ዐቅሞችን ዒላማ ያደረገ ርምጃ ይወስዳል ብሏል።
የተመረጡ የህዋሓትን ወታደራዊ ዐቅሞችም ይመታል።
ስለሆነም በትግራይ የምትኖሩ ወገኖቻችን በተለይም የአሸባሪዉ ህወሓት ወታደራዊ መሣሪያዎች እና ማሠልጠኛዎች ካሉባቸው አካባቢዎች ራሳችሁን እንድታርቁ ይመከራል።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ዝርዝር ይዘን እንመለሳለን

#ሰበር_ዜና #Breaking_News
ከ2014 የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የማለፊያ ውጤት (ከ50% በላይ) ያመጡት ሦስት በመቶ ብቻ ናቸው
ሐሙስ ጥር 18 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) ኩረጃን ለማስቀረትና የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በሚል፣ በልዩ ሁኔታ ከተሰጠው የ2014 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ የመልቀቂያ ፈተና ከወሰዱት መካከል ውጤታቸው ከ50 በመቶ በላይ የሆኑ ተማሪዎች ከ28 ሺሕ እንደማይበልጥ አዲስ ማለዳ ከአስተማማኝ ምንጮቿ ሰማች፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርስቲ በተሰጠው ፈተና ከ980 ሺሕ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፣ ወደ ዩኒቨርስቲ የሚያስገባውን ፈተና ከወሰዱት ተማሪዎች መካከል 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ አማካይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር 28 ሺሕ ገደማ መሆናቸው አዲስ ማለዳ ከትምህርት ሚኒስቴር ምንጮቿ ሰምታለች፡፡
ከፍተኛ ጥያቄ የሚነሳበትን የትምህርት ጥራት ለማሻሻል እና የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ላይ የሚስተዋለውን ኩረጃ ለማስቀረት ወሳኝ ነው የተባለለት ፈተና በጥብቅ ቁጥጠር ከ50 በሚበልጡ የአገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች መሰጠቱ ይታወቃል፡፡
የፈተና ውጤቱ ከዛሬ እኩለ ሌሊት ጀምሮ በበይነመረብ ይፋ እንደሚደረግ፣ ተማሪዎችም በተሰጣቸው የመለያ ቁጥር ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ የአዲስ ማለዳ ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡ በውጤቱ ላይ ትምህርት ሚኒስቴር በነገው ዕለት መግለጫ እንደሚሰጥም ይጠበቃል፡፡
የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር፣ ዩኒቨርስቲዎች ካላቸው የመቀበል አቅም ጋር በፍፁም እንደማይጣጣም መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች 130 ሺሕ በላይ ተማሪዎችን የመቀበል አቅም እንዳላቸው የትምህርት ሚኒስቴር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ይህም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ካላቸው የቅበላ አቅም የ2014 ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡት ከዩኒቨርሲቲዎቹ የመቀበል አቅም ከ20 በመቶ የማይበልጥ ነው ማለት ነው፡፡
ከፍተኛ የተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል ማጋጠሙን የመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊዎች የሰሙ ሲሆን፣ ያጋጠመውን የተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል ምን ይደረግ በሚለው ላይ ምክክር እየተደረገበት ነው፡፡ በውይይቱ የዩኒቨርስቲዎች መቀበል የሚችሉት አቅም ጋር የሚጣጣም ተማሪ፣ ወደ ዩኒቨርስቲ ሊገባ የሚችልበት ሁኔታ ላይ ውሳኔ እንደሚሰጥ ይጠበቃል፡፡
የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ መሆኑንን ተከትሎ፣ ዩኒቨርስቲዎች በመቀበል አቅማቸው ልክ ተማሪዎችን እንዲቀበሉ አማራጭ እየተፈለገ ነው፡፡ በዚህም በልዩ ሁኔታ ለማለፊያ የቀረበ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን የማጠናከሪያ ትምህርት ወስደው ወደ ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ ይደረግ የሚለው አንዱ አማራጭ ሆኖ በመንግሥት በኩል እየታየ እንደሆነ አዲስ ማለዳ ሰምታለች፡፡ በተማሪዎቹ ውጤት ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት እንዲያውቁት የተደረገ እንደሆነ ማወቅ ተችሏል፡፡
የ2014 የ12ኛ ክፍል ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች መሰጠቱ፣ በትምህርት ስርዓቱ ላይ ያለውን ስብራት ለማከም እንደ አንድ የመፍትሔ አቅጣጫ ተወስዷል፡፡ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግበራዊ የተደረገው የፈተና ስርዓት፣ በዩኒቨርስቲ መምሀራን አማካኝነት፣ ተማሪዎችም ከተማሩበት አካባቢ ርቀው በዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢዎች ውስጥ የተሰጠ ነበር፡፡
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

#ውጤት
በዚህ ሰዓት ትምህርት ሚኒስቴር መግለጫ በመስጠት ላይ ይገኛል።
ለፈተና ከተመዘገቡ ተማሪዎች ውስጥ
👉326 የናቹራል ተማሪዎች
👉39 የሶሻል ተማሪዎች
👉በድምሩ 365 ተማሪዎች ከፈተና ደንብ ጥሰት ጋር በተያያዘ ታግደዋል።
📌92% ተማሪዎች በወረቀት ተፈትነዋል።
📌8% ተማሪዎች በኦንላይን ተፈትነዋል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