#ሰበር_ዜና #Exitexam
#ውጤት_ተለቋል
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤታቸውን እያዩ ይገኛሉ። በዩኒቨርሲቲው መምህር ከሆኑ የቻናላችን መረጃ አጋር ደውለን እንዳረጋገጥነው ዛሬ ከረፋዱ ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታቸውን ሲመለከቱ ቆይተዋል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
ለጥቆማ
@snc1bot

የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና #ውጤት በፀጥታ እና በሌሎች ምክንያቶች ፈተናቸውን ያልወሰዱ ተማሪዎች ፈተናቸውን ከወሰዱ በኃላ ይገለፃል ተብሎ ይጠበቃል።
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ፈተናቸውን ያልወሰዱ ተማሪዎች ከመስከረም 8 እስከ መስከረም 11 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ፈተናቸውን ይወስዳሉ።
የእነዚህ ተፈታኞች እና የመጀመሪያው ዙር ፈተና ተፈታኞች ውጤት አንድ ላይ እንደሚገለፅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
ከቀናት በፊት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፤ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን መስከረም 2016 ዓ/ም አጋማሽ ድረስ ይፋ ለማድረግ እና ጥቅምት ወር 2016 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲ ትምህርት እንዲጀመር እቅድ መያዙን መግለፃቸው ይታወሳል።
©ቲክቫህ
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

#መስከረም_30‼️
የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና #ውጤት እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ ይፋ ሊደረግ እንደሚችል ተገልጿል።
የ የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
Photo
#NationalExam
በባለፈው አመት በጎንደር ከተማ በነበረው ግጭት ምክንያት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ይሰጥ የነበረውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን ባለፉት ሁለት ቀናት ወደ ተቋሙ በመግባት ፈተናውን መውሰዳቸው ተገልጿል።
በአጠቃላይ በፀጥታ ችግር ፈተናውን መፈተናውን ማጠናቀቅ ሳይችሉ ቀርተው የነበሩ 11 ሺህ 851 ተማሪዎች መስከረም 10/2016 ዓ.ም እና መስከረም 11/2016 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲው ገብተው ፈተናውን ወስደዋል።
ተማሪዎቹ የኬሚሰትሪ፣ ባዮሎጂ እና የስነ-ዜጋና ስነ-ምግባር ትምህርት ፈተና እንደወሰዱ ተጠቁሟል።
ተፈታኝ ተማሪዎች ለክልሉ ሚዲያ (አሚኮ) በሰጡት ቃል ፤ ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናው በፍጥነት አርሞ ውጤቱ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ይፋ እንዲደረግላቸው ጠይቀዋል።
በሀገር አቀፍ ፈተናዎች አገልግሎት የፈተና ጣቢያ ኃላፊ ሄነው የተመደቡ አቶ ወንድወሠን ሽፈራው ፤ የተማሪዎች ፈተና ቶሎ ታርሞ ውጤቱ ይፋ እንደሚደረግ ከትምህርት ሚኒስቴር በኩል መረጃ እንዳላቸው ገልጸዋል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎትም ፤ የተማሪዎቹ ፈተና በፍጥነት ታርሞ ውጤቱ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፤ የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና #ውጤት በፀጥታ እና በሌሎች ምክንያቶች ፈተናቸውን ያልወሰዱ ተማሪዎች ፈተናቸውን ከወሰዱ በኃላ እንደሚገለፅ ማሳወቁ ይታወሳል።
አገልግሎቱ ከዚህ ቀደም እንዳሳወቀው ከሆነ አሁን ፈተናቸውን የተፈተኑ ተፈታኞች ከመጀመሪያው ዙር ፈተና ተፈታኞች ጋር አንድ ላይ ውጤታቸው ይገለጻል።
በቅርቡ የአገልግሎቱ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሥራ አስፈጻሚ ማንጠግቦሽ አዳምጤ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ፈተናውን የማረም ሥራ በፍጥነት እየተከናወነ መሆኑን ተናግረው ምናልባትም እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ ውጤቱ ይፋ ሊደረግ እንደሚችል አሳውቀዋል።

#EntranceResult
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤትን ቶሎ ለማድረስ በሙሉ አቅም እየተሰራ መሆኑን በመግለጽ የተማሪዎቹ #ውጤት እስከ መስከረም መጨረሻ ይፋ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወሳል።
ውጤት በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ የሚጠበቅ ቢሆንም በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ላይ የዩንቨርሲቲ ምርጫ ፎርም እየተሞላ እንደሆነ ተማሪዎች ገልፀውልናል። ይህ አሰራር የተለመደ ቢሆንም በርካታ ተማሪዎች ግር መሰኘታቸውን ታዝበናል።
ውጤት ከማወቃቹህ በፊት የዩንቨርሲቲ ምርጫ ፎርም ብትሞሉም የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጎ መቁረጫ ነጥብም ይፋ ከተደረገ በኋላ ወደ መንግስት ዩንቨርሲቲዎች የሚያስገባቸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የዩንቨርስቲ ምርጫቸውን በድጋሚ ይስተካከሉ ዘንድ ሁለተኛ እድል ይሰጣል።( በተለመደው አሰራር መሰረት)
አሁን ላይ የዩንቨርሲቲ ምርጫ ፎርም የምትሞሉ ተማሪዎች የምታስመዘግቡትን ውጤት ገምታቹህ የምትፈልጓቸውን ዩንቨርሲቲዎች በጥንቃቄ ሙሉ። በቅርቡ በጥቂት ቀናት ውስጥ ውጤት ይፋ ሲደረግና መቁረጫ ነጥብም ሲገለፅ ውጤት የሚመጣላቹህ ተማሪዎች ድጋሚ የማስተካከል እድል እንደሚሰጣቹህ እንጠብቃለን።
⭕️ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሜዲያል ትምህርት ተከታትላቹህ ያለፋቹህ ተማሪዎች የማካካሻ ትምህርት በተማራችሁበት የከፍተኛ ተቋም ተመድባቹህ ከ2016 አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጋር ጥሪ ተደርጎላቹህ ፍሬሽማን ኮርስ ትማራላቹህ።
⭕️ በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪሜዲያል ትምህርት ተከታትላቹህ #ያለፋቹህ ተማሪዎች ወደ መንግስት ዩንቨርሲቲዎች የመግባት እድላቹህ እጅግ ጠባብ ቢሆንም ፍሬሽማን በየትኛውም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መማር እንደምትችሉ መገለፁ ይታወሳል።
ውጤትን አስመልክቶ በሰሞኑን በርካታ ያልተረጋገጡ መረጃዎች የሚበዙበት ጊዜ በመሆኑ ታማኝ የመረጃ ምንጮችን ብቻ ተከታተሉ‼️

