This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Next Gunner Gyokeres 👌
imagine በመጀመሪያ የ premiere league ጨዋታ united ላይ ሀትሪክ ሰርቶ ሲያስደምመን 😜
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
imagine በመጀመሪያ የ premiere league ጨዋታ united ላይ ሀትሪክ ሰርቶ ሲያስደምመን 😜
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
❤17😁11💩7🤣1
የሀዘን መግለጫ
===========
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ባለደረባና በዩኒቨርሲቲያችን ከፍተኛ አመራርና መምህር የነበሩት ታምሬ ዘውዴ (ዶ/ር) ባደረባቸው ህመም በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሀምሌ 2 ቀን 2017 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በባልደረባችን ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰባቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
ነፍስ ይማር ዶክተር 😥

😭28❤14😁4😢3
እንዲ አይነቱን አሲስት ከፕራይም ሜሱት ኦዚል ራሱ አታገኘውም .😅
ኳስን እማ አየናት 😜
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
ኳስን እማ አየናት 😜
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
😁20❤8
#ካፌ
DBU cafe worker's New standardized wearing style with new profession 😎
ይህ የካፌ ሰራተኞቻችን አና ድንገተኛ ሀኪሞች አዲስ አለባበስ እስታይል ነው። ሰራተኞቹ የ12 ኛ ክፍልም ተፈታታኝ ተማሪዎችን በዚህ መልኩ ፅድት ብለው አስተናግደዋቸዋል። እኔ ግን በዚህ ልብስ አሹን ባየው እንዴት ደስ ባለኝ 😜 BTW ካፌ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጥሩ የሚባል ማሻሻል ያሳየን የግቢው አገልግሎት ሰጪ ተቋም ነው keep it up !
ግን ደግሞ በዚህ ክረምት አደራ እንዳምናው ብዙ ኩንታል ጤፍ እና በርበሬ እንዳትሰርቁ ❗️
N.B :-የካፌ ሰራተኞች አጭር ኮርስ ወስደው የ ድንገተኛ ህክምና ባለሙያነት ፈቃድ ተሰጥቷቸው ስራ ላይ እያሉ የተወሰደ ምስል ነው !

😁22❤9
#why
እነዚህ ከላይ የምትመለከቷቸው ፎቶዎች ከዩኒቨርስቲው official የ Facebook ገፅ የተወሰዱ ናቸው እንደምታዩት ፎቶው ጥራቱ እሚገርም ነው 😜 ይመስለኛል በinfinx ወይም በ techno pop የተነሱ ፎቶዎች ናቸው 😎 ሞዛይክ እና ኮላዥ ምናምን እየተባልን ዱሮ እንሰራ ነበር ያንን ያስታወሰኝ ፎቶ ነው 😥 ወደ ቁም ነገሩ ስንመጣ ግን ዩኒቨርስቲ የሚያክል ግዙፍ ተቋም የራሱ communication ወይም ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ያለው ተቋም በዚህ ዘመን እንዴት ሻል ያለ ደረጃውን የጠበቀ ካሜራ አይኖረውም ? የህዝብ ግንኙነት ሀላፊው ስራው ምንድነው? ይህንን እንድንል ያስገደደን የዛሬው ፎቶ ብቻ አይደለም እስካሁን የተፖሰቱ ብዙዎቹ ከፍተኛ የጥራት ችግር ያለባቸው ስለሆኑ እና ምንም ማሻሻል የሚባል ነገር ስለማይታይባቸው ነው! ስለሆነም ዩኒቨርስቲው ከዚህ በኋላ ጥራቱን የጠበቀ ካሜራ እና standard ያለው የህዝብ ግንኙነት ስራ እንዲሰራ ለማሳሰብ እንወዳለን። በእናንተ እንዝህላልነት ዩኒቨርስቲውም መሰደብ የለበትም እኛም በተቋማችን ማፈር የለብንም።
ምናልባትም ዩኒቨርስቲው እጅግ ከተቸገረ የእኔ የእጅ ስልኬ ከዚህ በብዙው ስለሚሻል በስጦታ መልክ ለመስጠት ዝግጁ መሆኔን እገልፃለሁ።

