This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ExitExam
የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች ለ exit ፈተና በመግባት ላይ እያሉ ሀይማኖታዊ መዝሙር በመዘምር አምላካቸውን በማመስገን ወደ ፈተና ጣቢያ ሄደዋል። DBU info Center የልባችሁን መሻት ያመናችኋት የለመናችኋት ኪዳነ - ምህረት ትፈፅምላችሁ ለማለት ትወዳለች 🙏 ምስጋና ሁሌም ቢሆንም ግን ሁላችሁም ጥሩ ውጤት አምጥታችሁ በድጋሜ የደስታ እና የምስጋና መዝሙር እንደምትዘምሩ ተስፋ እናደርጋለን።
መልካም እድል!
.
@dbuinfocenter12

❤96🙏9🥰2😁1
እኔ ሲጀመር technology አያስደስተኝም
ምግብ download አድርጌ መብላት እስካልቻልኩ ድረስ 😂
እራሴን send ብየ አውሮፓ እስካላገኘሁት ድረስ 😎
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
ምግብ download አድርጌ መብላት እስካልቻልኩ ድረስ 😂
እራሴን send ብየ አውሮፓ እስካላገኘሁት ድረስ 😎
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
😁32❤7👨💻2👏1
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመንታ መንገድ ላይ
ባለፉት ዓመታት ዩኒቨርሲቲያችን ከባባድና ህልውናውን የሚፈታተኑ ችግሮች ገጥመውት ነበር። ከእነዚህ ችግሮች ውስጥ ጉልህ ስፍራ የሚሰጠው የአራት ኮሌጆች ያለ ጥናትና ምክክር መታጠፍና መዘጋት ይገኝበታል። በስራቸው ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ መርሐግብሮች የሚያስተምሩ 18 ትምህርት ክፍሎች ያሏቸው ኮሌጆች ህልውናቸው የሚመለስበት ዕድል ይኖራል ብለን ተስፋ ማድረግ የጀመርነው ከጥቂት ወራት ወዲህ የአመራር ለውጥ በመደረጉ ነው። በአሁኑ ወቅት በምን ዓይነት መልኩ ይቀጥሉ በሚለው ጉዳይ ላይ ምክክር እየተደረገ መሆኑን ሰምቻለሁ።
በምክክሩ ላይ ስላልተጋበዝኩ የተባለውን በስሚ ስሚ ከመስማት በዘለለ በተጨባጭ የማውቀው የተገለፀ ነገር የለም። በግሌ ብጠየቅና ቢሆን የምለው ሀሳብ አለኝ። ይኸውም
ሀ. የቀድሞው አመራር ያጠፋውን እንደ ጥፋት ለመቀበል መዘጋጀትና ውሳኔውን መከለስ
ለ. ጥፋቱን መቀበል ካልተቻለና አመራሩ ወስኖባችሁ ስለሄደ የማይታጠፍ ቃሉን አትንኩ ከተባለ 'አልተመረጡም' የተባሉትን አራት ኮሌጆች ከመከፋፈልና 'ተመረጡ' በተባሉት በአራቱ ላይ በማይገናኙበት መልኩ ከመለጠፍ የተሻለ አማራጭ መፈለግ ይኖርበታል። ለምሳሌም ምናልባት 'ያልተመረጡት' የሚባሉትን በአንድ የሥነትምህርት ኮሌጅ ስር አድርጎ ለማስቀጠል መሞከር ይቻላል። ይህ የቀደመውን ዩኒቨርሲቲውን ከውስጥ የማፍረስ ሴራ ለመበጠስ፣ በጥበብ ለማለፍ፣ ኮሌጆቹንም ከመከፋፈልና ከመበታተን ለማዳን ያግዛል። በዚህ መልኩ የጋራ ኮርስ እንዲሰጡ ሲፈልግም ከአንድ ቦታ መጠየቅ ይቻላል። እነዚህን የሚተሳሰሩ ኮሌጆች አንድ ላይ ማድረጉ በትምህርት ላይ ለማተኮርና አገሪቱ የገጠማትንና ወደፊትም የሚያስፈልገውን የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመምህራን እጥረት ያስተካክላል። እኛ አንፈልግም ብንል ትምህርት ሚኒስቴር በሺዎች የሚቆጠሩ መምህራንን አሰልጥኑ ብሎ መላኩን አያቆምም። የክረምት መርሃግብርን እንደ አብነት እንየው። ከመማር ማስተማር በዘለለ ትምህርት ክፍሎቹ አለመበታተናቸው ለምርምርም አመቺ ይሆናል። እስኪ ወደ አራቱ ኮሌጆች ባለፉት ዓመታት የተሸጋሸጉት መምህራን እንዴት እዚያ ሄደው ባይተዋር እንደሆኑና እናት ኮሌጆቻቸውም እንደተራቆቱ ተመልከቱ። ሥነትምህርትን በአፕላይድ ዩኒቨርስቲ ላለመስጠት የሚያግድ መመሪያ መኖሩን ማጣራት ያስፈልግ ይሆናል። ማስተማርም አፕላይድ መሆኑ መዘንጋት የለበትም።
ሐ. የሚቀርበው ሀሳብ ለደብረብርሃንና ሰሜን ሸዋ ዞን ህብረተሰብ ተወካዮች ቢቀርብ ጥሩ ነው። የዚህ ምክንያቱ እኛ ሰራተኞችም ሆንን አመራሩ በሥራ ጉዳይ የምንቀያየር ስንሆን ህዝቡ ግን እዚሁ የሚኖር ስለሆነ ከዕጣፈንታው ጋር ይተሳሰራል። ስለዚህ በዚህ ትልቅ ተቋም ዕጣፈንታ ላይ ቢመክርበት መልካም ይመስለኛል።
ይቀጥላል
©Mezemir Girma

