#inbox
ሰላም እንዴት ናችሁ?
ይህ ከታች የምታዩ ምስል ተስፋ ላይበራሪ G+2 አስነባቢ ነው።
ግን አስነባቢ አይመስልም በጣም ረባሽ እና ጋጥወጥ ነው።
እሚገርመው እኮ ደሞ ተማሪ ይሳደባል፣ ያንገራግራል(ያስፈራራል) ደስ ሲለው አስወጥቶ ይሰዳል አይዲ(id) ይወስዳል....... ወዘተ ብቻ ተነግሮ አያልቅም።
እና ከዚህ ድርጊቱ እንዲቆጠብ ሊነገር ይገባል።
አለ በለዚያ ወደ ከባድ ጦስ መሄዱ አይቀርም።
****
ላይብረሪ ላይ specifically መጨረሻው ፍሎር ላይ ያሉ ሰራተኞች በጣም ከፍተኛ የሆነ ችግር ይስተዋልባቸዋል። ኮምፒውተር ላይ ፊልም እያዩ መደበኛ ስራቸው ፊልም ማየት ነው የሚመስላቸው ። አለች ደግሞ አንድ አጠር ያለች ቁንጫ የሆነች ሴት id ፈርሚ ስትባል ቸክ የምትፅፍ የሚመስላት!
@dbuinfocenter12

👍31😁17❤3👎3💩2
#inbox
እኔ የ 3 ተኛ ዓመት የህግ 1st simster ተማሪ ነኝ በውርስ ህግ grade report ውጤት ላይ ቅሬታ አቅርበን የህግ ኮሌጅ በዝምታ ሸኘን ማመልከቻችን እና የምህሯን ፈቶ እልክልህ አለሁ።የተማሪ ህብረት መልስ እየሰጠን አይደለም!DBU info center ድምፅ ያስፈልገናል ምክንያቱም የተማሪዎች ተቆርቋሪ አንድ ብቻ dbu info center ነው ጥቆማው ግልፅ እንዳይሆንብኝ እሽ ለደህንነቱ ሲባል😭😭😭😭!!!ፍትህ ያስፈልገናል
***
የህግ ትምህርት ክፍል ተማሪዎች ችግራቸውን ቀርቦ የሚፈታላቸውን ሰው ይፈልጋሉ! የሚመለከተው አካል አግባባዊ መፍትሔ መስጠት ይኖርበታል።

👍23💩1💯1
#inbox
ማስጠንቀቂያ?
ተማሪ ፋሲል የሺዋስ ከተማሪዎች ዲን ጋር በመተባበር ተማሪዎችን እያስፈራራ እንደሚገኝ የደረሰን መረጃ ያመለከታል። ተማሪው የተማሪ ህብረት አባል ነኝ የተማሪ ፖሊስ አመራር ነኝ በማለት እንዲሁም የተማሪዎች ዲኑ አጎቴ ነው በማለት በግል ፍላጎት በመነሳሳት በርካታ ፍረሽ ተማሪዎችን ከፈለገኝ ማባረር እችላለሁ እያለ እያስፈራራ እንደሚገኝ ተጠቁሟል። ልጁ ከዚህ ተግባሩ እንደሚቆጠብ ይቅርታ የማይጠይቅ ከሆነ ፎቶ በቀጣይ የምንለጥፍ ይሆናል!!