❤18😁10👍3
ደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ ገብተው ከተፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች አንዱ የሆኑት በእድሜ ትልቁ አባት 👌
ስም : አላማው ገረመው
እድሜ :47
የአላማ ቁርጠኝነት ከእርስዎ ይነበባል። ቤተሰብ የሚመራ በግብርና ስራ የሚተዳደር አንድ ግለሰብ እዚህ ቦታ ለመድረስ የሚከፍለው ዋጋ ቀላል እንዳልሆነ እንረዳለን።
መልካም እድል አባታችን 🙏

🥰34👏19❤14🤪6
Ney Bekremet
Mesfen Bekele
❤11🔥6👎3🥰1🍌1
ውዶቼ እና ክረምት እንዴት ነው?
እስኪ እንደኔ ብርድ ያስቸገረው?
የተመረቃችሁ ተፍ ተፍ በሉ!
ያልተመረቃችሁ ደግሞ አንብቡ family አግዙ በተለይ እንደኔ የገጠር ልጅ የሆናችሁ እራሻ ምናምን በደንብ እረሱ 👌
በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ!
እወዳችኋለሁ!!

🥰40❤10👍8
#ትግላችንን_እንጀምራለን
#inbox
ይድርስ ለDbu info center ይህ ከላይ በምስል የሚታየው በደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ ላይብረሪ ሐላፊ ሲሆን ነገር ግን አሁን የመጣ የሄደው ቀንደኛ አጨብጫቢ ነኝ በሚል በማይመከተው ሁሉ እንደ እርጎ ዝንብ እየገባ በከፍተኛ ሁኔታ በዘረፋ ላይ ተሰማርቶ እየዘርፈና በማያገባው እየገባ ስራና ስራ ላይ ብቻ ያሉ ሰራተኞችን በጥጋብና ማን አለብኝነት አላሰራ እያለ ስለሆ ተው ሊባል የሚገባው ነውረኛ ሰው ነው !
በዋናነት ስራው ላይብረሪ ነው ነገር ግን የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ ንጉስ በጠቅላላ አገልግሎት ስር ኮሚቴ አድርጎት በዋናነት በዋናው ግቢ እና በሰሚነሸ የሚታርሰውን ሰፊ መሬት እንዲቆጣጠር አድርጎት:
1,እህል በሚዘራበትና በሚሰበሰብበት ግዜ አነስተኛ ሰው አሰማርቶ ሌሎች ሰዎችን በመጨመር ከፍተኛ ገንዘብ ከሌሎች ጋር በመጋራት መዝርፍ።
2,ከምርጥ ዘር ከኬሚካል እና ማዳበሪያ የመሳሰሉትን አሁንም የመዝርፍ እና ለራስ ማዋል።
3,የዩኒቨርሲቲውን ትራክተር እና የህል መውቂያ በጠቀም የግለሰቦችን መሬት አርሶ እና ወቅቶ ዩኒቨርስቲው ሳያውቅና ያለምንም ደረሰኝ ገንዘብ ተቀብሎ ለራሱ የማድርግ።
ይቀጥላል