❤21😁4👍2
#graduation
መመረቂያ ቀን በተመለከተ ዩኒቨርስቲው ቁርጥ ያለ ቀን አለማሳወቁ ከሩቅ አካባቢ ቤተሰቦቻቸው የሚመጡ ተማሪዎችን እንዳወዛገበ እና ትልቅ ችግር እንደሆነባቸው በርካታ ተማሪዎች ለሚዲያችን ቃላቸውን ሰጥተዋል።
የexit exam ቶሎ አለመለቀቁን ተከትሎ ሊራዘም የሚችልበት አግባብ ይኖር ይሆናል የሚል ጥርጣሬ አድሮባቸው የሚመለከታቸውን አካላት ለማናገር ቢሞክሩም አጥጋቢ እና የተጣራ መልስ የሰጣቸው መልስ አላገኙም።
የመመረቂያ ቀን መቼ ነው?
**
DBU info Center በበኩሏ ይህንን ጉዳይ ለማጣራት ከፍተኛ ጥረት ያደረች ሲሆን የመመረቂያ ቀን በተያዘው Calendar መሰረት ለማስኬድ የዩኒቨርስቲው አመራሮች እንደሚፈልጉ እና ለዚያም ጥረት እንደሚያደርጉ ያረጋገጠች ሲሆን ነገር ግን ምናልባት ጥረቱ የማይሳካ ከሆነ ምርቃቱ ወደ ማክሰኞ እንደሚዞር ከውስጥ አዋቂዎች ተረድታለች።
ሚዲያችን የምርቃት ቀን በአስቸኳይ ለተማሪዎች ይፋ እንዲሆን ታሳስባለች!

