Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
1.92K subscribers
825 photos
23 videos
192 files
170 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial


To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
Baga Ayyaana Irreechaa bara 2017 nagaan geessan!

እንኳን ለ2017 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Happy 2017 Irreechaa Holiday!

@fideltutorial
12😁1
ዛሬ አለም አቀፍ የመምህራን ቀን ነው

እንኳን አደረሳችሁ!

@fideltutorial
7
#MoE

በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል።

በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ ተብሏል።

በመንግስት ተቋማት ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ የሪሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

Via @tikvahuniversity
👍2
ለተጨማሪ መረጃ
በቴሌግራም: @fideltutorial
ኢንስታግራም፡ fidel_tutorial
TikTok: @fideltutorial ይቀላቀሉን!
😁6👍2
መልካም ቅዳሜ ተመኘንላችሁ!
@fideltutorial
http://www.fideltutorial.com
👍5
#tutor #tutorial #tutorialinaddis #mentorship #tutorinaddis #femaletutor #confidence #kids #Examprparation #Grade12 #Besttutoringcompany

የምስራች ለወላጆች!
ፊደል ቱቶሪያል

በአዲሱ ዘመን ለልጅዎ የትምህርት ስኬት አጋዥ ይፈልጋሉ?
እንግድያውስ፤ ኑ አብረን እንስራ!
ይደዉሉ፡ 👇
0979795154
0979795468

Social media: @fideltutorial
Website: www.fideltutorial.com
2👍2
#ethioipa #flag
#unity #sovereignty

17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን

“ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ”

@fideltutorial
www.fideltutorial.com
1👍1
🌟Great News To Addis Ababa University Students 🌟

Join us on October 18, 2024, from 2 PM to 4 PM at the 6 Kilo Main Campus for an engaging event that could shape your career!

Why Attend?

This is a fantastic opportunity to network with industry leaders, ask questions, and explore various career paths that can make a real impact in your community and beyond!

Organized by YeMuyaWeg Initiative and AAUCEBS in collaboration with Aha Psychological Services Center, @fideltutorial and @mentalweg.
ስኬት ብዙውን ጊዜ በትብብር እና በመመሪያ ይመሰረታል። በቤት ውስጥ #አስጠኚ መጠቀም ለልጅዎ የትምህርት ስኬት ግላዊ ድጋፍን ይሰጣል፣ ይህም ፈታኝ ፅንሰ-ሀሳቦችን እንዲረዱ እና ለጥናት እንዲነቃቁ ያግዛቸዋል።

በተቀናጀ ትምህርት እና ማበረታቻ፣ በራስ መተማመንን ይገነባሉ እና የትምህርት ግቦችን የበለጠ ውጤታማ በሆነ መንገድ ያሳካሉ።

ያስታውሱ፣ እርዳታ መፈለግ ለስኬት የሚሆን ብልህ እርምጃ ነው!

ለልጆችዎ የጥናት አጋዥ፣
ፊደል ቱቶርያል አለልዎ
ለአግልግሎታችን👇 በዚህ ያገኙናል!
0979795154 / 0979795468
Social media: @fideltutorial
Website: www.fideltutorial.com
👍5🎉1
መልካም ሳምንት 😊
👏5
Our panel discussion at Addis Ababa University was a remarkable experience. We had engaging discussions about choosing individual career paths, equipping students with the skills to stand out, and seizing opportunities to build a successful career while still in university. Students from various departments, along with career club heads and department heads, actively participated in the event. We extend our heartfelt thanks to Yemuya Weg for the collaboration, and to Addis Ababa University for hosting us. It was a fantastic opportunity to share insights and inspire the next generation of professionals. #CareerDevelopment #AddisAbabaUniversity #PanelDiscussion
3👍1