DBU info Center
5.43K subscribers
281 photos
57 videos
20 files
276 links
ለደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተቋቋመ
Download Telegram
#what_shall

እንድ ጓደኛየን ገንዘብ አበድሬው ነበር ካዛ ስደውልለት ስልኩ አይሰራም። ከዛ Telegram ላይ እንደዚህ የሚል መልእክት ልኮልኝ አገኘሁት ።

የሉቃስ ወንጌል 6:29 - ጉንጭህን ለሚመታህ ደግሞ ሁለተኛውን ስጠው፣መጎናጸፍያህንም ለሚወስድ ደገሞ እጀ ጠባብክን አትከልክለው።

ሉቃ 6:30 -ለሚለምንህ ሁሉ ስጥ ገንዘብህን ለሚወስድ እንዲመልስ አትጠይቀው።

እና ምን ይሻላል ትሉኛላችሁ?


ምክራችሁን እፈልጋለሁ!


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስኪ ይችን ዜና ልጋብዛችሁ ቤተሰብ የዛሬዋን እራት አስመልክቶ

@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
#እርዳታ

የምናከብራችሁ የ ቻነላችን ተከታዮች በሙሉ ከላይ የተቀመጠውን ደብዳቤ አይታችሁ ለዚህ ወንድማችን ተስፋዮ ጌታቸው ያቅማችሁን ድጋፍ ታደርጉ ዘንድ እንጠይቃለን።

ሁላችንም የቻልነውን እናግዝ ''ጋን በጠጠር ይደገፋል'' እንዲሉ የጠጠሯን ያክል የራሳችንን አስተዋጽኦ አድርገን ህይወት እንታደግ!

ለማገዝ CBE 1000618008146 ቤተልሔም ጌታቸው


እሚሰጥ የተባረከ ነው!


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
ከ190 ሺህ በላይ የሚሆኑ የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ይወስዳሉ። - ትምህርት ሚኒስቴር

የመውጫ ፈተናው ከሰኔ 02-10/2017 ዓ.ም በ51 ዩኒቨርሲቲዎች በተዘጋጁ 87 የፈተና ማዕከላት ይሰጣል፡፡

ፈተናውን በ238 የትምህርት መርሐግብሮች ለ190,787 የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂዎች በበይነ መረብ ለመስጠት  አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ተናግረዋል።

102,360 ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲሁም 88,422 ተማሪዎች ደግሞ ዳግም የመውጫ ፈተናውን የሚወስዱ መሆናቸውን መሪ ስራ አስፈጻሚው ገልፀዋል።

ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከላት ሲሔዱ ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) መያዝ እንደሚጠበቅባቸው አስገንዝበዋል፡፡

ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ ሜሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት፣ የራስ ያልሆነ መታወቂያ፣ ያልተፈቀዱ ካልኩሌተሮችና መሰል የተከለከሉ ነገሮች ይዞ ወደ ፈተና ማዕከል መምጣት እንደማይቻል አስረድተዋል፡፡

የመውጫ ፈተናውን ለመስጠት 4,017 ፈተና አስፈጻሚዎች እንደሚሳተፉ ተገልጿል።


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አልዓደሃ(አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!!!

@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
#አሳዛኝ_ዜና

#ተማሪው ተገድሎ ተሰቅሎ ተገኝቷል‼️

በዛሬው እለት የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የ2ኛ አመት ተማሪ የሆነ ወጣት ምንተስኖት ሰንበቱ በከምባታ ዞን አዲሎ ዙሪያ ወረዳ በገመድ ተሰቅሎ ሕይወቱ ጠፍቶ ተገኝቷል። ምስሉ ላይ እንደሚታየው ከሆነ በርግጠኝነት በሌላ ሓይል መታነቁን ነው የሚያሳየው።

አስክሬኑ ለምርመራ ወደ ወራቤ ሆስፒታል መላኩም ታውቋል። ልጁ በምን ምክንያት እንደ ሞተ እና ማን እንደገደለው የሚታወቅ ነገር የለም ያሳዝናል 😥

ሞታችን ማብቂያው መቼ ይሆን 😥

@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
#notice

የ2017 ተመራቂወች ኘሮግራም ቀድሞ ቢነገር የተመራቂ አስመራቂ ቤተሰቦች የጉዞ ኘሮግራም ለማመቻቸት ጥሩ ነበር ስለዚህ የምረቃ ቀን ግልፅ ቢደረግ መልካም ነው!