❤17
#graduation_date
ኧረ እኔ ጨንቆኛል ይኽው !?🤔
እናቴ "የምርቃት ቀን መቼ ነው ልጄ?"
እኔ " እሁድ ነው እማ ሰኔ 15 2017 ዓ.ም"
ደግሞ ኮራ ብዬ እስከ ዓመተ ምህረቱ መናገሬ😁 አይይ የተጠየኩት ቀን ሰኔ እና 2017ን ምን አመጣው ቢያንስ ሐምሌ 15 እኮ ነው ብዬ መከራከሪያ ይሆነኝ ነበር ያልተጠየኩትን ወር ባልናገር ።
ይኽው የእኔ እናት ከጎረቤቶቿ ጋር ደስታዋን ለማካፈል ሽር ጉድ እያለች ነው ችግሩ እንጀራ ለመጋገር መጀመሪያ ምንድነው ሚደረገው አዎ እሱ የአምስት ቀን ነው የሚቦካው ከተደረገ በሗላ ነው የምሰማው😁🤔 ትላንት (ማክሰኞ) ማለት ነው የእንጀራ ዱቄት የተቦካው❗እኔ sister ን ጠይቄያት እኮ ነው የምሰማው
እኔ "ምንድነው ይኽ?"
sister "ላንተ ምርቃት ነዋ ለእንጀራ የተቦካ"
me " then my reaction 🫢😱😯😲😧"
እሽ የምራቃት ቀን ቢራዘምስ ዩንቨርስቲያችን official ያሳወቀው ነገር የለም እኮ።
ከ እሁድ ሰኔ 15 ከተራዘመ በቃ ይኽ ሁሉ ድግስ ተበላሸ DBU መቸም ጉድ አያረገኝም!
ትምህርት ሚንስቴር የምርቃት ሳምንት ብሎ ከ ሰኔ 12 እስከ ሰኔ15 መርሐ ግብር አወጣ እሱማ ሰኔ 10 ፈተናው ከተጠናቀቀ በ 11 ውጤት እለቃለሁ በ 12 ጀምሮ ዩንቨርስቲዎች ተማሪዎቻቸውን ያስመርቃሉ ነው ሐሳቡ ቱሪናፋ😡!
ውጤት ካልተገለፀ ዩንቨርስቲዎች የሚያስመርቁበትን ቀን ለማሳወቅ ይቸገራሉ የእኛው DBU ግን ለምን በውስጥ መስመር ሰኔ 15 አለ እርግጠኛ ሳይሆን ድሮም ፕሮግራም ላይ ችግር አለበት ምንም ሳያሳውቅህ ከነገ ጀምሮ clearance ሞልታችሁ ውጡ ሊልህ ይችላል ደስ ካለው ደግሞ ቀድሞ ካሳወቀው መርሐ ግብር (schedule) ሶስት ሳምንት እና አንድ ወር ቀንሶ የማጠቃለያ ፈተና በዚህ ቀን ይሰጣል ይልሃል then ፈተናውን እንደጨረስህ ከሰዓት ዶርም ለቀህ ውጣ ጅማም ሁን ወለጋም ሁን ባህርዳር የፈለገው አገር ጅብ ይብላህ ውጣ 😁 ትባላለህ። አንተ ምን አለብህ vacancy ያመልጠኛል ብለህ አታስብም አሁን ሐሳብ የሚጥሉብህ እኮ family ናቸው ችግር የሚሆኑብህ በቃ በምርቃትህ ደስታቸው ወደር የለውም ከ 800 እና 1000 ኪሎ ሜትር አቆራርጠው ስኬትህን ለማየት መታደም ይጓጓሉ ፤ ደግሞ አያይዘው ceremony የሚያዘጋጁም እና ሌሎችም የጥር ተመራቂዎች የነገሩን ብዙ ችግር አለ so graduation day announcement is essential.
ብዙ ትዝታ በ DBU አሳልፈናል(አሳልፌያለሁ) ይኽኛውን ግን የሰኔ 15ቱን (ከተራዘመ እና የ mother ድግስ ከንቱ ሆኖ ከቀረ)ስሸመግልም አልረሳው።
የእኔ እና የጓደኞቸ ፀሎት

አምላኬ ሆይ ውጤት አርብ በተለቀቀና የምርቃት ቀን ባልተራዘመ
የእኔ እና የጓደኞቸ ፀሎት
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
❤26👏7
#ExitExam_result
የ2017 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ውጤት ከነገ ጀምሮ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።
👉የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ውጤት በቴክስት እንደተላከላቸው ነግረውናል።
👉አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና ውጤት በዲፓርትመንት ክፍል ሀላፊዎች በኩል የሚለቁ መሆኑን ሰምተናል።
ውጤት በኦንላይን በይፋ ሲለቀቅ ለመመልከት 👇 https://result.ethernet.edu.et