❤19🔥2
የቀጠለ...
4,ስራው ላይ ሲያሳትፍ የነበረው ከፀሐፊው ጀምሮ ላይብረሪ የሚሰሩት ለእሱ ቅርብእና ታማኝ የሆኑትን በማደራጀት ሲሆን እነዚህ ሰራተኞች ከዩኒቨርስቲው ስራ ነፃና ምንም ተጠያቂነት እንዳይኖርባቸው በማድርግ
5,ሰውዬው ከተመርተው ምርት ላይ አንጎለላ ከዛው ከማሳው ላይ ከዋና ግቢ ደግሞ ለሰራተኛው በሽያጭ ግዜ በርካታ ኩንታል ስንዴና ገብስ ዘርፎአል።
6,የስርአቱ ሰው ስለሆነ በሁሉም የተቋሙ ስራ ላይ ወይ ኮሚቴ ነው ዝም ብሎም በመግባት አበል የሚወስድ ሰው ነው። እዚህ እዚያም በመርገጥ ዩኒቨርስቲውን ለግል plc ለማድረግ የሚሯሯጥ ግለሰብ ነው።
7, ሰኔ ወር በተሰጠው የመውጫ ፈተና (exit exam) ላይ የራሱን ቀመር በማስቀመጥ ከአቶ አለባቸው ጎሽም እና አቶ ወርቁ ጋር በመሆን ከአንድ ተማሪ እስከ 25ሺ ብር በመቀበል በ fake የተፈተኑ ሲሆን እና በጥቅም ያልተስማሙባቸውን የ244 በላይ ተማሪዎች NG or Disqualified ያስደረጉ መሆናቸውን በመረጃ ተረጋግጧል።
****
የአለባቸው እና የ ወርቁን መረጃዎች አጠናክረን እንመለሳለን።
ሀምሌ 12 /11/2017

❤29🔥4👏3
Engineer Bejai Nerash Naiker ስልጠና አዘጋጅቷል ፣ ይሄን የመሰለ እድል አያምልጣችሁ😍🙏
የስልጠና ርዕሶች
1. Unlock Inner locked capacity
2. Entrepreneurship training የሚሉ ናቸው
የስልጠና ዘዴ፡ ኦንላይን
የስልጠና ቀን ሃምሌ 26/2017
ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ/አዳራሽ
ደ/ብርሃን አልማ አዳራሽና ደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ
ደሴ አልማ አዳራሽና ደሴ ዩኒቨርስቲ
ወልድያ ዩኒቨርስቲ
ደ/ታቦር ዩኒቨርስቲ
ጎንደር ዩኒቨርስቲ
ባ/ዳር አልማ አዳራሽና ባ/ዳር ዩኒቨርስቲ
እንጅባራ ዩኒቨርስቲ
ቡሬ ኮሌጅ(በደ/ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ስር ያለ ነው)
ማርቆስ ዩኒቨርስቲ
የመጀመሪያዎቹ ናቸው።
ይህንን እድል ለመጠቀም ከተች በተቀመጠው link መመዝገብ ትችላላችሁ!
👉 https://forms.gle/aLawvC884rLK61td6

❤16👏3
ትሁቱ ልበቀናው ምርጥ ሰው ከዩኒቨርስቲው ጥራ ከተባልኩ ከምጠራቸው አንዱ ዶክተር ገብሬ ታፈረ የደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ ማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ-ሰብ ኮሌጅ ዲን በአፍሪካ-- ቻይና ፖሊሲና ምርምር ማዕከል (Africa –China Center for Policy &Advisory) ባዘጋጀው ''Ethiopian green finance work shop 2025 '' ላይ ጥናታ ፅሁፍ አቅርበዋል።
title:- Ethiopia's green finance & sustainable industrialization'
His power full message: green finance must became the engine of Ethiopias sustainable growth --not just in strategy but in execution '' ሙሉውን በ website ገብታችሁ ማንበብ ትችላላችሁ!
እናንተስ ስለ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ምን መረጃ አላችሁ?
ዶክተሩ በሀይለ ቃል መልክ ያነሱትን ሀሳብስ ምን ያክል ትስማሙበታላችሁ?
ከሀሳቡ ባሻገር ዶክተር ገብሬን የምታውቁ አክብሮታችሁን ግለፁልኝ! ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥወት ።
=========================

