ቅዱሳን ኅሩያን የዲ°ን ዮርዳኖስ ትምህርቶች
4.78K subscribers
773 photos
5 videos
17 files
239 links
የዲ.ን ሄኖክ ሀይሌን ስብከት በድምጽ እንለቃለን
ለአስተያየት @EMNE_TSYON @unitte_bot
በቴሌግራም ከፈለጉን @henokhailee
በfacebook ከፈለጉን https://www.facebook.com/tewahidosewhone/
በyoutube ከፈለጉን https://youtube.com/channel/UCq2ueVG6O3ZuKHJ485y7hfg
Download Telegram
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ሥርዓተ ማኅሌት ዘሰኔ ሕንፀተ ቤታ"ሰኔ ፳፩"
@eotcmahlet
@eotcmahlet

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@eotcmahlet
@eotcmahlet
መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል: ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣኅል: እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል: ተፈጸመ ተስፋ አበው #በማርያም_ድንግል: ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

@eotcmahlet

ዚቅ
በዕንቊ ሰንፔር ትትሐነጽ ወበመረግድ: ሃሌ ሉያ ለአብ: ሐጹር የዓውዳ: ትበርህ እምከዋክብት: ሃሌ ሉያ ለወልድ: ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ: #ጽዮን ቅድስት ቤተክርስቲያን: ደብተራ ፍጽምት።

@Eotcmahlet
@eotcmahlet

ነግሥ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ: ለወልድኪ አምሳለ ደሙ: መሠረተ ሕይወት #ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ: ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ: እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።


ዚቅ
እግዚአብሔር ውእቱ ብርሃንኪ ለዓለም: ወመሠረትኪ ለትውልደ ትውልድ: ኢየኀልቅ ብዝኃ ሰላምኪ: ወነገሥት ይትቀነዩ ለኪ: ያመጽኡ አምኃኪ እምርኁቅ ብሔር።

ወረብ
እግዚአብሔር ውእቱ ብርሃንኪ ለዓለም እግዚአብሔር/፪/
"ወመሠረትኪ"/፪/ እግዚአብሔር/፪/
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️@Eotcmahlet⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@eotcmahlet⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️@eotcmahlet
መልክዐ ማርያም
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ: እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ: #ማርያም_ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትዕዛዝ: ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ: ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።

ዚቅ
በሐ በልዋ ተሳለምዋ: ዕግትዋ #ለጽዮን ወሕቀፍዋ: ደዩ ልበክሙ ውስተ ኃይላ: እንተ ተሐንጸት በስሙ: ወተቀደሰት በደሙ: ወተአትበት በዕጸ መስቀሉ: ጌሡ ኃቤሃ እስመ ሃይለ እግዚአብሔር ላዕሌሃ።
@eotcmahlet
ወረብ
"በሐ በልዋ"/፪/ ተሳለምዋ/፪/
ዕግትዋ ለጽዮን ወሕቀፍዋ ደዩ ልበክሙ ውስተ ሃይላ ለቤተክርስቲያን/፪/

መልክዐ ማርያም
ሰላም ለሥዕርተ ርእስኪ ዘተንዕደ ጽፍሮሁ: ለአቡኪ በከናፍሪሁ: #ማርያም_ድንግል ለእግዚአብሔር ጽርሑ: ለገብርኪ እግዝእትየ እትኅድግኒ እላሁ: ከመ ኢይበሉኒ ፀር አይቴኑመ ምክሁ።
@eotcmahlet
ዚቅ
ወሀለወት አሐቲ #ድንግል ጽርሐ ቅድሳቱ ይእቲ ለልዑል: መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል: ወሥዕርታ ሜላት ፍቱል: ወዲበ ርእሳኒ አክሊል በትእምርተ መስቀል።

ወረብ
ወሀለወት አሐቲ "#ድንግል"/፪/ አሐቲ ድንግል/፪/
መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል/፬/
@eotcmahlet
መልክዐ ማርያም
ሰላም ለእስትንፋስኪ ዘመዓዛሁ ሕይወት: ከመ መዓዛ ዕፅ ኅሩይ ዘውስተ ገነት: #ማርያም_ድንግል ቤተ ቅድሳት: ጽንሕኒ ውስተ ሠናይ ወሰውርኒ እሞት: በአክናፍኪ ርግብየ ኅሪት።