👍24🔥2👏1💩1
#inbox
የተማሪ ህብረት ምርጫ ከፍተኛ የማጭበርበር ተግባር እየፈጸመ ይገኛል ለአብነት ትላንት 2ኛ አመት ህግ ትምህርት ክፍል በተደረገው የ ፖርላማ አባል ምርጫ ላይ ያልተመረጠ ልጅን እንደተመረጠ በማድረግ በተማሪ ህብረት ፀሀፊ ቃልኪዳን አማካኝነት ተወስዷል ። ይህ ፍፁም ስህተት እና ተደራቢ አጀንዳ ለተማሪዎች ስለማይመጥን አስመራጭ ኮሚቴ ነን የሚሉ ሴረኞች ላይ እርምጃ ለመውስድ ስራ የምንጀምር ይሆናል ።
ከተማሪ ህብረት ምርጫ ላይ የማን የማን ተሳትፎ እንዳለ እንዲሁም ምን አይነት interest እንዳለ ጭምር በመረጃ ለሁሉም ተማሪ የምናደርስ ይሆናል።
ተማሪ ትክክለኛ ተወካዩን መምረጥ ይፈልጋል !.
.
በተጨማሪ መረጃ የምንመለስ ይሆናል!
በየክላሳችሁ እየተደረገ ያለውን ነገር inbox ላይ አስቀምጡልን

👍23❤2👏1🤮1
#inbox
ከኤፍቢ ድፓርትመት accounting .markiting .economics .logistics.mangemet departmetn እኛን ለብቻችን የmide program በማውጣት የተሳኤ ማግስት ሰኞ በ 13 እንድንፈተን እየተደረግን ነው ደጋግመን ብንጠይቅም መፍትሄ አላገኘንም አድስ ህግ ነው ብለው block ማድረጊያ ግዜ እያለን አታደርጉም ተብለን ግዴታ ያንን ቀን እንድንፈተን እየተደረግን ነው ስለዚህ መፍትሄ ከናንተ እንፈልጋለን ድምፅ ሁኑን ማንነቴ በማይታወቅ መልኩ አውጡልን።
**
ምን አይነት እሴት እየገነባን ነው አርብ ቅዳሜ በፃም በፀሎት የደከመ ተማሪ እንዴት ሰኞ ፈተና ተፈተን ሊባል ይችላል?
የበአል ማግስት ፈተና ፈፅሞ መደረግ የሌለበት ጉዳይ ነው።
የ ኮሌጅ ዲን ዶክተር ሲሳይ መፍትሔ ሰጥተህ ፈተናው ከወዲሁ block የሚደረግበትን ወይም ለበኣል በኋላ የሚራዘምበትን መንገድ አመቸች ።

👍31❤6👎3
#inbox
#የተማሪ_ህብረት_ምርጫ
አማርኛ ዲፓርትመንት ዛሬም ደግመውታል!
የህብሩቱ ኮሚቴዎች መራጭ ናቸው ወይስ አስመራጭ?
ዛሬም ከሴራ የፀዳ ስራ እየሰሩ አይደለም!
ክላስ ውስጥ የማ
ሚፈልጉትን ሰው የሚጠቁም ተማሪ ያስቀምጣሉ እድል የሚሰጡት ላስቀመጧቸው ተማሪዎች ብቻ ነው።
ተማሪዎች የሚፈልጉትን መምረጥ አልቻሉም።
አስቸኳይ መፍትሔ በአመራሮች አቅጣጫ እንዲሰጥ እንጠይቃለን ካልሆነ የራሳችንን እርምጃ ለመጀመር እንገደዳለን።

❤7👍3
#inbox
Bro yhen ngr post arglgn
ቤተክርስትያን ዉስጥ የአንድ ተማሪ እህታችን ስልክ ስለጠፋባት ያገኛቹ በናንተዉ ቻናል በኩል ቢያሳዉቁን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ያገኛችሁ Please መልሱላቸው?!

👍14❤1
#inbox
ስለም እንዴት ነህ
በባለፈዉ አመት ቁልፍ አጥፍታችሃል እና አሁን ብር ለእኔ ትከፍላላችሁ በማለት block 37 Yale prockter betam eyascjegere new kulf degmo terekbaul balefew amet ahun Le beal chegerew yimeslegnal gin temariwechin betam masferariyana zacha eyaderese new
***,

👍8🤔5😁1
#inbox
Yesterday 12 se'at akababi kebede library flash eresche hije yewesedkew lij pls melislign ayitekimhim kechalk le asnebabi sitilgn weyim be 0969816885 dewulilgn
ተባበሩት ያገኛችሁ መልሱለት 🙏