🔥20❤19👎4
Remedial #Result ‼️
➡️የ2017 የሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በዚህ ገብታችሁ ማየት ትችላለችሁ።
https://result.ethernet.edu.et
መልካም እድል ❗️

🔥6❤2
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ — 2025
1 Addis Ababa University
2 University of Gondar
3 Bahir Dar University
4 Jimma University
5 Mekelle University
6 Hawassa University
7 Haramaya University
8 Adama Science and Technology University
9 Arba Minch University
10 Jigjiga University
11 Addis Ababa Science and Technology University
12 Ambo University
13 Dilla University
14 Unity University
15 Debre Berhan University
16 Wollo University
17 Debre Markos University
18 Wolaita Sodo University
19 Madda Walabu University
20 Worabe University
21 Wachamo University
22 Debre Tabor University
23 Wolkite University
24 Ethiopian Civil Service University
25 Arsi University
26 Samara University
27 Assosa University
28 Dire Dawa University
29 Wollega University
30 Mattu University
31 Mizan-Tepi University
32 Kotebe Education University
33 Adigrat University
34 Woldia University
35 Oromia State University
36 Bule Hora University
37 Aksum University
38 Bonga University
39 Rift Valley University
40 Oda Bultum University
41 Raya University
42 Injibara University
43 Selale University
44 Debark University
45 Kebri Dehar University
46 Gambella University
47 Mekdela Amba University
48 Dembi Dolo University
49 Jinka University
50 Borena University
Un Ethiopian Police University
(According to UNIRANKS® — Top-Ranked Universities in Ethiopia - 2025)

❤15🔥4😁4👍1
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ስትራቴጂካዊ ትብብር ፈጠሩ።
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ – ሐምሌ 14፣ 2017 ዓ.ም – ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ አይቲ ፓርክ የጋራ መግባቢያ ሰነድ (MoU) በመፈረም እና የሰርቨር እና የክላውድ መሠረተ ልማት ኦፕሬሽንስ ስልጠና መርሃ ግብር በማስጀመር ትልቅ ትብብር ማድረጋቸውን ዛሬ አስታወቁ። በኢትዮጵያ አይቲ ፓርክ የተካሄደው ይህ ዝግጅት የኢትዮጵያን ዲጂታል መሠረተ ልማት አቅም በማሳደግ እና በቴክኖሎጂ ዘርፍ የሰለጠነ የሰው ኃይል በመፍጠር ረገድ ወሳኝ ምዕራፍ ነው።
ይህ ስትራቴጂካዊ ትብብር ፈጠራን ለማምጣት እና በአይቲ ወሳኝ ዘርፎች ተግባራዊ እውቀትን ለማቅረብ የሁለቱንም ተቋማት ጥንካሬዎች ለመጠቀም ያለመ ነው።
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አስማረ መለሰ ለተሰብሳቢዎች ንግግር ያደረጉ ሲሆን፣ ዩኒቨርሲቲ ለኢንዱስትሪ ዝግጁ የሆኑ ምሩቃንን ለማፍራት ያለውን ቁርጠኝነት አስምረውበታል። የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሄኖክ አህመድ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉ ሲሆን፣ እንዲህ ያሉ ሽርክናዎች የኢትዮጵያን የቴክኖሎጂ ገጽታ ለማራመድ ያላቸውን ጠቀሜታ አፅንዖት ሰጥተዋል።
የጋራ መግባቢያ ሰነዱን የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት እና የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ዋና ስራ አስፈፃሚ በይፋ የተፈራረሙ ሲሆን፣ የሁለቱንም ድርጅቶች ቁርጠኝነት አረጋግጧል።
ይህ ፓርትነርሺፕ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ጠንካራ ዲጂታል ሥርዓተ ምህዳር ለመፍጠር ያለውን ቁርጠኝነት እንዲሁም ለአካዳሚክ ልህቀት እና ተግባራዊ ክህሎት ልማት ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል።

❤12