ዚቅ
ገነይነ ለኪ ኦ ወለተ ዳዊት: ጽርሐ ቅድሳቱ ለወልድ: ዘወርቅ ማኅፈድ: ወሡራሬሃ ዘመረግድ።

ወረብ
"ጽርሐ ቅድሳቱ #ማርያም"/፪/ ዘወርቅ ማኅፈድ/፪/
ወሡራሬሃ ዘመረግድ ዘወርቅ ማኅፈድ/፪/
@eotcmahlet
መልክዐ ማርያም
ሰላም ለገቦኪ ዘሐመልማለ ወርቅ ክዳኑ: በከመ ዳዊት ይዜኑ: #ማርያም_ድንግል ለያዕቆብ ሞገሰ ስኑ: በልኒ እግዝእትየ አፈቅረከ አኮኑ: እንዘ ረዳኢትከ አነ ዘይክለከ መኑ።

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ አዳም ሕንፄሃ: ሐመልማለ ወርቅ ገበዋቲሃ: #ጽዮንሃ አምኁ ኪያሃ።

ወረብ
ሕንፄሃ "አዳም"/፪/ ሕንፄሃ ለቤተክርስቲያን/፪/
"ሐመልማለ ወርቅ"/፪/ ገበዋቲሃ ሐመልማለ ወርቅ/፪/

መልክዐ ማርያም
ሰላም ለማኅጸንኪ ለእግዚአብሔር ማኅፈዱ: ዘሐነጸኪ የማነ ዕዱ: #ማርያም_ድንግል ምዕዝት ዘእምናርዱ: ኀቤኪ ያንቀዓዱ ለረኪበ ኲሉ መፍቅዱ: ምስለ ካልኡ ዓይንየ አሐዱ።

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ: ለቤተክርስቲያን ልዑል ሐነፃ: በጽድቁ ሐወፃ: እምነ ፀሐይ ይበርህ ገፃ።

ወረብ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ለቤተክርስቲያን/፪/
ሐነፃ ልዑል ለቤተክርስቲያን/፪/

መልክዐ ማርያም
በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ: ለዘይስዕለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ: ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ: #ማርያም ዕንቊየ ክርስቲሎቤ ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ: ዘጸገየ ማኅጸንኪ አፈወ ነባቤ።

ዚቅ
ኢይትአጸው አናቅጽኪ: ክቡራት ዕንቊ መሠረትኪ: ሠናይት ሰላማዊት: እንተ ናፈቅራ በጽድቅ: መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል።

ወረብ
ኢይትአጸው አናቅጽኪ ክቡራት ዕንቊ መሠረትኪ/፪/
ሠናይት ሰላማዊት "እንተ ናፈቅራ"/፪/ በጽድቅ/፪/
@eotcmahlet
ማኅሌተ ጽጌ
በሠላስ አዕባን ገጸ ሥላሴሁ ለአምሮ: ሐኒጾ ቤትኪ #ድንግል ድኅረ ፈጸመ ሣርሮ: አመ ወረደ ለበዓል ምስሌኪ በአማኅብሮ: እንዘ ይብል ቃለ ለዘምሮ ልዑል ቀደሰ ማኅደሮ: ደናግል ለጽጌኪ ዘበጣ ከበሮ።

