Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
1.97K subscribers
851 photos
23 videos
192 files
180 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial

To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
ሆ ብለን መጣን፣ ሆ ብለን🌻🌻
ፊደል ጋር፣ ስኬት አለ ብለን፣
ሆ ብለን መጣን፣ ሆ ብለን
🌻🌻

ፊደል ቱቶሪያል፣ እንኳን ክረምቱ አልፎ ለበጋዉ ወራት በሰላም አደረሰን እያለ፡
የዘመን መለወጫ በዓልን ምክያት በማድረግ የአዲስ አመት ስጦታ
የተለያዩ Package 🎁 ቱቶሪያል አገልግሎቶችን በታላቅ ቅናሽ ይዘንላችሁ መተናል

👉 Book Now! 🗓
ለጋራ ሆነ ለግል ጥናት፣ ጎበዝ አስጠኚዎችን በፈለጉት አማራጭ

ፊደል አስጠኚዎች | Fidel Tutorial
#FidelTutorial #HappyNewYear #TutorInAddis #Education #Tutor
Follow Fidel Tutorial on:
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
T
elegram: https://t.me/fideltutorial
3
🎉🎉 እንኳን ደስ አለን! 🎉🎉

እንሆ! በኢትዮጵያዉን የላብ ጠብታ የተገነባዉ
የህዳሴው ግድባችን ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል 👏

ፊደል አስጠኚዎች | Fidel Tutorial
#FidelTutorial #GERD
Follow Fidel Tutorial on:
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
T
elegram: https://t.me/fideltutorial
4👏1
መልካም አዲስ አመት !🌼🌼🌼
2
"መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ!"
"Have a good school year!"📚👨🏽‍🏫

ፊደል አስጠኚዎች | Fidel Tutorial
#FidelTutorial #BackToSchool #TutorInAddis
#Education #Knowledge #Tutor
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
T
elegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
4👍1
የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ካለፉት ዓመታት ጋር ሲነጻጸር ለውጥ መምጣቱን የሚያሳይ መሆኑን ተገለጸ።
-------------------//---------------
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል።

የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ካለፉት ዓመታት ጋር ሲነጻጸር ለውጥ መምጣቱን የሚያሳይ መሆኑንም ተናግረዋል።

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተናን ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል 8 .4 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን ተናግረዋል።

በተለይም ፈተናቸውን ከወሰዱ 585 ሺህ 882 ተማሪዎች መካከል 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ካስመዘገቡ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች 5.2 በመቶ፣ ተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ደግሞ 11.4 በመቶ መሆናቸውንም የጠቀሱት ሚኒስትሩ።

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ማሳለፍ እንደቻሉ አመልክተዋል።

በፈተናው ከፍተኛ ውጤት ማዝመዝገብ የቻሉ ተማሪዎች በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ ከ600 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት 591 እንዲሁም ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት 579 ውጤት የተመዘገበ ሲሆን በተመሳሳይ በማህበራዊ ሳይንስ 562 ከአምቦ አዳሪ ትምህርት ቤትና 548 ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት መምዝገብ መቻሉን ተጠቅሷል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ
#EAES 📖

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት መመልከቻ አማራጮች ይፋ ሆነዋል።

የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች በሚከተሉት አማራጮች ከዛሬ መስከረም 05/2018 ዓ.ም ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡

ውጤት የመመልከቻ አማራጮች፦
➫ በድረ-ገጽ፦ https://result.eaes.et
➫ በቴሌግራም ቦት፦ https://t.me/EAESbot
➫ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት፦ 6284
🤩3
ልጆችዎ በጎበዝ አስጠኚ ታግዘዉ ጥሩ ዉጤት እንዲያስመዘግቡ ይፈልጋሉ? 📚🎯

እንግዲያዉስ እንኳን ደስ አላችሁ!🎉🎉🎉
ፊደል ቱቶሪያል ለነባር እንዲሁም ለአዳዲስ ቤተሰቦቻችን ባዘጋጀዉ በአይነቱ ልዩ በሆነዉ የDISCOUNT📍ቱቶሪያል አገልግሎቶች ላይ ተጠቃሚ ይሁኑ! 🎁

English📚 Mathematics📚
Physics📚 Chemistry📚
Biology📚
ሌሎችንም የትምህርት አይነት ከKG - 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን በብቃት እናስጠናለን!

አሁን ለመመዝገብ 👇
https://docs.google.com/forms/d/1vrMotNXrercmDMkaJDTJ8X88EzyZ3ahDK0JRmlG6PaI/edit

"አመቱን በስኬት 🎯 ዕዉቀትን በልኬት📚" ፊደል ቱቶሪያል
🔔 ከአንድ ቤተሰብ ሶስት እና ከዚያ በላይ ሆነዉ ለሚመጡ ተማሪዎች ልዩ ቅናሽ አለን!

ፊደል አስጠኚዎች | Fidel Tutorial
#FidelTutorial #TutorialServices #Grade12
#ExamPreparation #BackToSchool #TutorInAddis
#Education #Knowledge #Tutor
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
👍21
🌦ክረምት አልፎ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸዉ ሲመለሱ፣ ከተነፋፈቁት የት/ቤት ጓደኞቻቸዉ ጋር መገናኘት፣ የሚወዷቸዉን መምህራን ዳግም ማግኘት ልብ የሚያሞቅ እና አይረሴ ትዉስታዎች ናቸው።

ተማሪዎች ትምህርት ሲከፈት የማትረሱትን ትዉስታዎች አጋሩን!

ፊደል አስጠኚዎች | Fidel Tutorial
#FidelTutorial #TutorialServices #SchoolFriends
#ExamPreparation #BackToSchool #TutorInAddis
#Education #Knowledge #Tutor
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
2
#MoE

በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁና በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሺፕ) ለመማር ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 14/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ትምህርት ዘመን ጀምሮ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ስሚቀበል ምርጫችሁ ውስጥ ማካተት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ውስጥ አይካተቱም።

@fideltutorial
1👍1
ወላጆች ልጆች በትምህርታቸዉ ዉጤታማ እንዲሆኑ በምን መልኩ እንዲታገዙ ይመክራሉ?
ፊደል አስጠኚዎች | Fidel Tutorial
#FidelTutorial #TutorialServices #SchoolFriends
#ExamPreparation #BackToSchool #TutorInAddis
#Education #Knowledge #Tutor
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
1
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
*********
ፊደል ቱቶሪያል ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል!

መልካም የመስቀል በዓል! 🔥🔥

ፊደል አስጠኚዎች | Fidel Tutorial
#FidelTutorial #MeskelHoliday #TutorialServices
#ExamPreparation #TutorInAddis

5