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😎😎😎

መምህሮች አልተቻሉም 😂
አይዞን መልካም እድል 🙏


ፈጣሪ ያለው ይሆናል!


ተረጋግታችሁ ስሩ ፣ እርስ በእራሳችሁ ተናበቡ ይቅርታ ግን ተኮራረጁ ማለቴ አይደለም 😋

@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
የManagement Exit Exam እንዴት ነበር?


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
Please

አንዳንድ ሰዎች ውን ውን ማለታችሁን ብታቆሙ ምንአለበት 😞

ፈተናውን ተረጋግተን እንስራበት እንጂ 😥


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
#exit


የመውጫ ፈተና የነገ መርሐግብር


በሦስት ክፍለ-ጊዜ ይሰጣል፦

ጠዋት ከ2:30-5:00 ሰዓት
ረፋድ ከ5:30-8:00 ሰዓት
ከሰዓት ከ8:30-11:00 ሰዓት



ለነገወቹ መልካም እድል እንላለን!



የዛሬ ተፈታኞች እንዴት ነበር?

@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
እናትና አባቱ ይሉታል ሺ ገዳይ፣
እኔ ነኝ ተረኛ የሱ ባለጉዳይ።
የሚለውን የፍቅራዲስን ጥዑም ዜማ ስሰማ ለምን ይሄ ሰው ፊቴ ላይ ድቅን እንደሚል አላውቅም 😋 ግን እኔን ብቻ ነው?


እውነትም ሺ ገዳይ 😥



@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
#ExitExam

በክረምት የመምህራን ስልጠና መርሃ ግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለነበሩ 5 ሺ 521 መምህራን የመውጫ ፈተና (Exit Exam)  ማክሰኞ ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም. እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

መምህራን በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በተዘጋጁ 35 የፈተና ማዕከላት ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጿል።

ተፈታኞቹ ወደ ፈተና ማዕከላት ሲመጡ አገር አቀፉን ብሄራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) መያዝና በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የፈተና ፕሮቶኮል ማክበር ይገባቸዋል ተብሏል።


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
ሳክሳችን ሌላ level ላይ ደርሷል 🤣

1. በነገራችን ላይ የረዘምኩት አንቺን ለማየት ነው😆
2.ፈገግታሽ ካልገደለኝ እረጅም እድሜ ይኖረኛል 😎

3.አጠገቤ ቦንብ ፈንዶቶ ያውቃል ግን አንቺን ያየሁሽ ቀን የደነገጥኩትን ያክል አልደነገጥኩም 😋

4.ከአይኖችሽ መራቅ እንደማልችል ያወኩት በ ኢሚግሬሽን በር ሳልፍ ስትናፍቂኝ ነው 😆

5. አሁን አንቺን ለማግኘት እንኳን ሰው ሰይጣን ሱባኤ አይዝም 😎


....

ጨምሩበት


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ExitExam

የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች ለ exit ፈተና በመግባት ላይ እያሉ ሀይማኖታዊ መዝሙር በመዘምር አምላካቸውን በማመስገን ወደ ፈተና ጣቢያ ሄደዋል። DBU info Center የልባችሁን መሻት ያመናችኋት የለመናችኋት ኪዳነ - ምህረት ትፈፅምላችሁ ለማለት ትወዳለች 🙏 ምስጋና ሁሌም ቢሆንም ግን ሁላችሁም ጥሩ ውጤት አምጥታችሁ በድጋሜ የደስታ እና የምስጋና መዝሙር እንደምትዘምሩ ተስፋ እናደርጋለን።


መልካም እድል!
.



@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12