ዚቅ
በሥላሴሁ ሐነጸ ጥቅማ: #ቤተ_ማርያም ሰመየ ስማ: በሥላሴሁ ሐነጸ ጥቅማ።

ወረብ
በሥላሴሁ "ሐነጸ"/፪/ ጥቅማ #ለማርያም/፪/
ሰመየ ስማ #ቤተ_ማርያም/፪/

ምልጣን
ተቀደሲ ወንስዒ ሃይለ ኦ ቤተ እግዚአብሔር: እስመ ናሁ ንጉሥኪ በጽሐ ዘያበርህ ለኪ በሃይሉ: ለዛቲ ቤት ሣረራ አብ ቀዲሙ ለዛቲ ቤት: ሐነጻ ወልድ ለዛቲ ቤት: ወፈጸማ መንፈስ ቅዱስ።
@eotcmahlet
እስመ ለዓለም
አመ ትትሐነጽ ኢየሩሳሌም: በዕንቊ ሰንፔር ወበከርከዴን በዕንቊ ክቡር: ዓረፋቲሃኒ ወማኅፈዲሃኒ በወርቅ ንጹሕ: ወመርህባሰ ለኢየሩሳሌም ዘቢረሌ: በዕንቊ አጶሮግዮን ወበዕንቊ ሦፎር ትትገበር: እንዘ ይብሉ በኲሉ ፍናዊሃ ሃሌ ሉያ: ይሴብሕዎ እንዘ ይብሉ: ይትባረክ እግዚአብሔር ዘአልዓላ ለጽዮን እምኲሉ ዓለማት።
@eotcmahlet

join and share the link
@eotcmahlet !!
Forwarded from Catacomb
#ትውልድ_ሁሉ
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

ትውልድ ሁሉ #ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል
ሰላም ለኪ #እመቤቴ በቀኙ ቆመሻል
         አዝ................
ትውልድ ሁሉ መመኪያ አድርገውሽ #ማርያም_ማርያም ሲሉ
     >>    ምልጃሽ ይድረሳቸው #ቤዛዊተ_ኲሉ
     >>    የዘመናት ናፍቆት አለ በልባቸው
     >>    #እመአምላክ ነይና ይታበስ እንባቸው
         አዝ................
ትውልድ ሁሉ ማረፊያ ታዛዬ ድንኳኔ ይልሻል
     >>    ከዓለም መከራ ተጠልሎብሻል
     >>    ፊትሽ ተንበርክኮ ለሚማጸንሽ
     >>    ለድሃ አደጉ ሰው #እናት_አንቺ_ነሽ
         አዝ................
ትውልድ ሁሉ #ቀስተደመናውን #ኪዳኑን አስቦ
     >>    ኒዒ #ድንግል ይላል ደጅሽ ተሰብስቦ
     >>    #በብርሃን_ጸዳል ተገልጠሽ ሳይሽ
     >>    ልቤ ተመሰጠ #ድንግል በግርማሽ
         አዝ................
ወስብሐት #ለእግዚአብሔር
   ወለ #ወላዲቱ_ድንግል
     ወለ #መስቀሉ_ክቡር
       አሜን ይቆየን!!!
@geyohannes
@geyohannes
@geyohannes
#ማርያም_ማርያም
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

#ማርያም_ማርያም ልበል
እረፍቴ ሆይ #በስምሽ ልጠለል
#የቃል_እናት ያድናል #ቃልሽ
ተአምር ይሰራል #ስምሽ
አዝ
ማር ልበል በምድር ያም ልበል በሰማይ
የማይጠግቡት መና የማይጨርሱት ሲሳይ
#መንፈስ_ቅዱስ ቃኝቶት ሰርቶ በምሥጢሩ
አፌ ላይ ጣፈጠኝ #ስምሽ አጠራሩ/፪/
አዝ....................
መድኃኒት ታቅፈሽ #የዓለሙን ጌታ
ከቤተልሔም ደጅ እስከ ጎልጎታ
የዓለሙን ሕመም የዓለሙን በሽታ
ታክሚው ነበር #ድንግል በዝምታ/፪/
          አዝ....................
በምን እንመስልሽ የለሽም ምሳሌ
አንጠግብሽ ብንጠራሽ ብንዘምርልሽ ሁሌ
ምስክር አያሻም #ያንቺን ልዕልና
#የዓለሙን_ንጉሥ ወልደሽዋልና/፪/
          አዝ....................
የወርቅ ማዕጠንት እሳት የታቀፍሽ
የሐዲስ ኪዳን ኪሩብ #ማርያም አንቺ ነሽ
የአርያም ዕጣን ነሽ መዐዛሽ ያማረ
ዘላለም አይወድቅም #አንቺን ያከበረ/፪/
          አዝ....................
ወስብሐት #ለእግዚአብሔር
   ወለ #ወላዲቱ_ድንግል
     ወለ #መስቀሉ_ክቡር
       አሜን ይቆየን!!!
@geyohannes
@geyohannes
@geyohannes
#እንዘ_ተሐቅፊዮ
ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ

እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ንዒ #ማርያም
     ንዒ ንዒ ንዒ #ማርያም/፪/
#የዋኖስ_እናት ነሽ #የርግብ_ወላዲቱ
ንዒ ሠናይትየ ንዒ ናዛዚቱ
የእምነታችን ሙዳይ መንበር ለመሥዋእቱ
     ንዒ ንዒ ንዒ #ማርያም/፪/
#ገብርኤልም ይምጣ የደስታው አብሳሪ
ናይ #ከሚካኤል ጋር ጨለማውን አብሪ
የሕግ ታቦት ሆይ በኛ መሐል ኑሪ
     ንዒ ንዒ ንዒ #ማርያም/፪/
ነጭና ቀይ ነው ያንቺ ጽጌረዳ
የተዋሕዶ አክሊል መለኮት ጸአዳ
በቀይ #ሥጋ_ደሙ አራቀን ከፍዳ
     ንዒ ንዒ ንዒ #ማርያም/፪/
በሰቆቃው ሐዘን በማኅሌት ደስታ
በአንድ የሚሰማብሽ ለቅሶና እልልታ
በጽጌ ምሥጢር ነሽ የዕጣኑ ሽታ

እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ንዒ #ማርያም
     ንዒ ንዒ ንዒ #ማርያም/፪/

ወስብሐት #ለእግዚአብሔር
   ወለ #ወላዲቱ_ድንግል
     ወለ #መስቀሉ_ክቡር
      አሜን ይቆየን!!!
@geyohannes
@geyohannes
@geyohannes
#ከቅዱስ_ዲሜጥሮስ_ሊቅ ጋር በአንድ መኝታ ሆነው #በንጽሕና እና #በድንግልና የኖረች #ቅድስት ማን ናት?
Anonymous Quiz
42%
#ልዕልት_ወይን
30%
#ፍቅርተ_ማርያም
14%
#ማርያም_ሞገሳ
15%
#ሐረግ_ወይን
ከመላእክትም አንዱ ከሀዲ ጉዝፋር ከዚህ ለምን ቆምክ አለው። እርሱም ወዳጁ መርቀፀ ለክብር ባለቤት #ለጌታ_ኢየሱስ_ክርስቶስ እንጂ ለሌላ እንዳይሰጥ ብሎ እንዳማለው ነገረው። መልአኩም የክብር ባለቤት የሕያው #እግዚአብሔር_ልጅ_ጌታ_ኢየሱስ_ክርስቶስ ይህ ነውና ና ስገድ አለው።

ጉዝፋርም ሰገደ ደብዳቤውንም ሰጠው።እየተንቀጠቀጠም የክብር ባለቤት #ጌታዬ_ኢየሱስ_ክርስቶስ ሆይ አመንኩብህ አለ። ጌታም ያንን ወርቅ ይመዝኑ ት ዘንድ አዘዘ። አርባ ልጥርም ሆነ ጉዝፋርንም ከቀሲስ ታዴዎስ ዘንድ እንዲጠመቅ አዘዘው። ከቤተሰቡ ሁሉ ጋር ተጠመቀ የተጠመቁትም ሰባ አምስት ነፍስ ሆኑ።

ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን እኛንም በከበሩ ቅዱሳኑ ጸሎት ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋር ለዘለዓለሙ ይሁን አሜን፡፡

#የዕለተ_ሐሙስ_ፍጥረታት

#ሐሙስ፡- የሚለው የዕለቱ ስም ሀምሰ ከሚለው የግእዝ ቃል የተገኘ ነው #አምስተኛ ማለት ነው፡፡ አምስተኛነቱም እግዚአብሔር ፍጥረታትን መፍጠር ከጀመረበት ከዕለተ እሑድ ጀምሮ ያለው ቀን ማለት ነው፡፡