👍7😢6
#inbox
ስካር በሰኔ ተመራቂ
💯 day left malet yih kehone memot yishalal temariw hulu በስካር መንፈስ ተበላሽቶ ገብቷል
ኧረ ሰዎች ቢያንስ ለሰውነታችን እንጨነቅ። ክለብ ሄዱን ሰው መሆናችንን የሚያስረሳ ከሆነ biቀርስ
ከምርቃት በዃላስ ያልኖርነውን ሰውነት ከየት እናመጣው ይሆን?
****
culture shading ባህላችን እየጠፋ ነው! ብዙ ግዜ event ስናከብር በጭፈራ እና መጠጥ ላይ ብቻ ማድረግ የተለመደ ነገር እየሆነ ነው! ይህ ደግሞ የትላንት ወግ እና ባህላችን አይደለም። event ስናከብር ትዝታ ወይም ማስታወሻ ለማስቀረት እስከ ሆነ ድረስ ስንዝናናም በልኩ ቢሆን ብዙ ጊዜ መልካም ነገሮችን ብናደርግ ፣ ጠዋት ሀበሻ አረጋውያንን አግዘን ማታ ለመግባት እሚደግፈን ሰው የምንፈልግ ከሆነ እራሳችንን መፈተሽ ይኖርብናል!
ሁሉንም ነገር በልኩ ማድረግ ይልመድብን!
let's go back to our native culture!
ክብራችንን እንጠብቅ!!

👍78😁5❤2👏1
#inbox
ግቢው ሙሉ የተማሪ በጀትን እየበላው ነው ።እንዲያውም የሕግ ተማሪዋች ኤክስተርን ሽብ ብር በዘንድሮው አመት 20 800 ብር ሢሆን ለያንዳንዱ የለቀቀው ግን 11,802 ብር በባለፈው አመት ሥሌት አርጎ ነው አሥብ የቀረውን ብር በ76 ተማሪ ብዛት አብዝተሕ አሁን በጆንያ ሆኗል ሙሥናው ለሚመለከተው አቤቱታ ልናሠማ ሥንሔድ አይገኙት ከሥራ ቦታቸው ቀጣይም እኛ አናቆምም ግን ከሠሙ መልክታችን ለሁሉም ይድርሰልን።

👏25👍15
#inbox
selam selam beteseb yetefa slk sletegegne yeslkun sm ena mlktu bemenager mewsed tchilalachihu
🤳 0983802960
ወይም በቴሌግራም @Bg2127
****
እንደዚህ አይነት መልካም ሰወችን ያብዛልን ስልክ የጠፋበት ሰው ከላይ በተቀመጠው ስልክ ደውሎ ምልክቱን ተናግሮ መውሰድ ይችላል።

👍35👏7🥰3❤2
#inbox
ለሚመለከተው አካል በሙሉ!
ስለ DSTV ጉዳይ ለማውራት ፈልገ ነዉ
ቆይ DSTV ችግሩ ሚንድነው? ለሚንድነው ጨዋታ በሥርዓቱ የማያሳዩን? ይህ ነገር ሲለተደራረበቢኝ ነዉ እዚህ መጥቸ ማወራዉ😡 ባለፈዉ ሐሙስ የManchester ጨዋታ ከዛም በፊት Elclasico በተለይ የManchester ጨዋታ ካለ በቃ ኩዋስ አናይም ለምንድነው ይህ የሚሆነዉ DSTVዉ የዛ የሚያሳየው ሊጅ ነዉ እንዴ? የARSENAL ጨዋታ ሲኖር እንደ ልብ ከ2 ሰዓት በፊት ይከፈታል ግን ለላዉ ሲሆን ሲልክ ተደዉሎ በሊመና በስንት ሰቃይ ነው የምከፈተዉ እዉነተን ነዉ የሞላችሁ ከዚህ በፊት 4ና5 ጨዋታ የManchesterን አላየንም የተለያዩ ምክንያት እያወራ ሰበብ እየደረደረ ያልፈዋል ግን ኣንድ ቀን የ Arsenal ጨዋታ ሳይታይ አያልፍም ምን ጉድ ነዉ ወይም ይፈቀድሊንና ዉጪ ወተን አይተን እንግባ ግራ ገባንኮ ሰዎች ብቻ የDSTVንና የዚህን ልጅ ጉዳይ መላ በሉን please ብያንስ ለላዉ ብቀር ጨዋታ እንይ🙏
***
Manchester ደጋፊ ማህበር

