DBU info Center
5.59K subscribers
323 photos
62 videos
23 files
282 links
ለደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተቋቋመ
Download Telegram
#🙄🙄


የኔ ብጤው =አላሥኮርጅ ብለው ለገገሙብን እነሡ በባሥ ሢበዛባቸው ነው።

****

Please ስራ ባይኖርም ቢያንስ ምርቃታችንን እንኳን ፈታ ብለ እናክብረብት 🙄


ቀለሜው = እኔ የሰራሁትን መኪና መሰለኝ የሚገዛው😋


Which is your best


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
😁2016🍌1
#congra

ውድ የዩኒቨርስቲያችን ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ለዚህች ለምትናፍቋት ውድ ልዩ የደስታ ቀን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ❗️ ሒወት ብዙ ምዕራፍ ያሏት ቢሆንም አንዱን ምእራፍ በድል አጠናቃችሁ ሌላኛውን የምትጀምሩበት በመሆኑ ለዚህ ስኬት ያደረሳችሁን ጠንካራ ጎን በማስቀጠል እንዲሁም ድክመቶቻችሁን ደግሞ በማረም የወደፊት ሂወታችሁ የተሳካ እንዲሆን መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን።

ለጊዜው exit exam ውጤት ያልመጣላችሁ እህት ወንድሞቼ ይህ የመጀመሪያ እንጂ የመጨረሻ እድል አለመሆኑን በመገንዘብ ለሚቀጥለው ማሳካት እንደሚቻል በልባችሁ በማመን እራሳችሁን በፀፀት ወይም በሀዘን ውስጥ ከመክተት ተቆጥባችሁ ፈጣሪ ያደረገው ሁሉ ለመልካም ነው ብላችሁ ለቀጣዩ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን።


ውድ ተመራቂዎች በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ ❗️

🎤 ሁላችሁም የኮፍያችሁን መነሳንስ ከቀኝ ወደ ግራ አዙሩ 😍

ተመርቃችኋል 👌

Congratulations ❗️❗️

🎆🎉🎉🎆🎆🎆🎆🎆🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎆🎆🎆🎆🎉🎉



©DBU info Center



@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
🥰3118👍1
ስለዘገየን ይቅርታ❗️

ጀግኒት እንኳን ደስስስ አለሽ congra ✌️🥰💪

ጠንካራዋ ታታሪዋ የልፍታሽ ውጤት ነውና ኮርተናል ሀገር ካንቺ ብዙ ትጠብቃለች ። የሚቀጥለው ሂወትሽ የተቃና እንዲሆን ልባዊ ምኞታችን ነው ❗️ መልካም የስራ ዘመን 🙏

you deserved


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
40🤣6👏4😁1
Audio
#😭


አብሮ መኖር፣ አብሮ መብላት ፣ አብሮ መዝናናት አብሮ ፣ማንበብ አብሮ ፣ማበድ ብቻ በአብሮነት ብዙ ነገር ። ያ ሁሉ ደስ የሚል የጓደኝነት ጊዜ በምርቃት ሰበብ በሌላ የሂወት ምእራፍ መለያየትን ይዞ ብቅ ሲል መለያየት ከባድ እንደሆነ እያየን ነው።

ብቻ ሆድ መሸበር፣ ቅር ማለት፣ ማልቀስ 😭 በጓደኝነት ውስጥ ብዙ ታሪክ ያሳላፋችሁ ጓደኛሞች አይዞን ይህ የሂወት አንድ አካል ነው።


መለያያት ሞት ነው፣
ለተዋደደ ሰው።

@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
Madingo - ketekeyayene
<unknown>
#😭


አብሮ መኖር፣ አብሮ መብላት ፣ አብሮ መዝናናት አብሮ ፣ማንበብ አብሮ ፣ማበድ ብቻ በአብሮነት ብዙ ነገር ።  ያ ሁሉ ደስ የሚል የጓደኝነት ጊዜ በምርቃት ሰበብ በሌላ የሂወት ምእራፍ  መለያየትን  ይዞ ብቅ  ሲል መለያየት  ከባድ እንደሆነ  እያየን  ነው። 

ብቻ  ሆድ መሸበር፣ ቅር ማለት፣ ማልቀስ  😭    በጓደኝነት ውስጥ ብዙ ታሪክ ያሳላፋችሁ ጓደኛሞች አይዞን ይህ የሂወት አንድ አካል ነው።


መለያያት  ሞት ነው፣
ለተዋደደ ሰው።

@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
22😁3😢2
Baybay
Abinet Agonafir
Baybay — Abinet Agonafir