  #የሐሙስ_ፍጥረታት
እግዚአብሔር ሐሙስ በቀዳማይ ሰዓት ለሊት “#ውሃ_ሕያው_ነፍስ_ያላቸው_ተንቀሳቃሾች_ታስገኝ” ብሎ በማዘዝ ሦስት አይነት ፍጥረታትን ፈጠረ፡፡ ዘፍ 1፡20 በዕለተ ሐሙስ የተፈጠሩት ሦስት ፍጥረታት ዘመደ እንስሳት የሚባሉት አሣዎች፣ ዘመደ አራዊት የተባሉት ኣዞ፣ጉማሬ፣ አሳነባሪ፣ ዘመደ አዕዋፍ የሚባሉት ደግሞ ዳክዬዎች ናቸው፡፡ 
#በዕለተ_ሐሙስ_የተፈጠሩት_ፍጥረታት_ተፈጥሮአቸው_ከአራቱ_ባሕሪያተ_ስጋ /መሬት፣ ውሃ ፣ነፋስና፣ እሳት/ ነው፡፡ አካላቸው ሥጋና ደም፣ አፅምና ጅማት ሲሆን በደም ነፍስ ይንቀሳቀሳሉ የደመ ነፍስ እውቀት አላቸው ደመነፍስ ማለትም በደም ነፍስነት፣ ኃይልነት የሚንቀሳቀሱ፣ የደም ነፍስ ያላቸው፣ ደማቸው ሲቆም እንቅስቃሴያቸውም የሚቆም ማለት ነው፡፡
   #የሐሙስ_ፍጥረታት_በአካሄዳቸው_በአኗኗራቸው_አንፃር_በሦስት_ይከፈላሉ በአካሄዳቸው በልብ የሚሳቡ፣ በእግር የሚሽከረከሩ፣ /የሚሄዱ/፣ በክንፍ የሚበሩ ይባላሉ፡፡

#በአኗኗራቸውም አንጻር በባህር ውስጥ ተፈጥረው በረው ወደ የብስ፣ ወደ ደረቁ መሬት የወጡ፣ በዚያው በተፈጠሩበት በባህር ውስጥ የቀሩ፣ ወጣ ገባ እያሉ ማለት ከባህር ወደ የብስ፣ ከየብስ ወደ ባሕር ወጣ ገባ እያሉ የሚኖሩ ይባላሉ፡፡ ከእነዚህም ፍጥረታት የሚበሉና የማይበሉ ለሰው የሚገዙና፣ የማይገዙም አሉ፡፡
    
#የሐሙስ_ፍጥረታት_ምሳሌነት

#በባሕር_ውስጥ_የሚኖሩት_ምሌሳነታቸው፡-

በእግዚአብሔር አምነው በስሙ ተጠምቀው በዚያው ፀንተው የሚኖሩ ሰዎች፤
በሕገ እግዚአብሔር ፀንተው በትዳር ተወስነው በሀብት በንብረታቸው መልካም ስራ እየሠሩ ዓሥራት አውጥተው፣ በዓላትን አክብረው የሚኖሩ የሕጋውያ ሰዎች፤
ግብራችንን አንተውም ብለው ሲሰርቁ ሲቀሙ፤ ሲምሉና ሲገዘቱ የሚኖሩ የኃጥአን ምሳሌ ናቸው፡፡

#ወጣ_ገባ_እያሉ_የሚኖሩት_ምሳሌነታቸው
  አንድ ጊዜ ወደ ዓለም አንድ ጊዜ ወደ ገዳም ሲመላለሱ የሚኖሩ መነኮሳት፣
አንድ ጊዜ ወደ ሀይማኖት አንድ ጊዜ ወደ ክህደት የሚወላውሉ ሰዎች፤
#በባሕር_ተፈጥረው_በረው_ወደ_የብስ_የሄዱት
ከዘመድ አዝማድ ተለይተው ርቀው ከበረሃ ወድቀው ደምፀ አራዊቱን ፀብአ አጋንንቱን ግርማ ለሊቱን ታግሰው የሚኖሩ የመናንያን ምሳሌ ናቸው፡፡
አንድም በባህር ተፈጥረው በረው ወደ የብስ የሚኖሩት የከሀዲዎች ምሳሌ ነው በሀይማኖት ኖረው በኋላ ይክዳሉና
           