😁47👍35❤2🍌1
#inbox
የዩኒቨርስቲውን ግማሽ ትምህርት ክፍሎች መልሳችሁ ክፈቱ!
ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ መንግስት ሳያዘው 18 የትምህርት ክፍሎችን መዝጋቱን መምህራኑ ከአሁን በፊት አስታውቀን ነበር። ከነዚህ ውስጥ ጥቂቱን መልሶ ከፍቷል። ከደርዘን በላይ የሆኑትን ግን ከበፊቱም ከአንደኛ ዓመት ጀምሮ ተማሪ እንዳይገባላቸው ከምርጫ በማስወጣት ባለፉት አራት ዓመታት የተሰራ ደባ አለ። አንዱ ምሳሌ ባለፈው ጥር ተማሪዎቹን ያስመረቀው የእንግሊዝኛ ቋንቋና ሥነጽሑፍ ትምህርት ክፍል ነው። ከነሱ ኋላ ምንም የእንግሊዝኛ ተማሪ የለም። ትምህርት ክፍሉ በገበያ ላይ ተፈላጊ ነው። በማናቸውም ዘርፍ የሚያስቀጥርና ከትምህርት ቤት እስከ ግል ስራ የሚያሠራ ነው። ሁሉም የተዘጉት የተፈጥሮና የማህበራዊ ሣይንስ ዘርፎች ትምህርት ክፍሎች እንዲሁ። ትምህርት ክፍሎቻችን ሥራቸውን እንዲቀጥሉ ዛሬ ቢፈቀድ እንኳን በ2019 ዓ.ም. ነው ተማሪ ተቀብለው ማስተማር የሚችሉት። ምክንያቱም ቀጣይ ዓመት የሚገቡት የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የፍሬሽ ኮርሶቻቸውን ሲጨርሱ ማስተማር ስለምንጀምር ነው። ያለ ጥናት፣ በጭፍን ጥላቻ፣ የዩኒቨርስቲው ነባር መምህራን በነዚህ ትምህርት ክፍሎች ስለሚሠሩ ለማስወገድ ወዘተ በሚል መጥፎ ስሌት የተጀመረው የመዝጋት ሴራ መቆም አለበት። አስፈላጊው እርምጃ በአስቸኳይ ካልተወሰደ ከግንቦት ወር ጀምረን የተቀናጀ እንቅስቃሴ እንጀምራለን።
የዩኒቨርስቲው መምህራንና ማህበረሰብ
+

👍30
#inbox
ትናን እራት 12:50 የካፌ ሰራተኞች አናስተናግድም ብለውን በተገኘው ማቴሪያል በዚህ መልክ እራሳችንን አስተናግደናል።

😢22😁13👍7🔥4❤1
#inbox
ሰላም info center
የፈተና ሰዓት እንደሆነ ይታወቃል ሆሄ ተስፋዎች ፈተና አይፈተኑም እንዴ?
ቢያንስ እነሱ የማያነቡ ከሆነ እኛን ባይረብሹን ብናነብበት!!!
Law library ማንበብ አልቻልንም ማታ ማታ የእነሱ ድምፅ ነው የሚሰማው!
Final ስንሆን እንኳን ዝም ይበሉልን መልዕክቱን አስተላልፉልን።
አመሰግናለሁ!!!
,**