ምንም የለም ቅር የሚለኝ
ሁሉን ነገር ስላልደበቅሽኝ
እያወኩኝ መከፋቴ
አሳስቦኝ ነው ብቸኝነቴ
ተደስቼ እንድታይኝ
ሞክሬያለሁ ግን እምቢ አለኝ
ለኔ ብለሽ ተይ አታኩርፊ
በደስታሽ ቀን አትከፊ
ደስታሽማ ደስታዬ ነው
የቃተኝ መለየቱ ነው (ባይ ባይ ባይ)
ቀን ሲቆረጥ ለመንገድሽ
መሰለኝ የማላገኝሽ (ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ)
ይሳካል ይሆናል አይዞሽ
እንዳላልኩ ሆኜ ከጎንሽ (ባይ ባይ ባይ)
ፍቅራችን እያሳሰበኝ
በድንገት ነው ሆድ የባሰኝ (ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ)
እንዲሁ እንዳላችሁ አይለያችሁ ያሉን
ብቻዬን ያዩኝ ቀን ምን ይሆን ሰው ሚለን
ተራርቆ ፍቅር ይከብዳል ወዳጄ
እንዴት ነው ምለምደው ወድጄም ፈቅጄ
(ባይ ባይ) ደህና ሁን አትበይኝ
(ባይ ባይ) አትበይኝ ፈራለው
(ባይ ባይ) ወተሽ እስክትገቢስ
(ባይ ባይ) መቼ እኔ ችላለው
(ባይ ባይ) ደህና ሁን አትበይኝ
(ባይ ባይ) አትበይኝ ፈራለው
(ባይ ባይ) ስትመጪ ማቆማው
(ባይ ባይ) ቀኑን እቆጥራለው
(ባይ ባይ) ደህና ሁን አትበይኝ
(ባይ ባይ) አትበይኝ ፈራለው
(ባይ ባይ) ልብሽን ተይልኝ
(ባይ ባይ) ስወድሽ ኖራለሁ
ምንም የለም ቅር የሚለኝ
ሁሉን ነገር ስላልደበቅሽኝ
እያወኩኝ መከፋቴ
አሳስቦኝ ነው ብቸኝነቴ
ተደስቼ እንድታይኝ
ሞክሬያለሁ ግን እምቢ አለኝ
ለኔ ብለሽ ተይ አታኩርፊ
በደስታሽ ቀን አትከፊ
በይ ስሚኝ እህ በይና
ሴት መሆን አለው ፈተና (ባይ ባይ ባይ)
መንገዱን እንጂ ማያውቀው
ሰው ሲሄድ ሸኚው ብዙ ነው (ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ)
በሰላም ተመለሽልኝ
ጨርሰሽ እንዳትለይኝ (ባይ ባይ ባይ)
መጥቼ ግን አልሸኝሽም
ሆድሽን አላባባሽም (ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ)
እንዲሁ እንዳላችሁ አይለያችሁ ያሉን
ብቻዬን ያዩኝ ቀን ምን ይሆን ሰው ሚለን...
...

...
😢2519🤣5🗿1
በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሀገር አቀፉ የ12ኛ ከፍል የማጠናቀቂያ ፈተና የመጀመሪያው ዙር የተፈጠሮ ሳይንስ እንግሊዘኛና ሒሳብ ትምህርቶች የመጀመሪያ ቀን ዉሎ በተያዘለት መርሀ ግብር ተካሄዶ ተጠናቋል፡፡


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
23🔥2
#12


በደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዙር ተፈታኝ የሆኑ የ12ኛ ክፍል ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተናቸውን በሰላም አጠናቀዋል።


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
👍93
#Ad

ውድ ተመራቂዎች ከተመረቃችሁ በኋላ ስራ ለማግኘት አንዱና ወሳኙ ነገር Cv አሪፍ አድርጎ መስራት ነው። ለዚህም ቻናላችን አማራጭ ይዛ መጥታለች።


Cv ማሰራት ለምትፈልጉ !

ውብ እና ለአይን ሳቢ cv ወይም portfolio እንዲሰራላቸው ለምትፈልጉ
Inbox:--  @Kaleb728
አናግሩኝ።



@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
🤣106🔥2👏1
#last_word

አስቂኝ የተማሪዎች መፅሄት Last word

1, ሰፊው ህዝብ ሆይ የተማረ ይግደለኝ አላልክም? ይሄው መጣሁልክ 😎

2, ትምህርት ሊገባኝ ሲል አለቀ 😜

3,እናቴ በተራሽ ባንክ ቤት ቁሚ👌

4 የሚረዳኝ የለምና ስራ ፈልጉልኝ 🥺

5 እነሆ ከተጫሩት መካከል ስለምን ትፈልጉኛላችሁ 😜



የትኛው ተመቻችሁ?


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
😁2617👍3
ለነባር የክረምት ተማሪዎች የጥሪ ማስታወቂያ!



@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
8🔥2
ደብረብርሃን

ለእግረኞች ታስቦ በተሰራ የኮሪደር ግንባታ ላይ ሳይክል ያሽከረከሩ ግለሰቦች ተቀጡ።

የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበርና መከላከል ተ/ፅ/ቤት በጠባሴ ክፍለ ከተማ ኮሪደር ልማት ላይ በተሰራው እግረኛ መንገድ ላይ ሳይክል ሲያሽከረክሩ የነበሩ ሶስት ግለሰቦች እያንዳዳቸው 1000 ብር በድምሩ 3000 ብር ተቀጥተዋል።



@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
😁5110👏2😱2