#አካሄዳቸውም 
#በልብ_የሚሳቡ፡- የመንግስት ምሳሌ ናቸው እነዚህ በልብ (በደረት) ተስበው ስራቸውን ፈቃዳቸውን እንዲፈፅሙ መንግስትም በልቡ ያሰበውን ይሠራል ይፈፅማል፡፡
#በእግር_የሚሽከረከሩ
“ያላችሁን ትታችሁ ተከተሉኝ” ባለው አምላካዊ ቃል መሠረት ሁሉን ትተው ከሴት ከወንድ እርቀው ድንግልናቸውን ጠብቀው ከትሩፋት ወደ ትሩፋት እየተሸጋገሩ የሚኖሩ የመናንያን ምሳሌ፡፡

#በክንፋቸው_የሚበሩት፡- ሥጋችሁን እንጂ ነፍሳችሁን ለመግደል የማይችሉትን አትፍሩ ባለው አምላካዊ ቃል ተመርተው ሳይፈሩ ዓላውያን ነገስታት ካሉበት ገብተው ሃይማኖታቸውን በመመስከር ሰማዕታትነታቸውን የሚፈፅሙ ሰማዕታት ምሳሌ ናቸው፡፡
  #ሰው_የሚባላቸውና_ለሰው_የሚገዙት፡- ለእግዚአብሔርና ለሰው በፍቅር በትሕትና የሚገዙ፣ የእግዚአብሔርን ፍቃድ የሚፈፅሙ የፃድቃን ምሳሌ ናቸው፡፡
#ሰው_የማይበላቸው_ለሰው_የማይገዙት ለእግዚአብሔርም ለሰውም የማይገዙ፣ አንገዛም አንታዘዝም ብለው በትዕቢት በዓመፅ የሚኖሩ የሃጣን ምሳሌ ናቸው፡፡
እግዚአብሔር ከአንድ ባሕር ሦስት ወገን የሆኑ ፍጥረታትን ፈጠረ፡፡ ከአንድ ማየገቦ ሦስት ትውልድ፡- ትውለደ ሴም፣ ትውልደ ያፌት፣ ትውልደ ካም ይጠመቁ ዘንድ መሰጠቱን  ያሳያል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ልጅነት በአብ‹ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ተጠምቀው ለመሰጠቷም ምሳሌ ነው፡፡
  በዕለተ ሐሙስና በዕለተ ዓርብ የተፈጠሩት ፍጥረታት “እንስሳት” በመባል አንድ ቢሆኑም በአኗኗራቸውና በግብራቸው ይለያያሉ፡፡ የሐሙስ ፍጥረታት ከባሕር ተለይው በየብስ /በምድር/ መኖር አይችሉም የፀሐይ ሙቀት ሲነካቸው ይሞታሉ፡፡
  የግብር ፍጥረታትም ከምድር ተለይተው በባህር ውስጥ መኖር አይችሉም የባህር ውርጭ ቅዝቃዜ ይገድላቸዋልና፡፡

#ሚያዝያ_1 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት፣
፩, ቅዱስ መርቄ ጻድቅ (ክርስቲያናዊ ነጋዴ)
፪, ቅዱስ ዮሐንስ ዘኢየሩሳሌም
፫, አባ ሚካኤል ዘእስክንድርያ
፬, #እግዚአብሔር በእግር የሚራመዱ በክንፍ የሚበሩና በልብ የሚሳቡ በየብስ የሚኖሩ ፍጥረታትን ፈጠረ

#ወርኃዊ_በዓላት
፩, በዓታ ለእግዝእትነ #ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ
፪, ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና
፫, ቅዱሳን ሊቀ ካህናት አበው (ዘካርያስና ስምዖን)
፬, አባ ሊባኖስ ዘመጣዕ
፭, አቡነ ዜና ማርቆስ
፮, አቡነ መድኃኒነ እግዚእ ዘደብረ በንኮል

እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል። መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።(ማቴ. ፭÷፲፬-፲፮)

        ✝️ወስብሐት ለ#እግዚአብሔር✝️