❤5👏3😁1
#ExitExam_result
በርካታ ዩኒቨርስቲዎች ለተማሪዎቻቸው ውጤት እየገለፁ ይገኛሉ።
ትምህርት ሚንስትር ለዩኒቨርሲቲያችን ውጤቱን እንደላከ ያረጋገጥን ሲሆን ዩኒቨርስቲው ለተማሪዎች ለመልቀቅ በዝግጅት ላይ እንዳሉ ለማወቅ ችለናል።
አንዳንድ ኮሌጅ ዲኖች ውጤት ተቀብለዋል!!
ውጤቱ ቶሎ ይልቀቅልን 😥

❤8😢2
❤18👏3
#Private_Exit_Exam
Private Result Released 🙌
በግል የተፈተናችሁ ውጤት ማየት ተጀምሯል!!
Result ለማየት🍭
https://result.ethernet.edu.et/exit_jdfson5465sdfldfjsd3kfj
#Share

❤10
#inbox
ከ exit exam ውጤት መለቀቅ ጋር ተያይዞ በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸው እንዳልተገለፀ እና Attendance absent እንደተባሉ በዚህም ከፍተኛ ቅሬታ እንዳላቸው እና በምን ምክንያት እንደሆነ አልገባንም ሲሉ ቅሬታቸውን ለሚዲያችን ልከዋል።
አንዳንድ ተማሪዎች class ውስጥ attendance በነበረው የፈተናው ጫና ስለመፈረም አለመፈረማቸው ትዝ አይለንም ፈርሙ የተባልንም አይመስለንም ያሉ ሲሆን አንዳዶቹ ደግሞ ስለመፈረሜ እርግጠኛ ነኝ የሚሉ ናቸው።
በመሆኑም ዩኒቨርስቲው የእነዚህን ተማሪዎች ጉዳይ በትኩረት ሊመለከተው እንደሚገባ እና የሂወት ጉዳይ በመሆኑ የእርምት እርምጃ ቢወስድ የሚል መልእክት ለማስተላለፍ እንወዳለን።
©DBU info Center

👍27❤8👎1
#exit
Pass or fail ብቻ ነው የሚገለፀው‼️
በቅድመ-ምረቃ መውጫ ፈተናው የአፈጻጸም መመሪያ መሰረት፥ የመውጫ ፈተና ውጤት በተማሪዎች ሰርተፍኬት (Temporary Degree) ወይም ትራንስክሪፕት ላይ አልፏል (PASS) ወይም ወድቋል (FAIL) በሚል እንዲቀመጥ ሚኒስቴሩ አዟል።
በዚህም የመውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች የሚሰጡ ኮርሶችን ማጠናቀቃቸውን የሚያረጋገጥ ሰርተፊኬት የሚሰጣቸው ሲሆን፤ ጊዜያዊ ዲግሪ የሚሰጠው ተፈታኙ/ተፈታኟ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ ወስዶ/ወስዳ የማለፊያ ነጥብ ሲያስመዘግብ/ስታስመዘግብ ብቻ እንደሚሆን በሰርተፊኬቱ ይገለጻል።

❤13
#Result
ዩኒቨርስቲው ግን ስንት % ማሳለፍ እንደቻለ እስካሁን ምንም ያለው ነገር የለም? ለምን መግለጽ አልፈለገም? ወይስ basic Statistics የሚችል ጠፋ 🤔
Please DBU ይሄን ያክል አሳለፈ በሉን እንጂ 🙄

😁12❤6👏4
Debre Berhan University Senate Approves Graduation and Academic Promotions
=======================================
Debre Berhan University Senate has formally approved the graduation of its 18th cohort of students, encompassing both undergraduate and postgraduate programs.
The Senate has authorized the conferral of degrees upon 1,108 undergraduate candidates and 237 postgraduate candidates, representing the successful completion of their respective academic programs.
Furthermore, the Senate has formally approved the promotion of six academic staff members to the esteemed rank of Associate Professor. This recognition acknowledges their substantial contributions across key areas, including excellence in teaching, significant output in publications and patents, dedicated engagement in professional community service, and active participation in university affairs.

❤12👍3👏1