😁34👍11👎7❤1
#guys
#inbox
ለምን በሚመጣው weakened ተመራቂ ተማሪዎች የሆነ ፕሮግራም አናዘጋጅም ከግቢ ልንወጣ ትንሽ ሳምንት ብቻ እኮ ነው የቀረን Please Gc ኮሚቴዎች አስተባብሩልን ። ለባብሰን ፏ ፈታ ብለን ፎቶ እንነሳ እንጂ አስቡበት 🥰

👍25❤5👎1😁1🆒1
#inbox
Exit exam ፈተና መድረስን ተከትሎ አንዳንድ መረጃዎች እየደረሱን ይገኛሉ። የሚደርሱንን ተጨባጭ መረጃዎች በሚዲያችን በኩል ይፋ የምናደርግ ይሆናል። ለሌብነት የተዘጋጀ መረብ መኖሩን ደርሰንበታል። በተማሪዎች ላይ መቀለድ አይቻልም ❗️

❤15
#inbox
ከ exit exam ውጤት መለቀቅ ጋር ተያይዞ በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸው እንዳልተገለፀ እና Attendance absent እንደተባሉ በዚህም ከፍተኛ ቅሬታ እንዳላቸው እና በምን ምክንያት እንደሆነ አልገባንም ሲሉ ቅሬታቸውን ለሚዲያችን ልከዋል።
አንዳንድ ተማሪዎች class ውስጥ attendance በነበረው የፈተናው ጫና ስለመፈረም አለመፈረማቸው ትዝ አይለንም ፈርሙ የተባልንም አይመስለንም ያሉ ሲሆን አንዳዶቹ ደግሞ ስለመፈረሜ እርግጠኛ ነኝ የሚሉ ናቸው።
በመሆኑም ዩኒቨርስቲው የእነዚህን ተማሪዎች ጉዳይ በትኩረት ሊመለከተው እንደሚገባ እና የሂወት ጉዳይ በመሆኑ የእርምት እርምጃ ቢወስድ የሚል መልእክት ለማስተላለፍ እንወዳለን።
©DBU info Center

👍27❤8👎1
#ትግላችንን_እንጀምራለን
#inbox
ይድርስ ለDbu info center ይህ ከላይ በምስል የሚታየው በደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ ላይብረሪ ሐላፊ ሲሆን ነገር ግን አሁን የመጣ የሄደው ቀንደኛ አጨብጫቢ ነኝ በሚል በማይመከተው ሁሉ እንደ እርጎ ዝንብ እየገባ በከፍተኛ ሁኔታ በዘረፋ ላይ ተሰማርቶ እየዘርፈና በማያገባው እየገባ ስራና ስራ ላይ ብቻ ያሉ ሰራተኞችን በጥጋብና ማን አለብኝነት አላሰራ እያለ ስለሆ ተው ሊባል የሚገባው ነውረኛ ሰው ነው !
በዋናነት ስራው ላይብረሪ ነው ነገር ግን የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ ንጉስ በጠቅላላ አገልግሎት ስር ኮሚቴ አድርጎት በዋናነት በዋናው ግቢ እና በሰሚነሸ የሚታርሰውን ሰፊ መሬት እንዲቆጣጠር አድርጎት:
1,እህል በሚዘራበትና በሚሰበሰብበት ግዜ አነስተኛ ሰው አሰማርቶ ሌሎች ሰዎችን በመጨመር ከፍተኛ ገንዘብ ከሌሎች ጋር በመጋራት መዝርፍ።
2,ከምርጥ ዘር ከኬሚካል እና ማዳበሪያ የመሳሰሉትን አሁንም የመዝርፍ እና ለራስ ማዋል።
3,የዩኒቨርሲቲውን ትራክተር እና የህል መውቂያ በጠቀም የግለሰቦችን መሬት አርሶ እና ወቅቶ ዩኒቨርስቲው ሳያውቅና ያለምንም ደረሰኝ ገንዘብ ተቀብሎ ለራሱ የማድርግ።
ይቀጥላል

❤19🔥2