#ውጤት_ነገ_ይፋ_ይደረጋል
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል " - ትምህርት ሚኒስቴር
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህም ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ለሚዲያ ተቋማት ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ ገልጿል።

#BREAKING_NEWS
#ውጤት
በዚህ ሰዓት ትምህርት ሚኒስቴር መግለጫ በመስጠት ላይ ይገኛል።
ለፈተና ከተመዘገቡ ተማሪዎች ውስጥ
👉326 የናቹራል ተማሪዎች
👉39 የሶሻል ተማሪዎች
👉በድምሩ 365 ተማሪዎች ከፈተና ደንብ ጥሰት ጋር በተያያዘ ታግደዋል።
📌92% ተማሪዎች በወረቀት ተፈትነዋል።
📌8% ተማሪዎች በኦንላይን ተፈትነዋል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ

#ቀጥታ_ስርጭት
ከዚህ በኋላ ፈተናውን በOnline መስጠት አስተማማኝ መሆኑና በዚህ መንገድ ለማስቀጠል አቅም እንዳለን አረጋግጠናል።
ትምህርት ሚኒስቴር

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከዛሬ ለሊት 6:00 ጀምሮ ይፋ ይደረጋል።
ትምህርት ሚኒስቴር
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

#Update
#ውጤት
ከፈተና የደንብ ጥሰት ጋር በተያያዘ
353 ተማሪዎች ላይ የሙሉ ፈተና ውጤት ተሰርዟል።
36 ተማሪዎች ላይ ደግሞ አንድ የትምህርት ዓይነት ተሰርዟል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
#ውጤት
ከፈተና የደንብ ጥሰት ጋር በተያያዘ
353 ተማሪዎች ላይ የሙሉ ፈተና ውጤት ተሰርዟል።
36 ተማሪዎች ላይ ደግሞ አንድ የትምህርት ዓይነት ተሰርዟል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
#update
#ውጤት
ካለፉት ሁለት ዓመታት የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል። በተለይ የተፈጥሮ ሳይንስ ውጤት።
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ (ትምህርት ሚኒስቴር)
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
#ውጤት
ካለፉት ሁለት ዓመታት የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል። በተለይ የተፈጥሮ ሳይንስ ውጤት።
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ (ትምህርት ሚኒስቴር)
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
አጠቃላይ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች 5.4 በመቶ ናቸው። ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ @NATIONALEXAMSRESULT
#Update
#ውጤት
በ2016 ዓ.ም በአጠቃላይ ያለፉ ተማሪዎች 5.4% ተማሪዎች አልፈዋል።
ጠቅላላ ያለፉ ተማሪዎች ቁጥር 36,409 ተማሪዎች አልፈዋል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
#ውጤት
በ2016 ዓ.ም በአጠቃላይ ያለፉ ተማሪዎች 5.4% ተማሪዎች አልፈዋል።
ጠቅላላ ያለፉ ተማሪዎች ቁጥር 36,409 ተማሪዎች አልፈዋል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
#update
#ውጤት
በሀገር ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው።
በትግራይ ፈተናው ከ700 ነው የተሰጠው።
ከቀላሚኖ 675 ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል። በወንድ ተማሪ። ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ተብሏል።
ሌላ በሀገር ደረጃ ከ600 ከተፈተኑት ውስጥ 575 ከፍተኛው ነው ከተፈጥሮ ሳይንስ፤ ሴት ናት። ከማህበራዊ ሳይንስ 538 ተመዝግቧል።
በተፈጥሮም በማህበራዊ ሳይንስም ትልቅ ውጤት የመጣው በሴቶች ነው።
በኦንላይን ከተፈተኑት ተማሪዎች ውስጥ 26.6% ያህሉ አልፈዋል
በወረቀት ከተፈተኑት ተማሪዎች ውስጥ 4.4% ያህሉ አልፈዋል።

#Update #ውጤት #ሬሚዲያል
የሬሚዲያል (ማካካሻ) ትምህርት ዘንድሮም ከአምናው አንፃር በቁጥር ቢቀንስም (ሬሚዲያል የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር ቢቀንስም) ይሰጣል። ቀስ በቀስ ቁጥሩን እየቀነስን ሙሉ ለሙሉ እናቋርጠዋለን።
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

#ውጤት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል።
በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦
► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et
► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284
► በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot
ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም እንደምትችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ።
አገልግሎቱ በቅሬታችሁ ላይ ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል።