DBU info Center
5.59K subscribers
323 photos
62 videos
23 files
282 links
ለደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተቋቋመ
Download Telegram
#exit


ዛሬ የነበረው ፈተና እንዴት ነበር ?


ሰው ተረጋግቶ እንዳይሰራ በጣም አስቸግሮ የነበረው የ NARM department head አድራሻ አፈላልጋችሁ አምጡልን!


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
👍14
#exit_result


የመውጫ ፈተና ውጤት ከሁለት ቀናት በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ከትምህርት ሚኒስቴር መስማቱን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት ገልጿል፡፡


መልካም እድል 🥰


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
👍242👏1
#exit

Exit exam ውጤት ዛሬ ይለቀቃል!


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
💔13👍6🙏6🆒4👎3🤡2
#Exit_Exam_Result

ሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ተለቋል።

https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ExitExam የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
👍9
#Exit_Exam_Result



እንዳማራጭ ውጤት በቴሌግራም bot ለማየት

@moe_exit_exam_result_bot

ከላይ ያስቀመጥነውን link ተጠቀሙ



@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
👍121
Thank you for your patience. We are in the final stages of preparing your exit exam results and will make them available shortly.

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም የተሰጠውን የሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ውጤት በአንዳንድ የቴክኒክ ችግሮች ምክንያት ውጤት እንዳልተለቀቀ ለማወቅ ተችላል።

በተገኘው መረጃ መሰረትም ችግሮቹ ተቀርፈው ውጤቱ ከየካቲት 7-8 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚለቀቅ ይጠበቃል።


አዲስ ነገር የሚኖር ከሆነ ቀድመን የምናሳውቃችሁ ይሆናል 🙏.



መረጃውን ለሚመለከታቸው አካላት ሼር አድርጉ

#Exit_Exam_Result


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
👍143👏3
#Exit_Exam_Result


የፈተናው ውጤት ተለቆ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተልኳል " - የትምህርት ሚኒስቴር አመራር



ሁላችሁም ነገ ጠዋት ኮሌጅ ላይ በመሄድ መጠየቅ ትችላላችሁ!


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
👍14👎4
#Exit_Exam_Result

''የዲሲፒሊን ግድፈት ጎልቶ የታየባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ውጤት አልተለቀቀም፤ ወደ 6 በሚሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች። ከዛ ውጪ ተለቋል። ስለዚህ አናላይሲሱ የ6ቱም ተጨምሮ ሲያልቅ ይሰራል ” ሲሉ አንድ የትምህርት ሚንስተር ከፍተኛ አመራር ተናግረዋል ።


6ቱ ዩኒቨርስቲዎች የትኞቹ እንደሆኑ እስካሁን አላሳወቁም!

የኛ ዩኒቨርስቲም እስካሁን ውጤት አልደረሰውም!

@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
🔥7👍5
#Exit_Exam_Result

አርባምንጭ ፣ አምቦ እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ውጤት ለተማሪዎች አሳውቀዋል!


ደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ እስካሁን ምንም አላለም!


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
👍16
#Exit_Exam_Result


DBU exit exam result is loading...........



ውጤት ሊለቀቅ ነው!


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
👍10
#Exit_Exam_Result


እንኳን ደስስስ አላችሁ DBU ከሌሎች ዩኒቨርስቲዎች የተሻለ ተማሪዎችን አሳልፏል 🙏🙏🙏

ውጤቱ በ link እንዲታይ ዩኒቨርስቲው ict ክፍል እና registrar ጥረት እየተደረገ ነው። ነገር ግን ይሄ የማይሳካ ከሆነ በ excel ይለቀቃል.!


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
👍29👀5👎3
#Exit_Exam_Result


" የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ውጤት እስከ ነገ ይለቀቃል " - ትምህርት ሚኒስቴር

@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
👍9
#Exit_Exam_Result

የ2017 አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ኦንላይን የመመልከቻ ሊንክ መስራት ጀምሯል።

https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ExitExam የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
👍5
#exit exam


የመውጫ ፈተና ወስደው ለወደቁ ተማሪዎች Special Diploma ሊሰጥ ነው።

የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረበት ሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ፈተናውን ወስደው ማለፍ ላልቻሉ ተፈታኞች Special Diploma ሊሰጥ መሆኑን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰምቷል።

ፈተናውን ለወደቁ ዕጩ ተመራቂዎች ልዩ ዲፕሎማ ሰርተፊኬት በቅርቡ መሠጠት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት አረጋግጧል።

ህብረቱ ከትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ያደረገውን ተከታታይ ውይይት ተከትሎ ውሳኔ ላይ መደረሱን ለቲክቫህ ተናግሯል።

ተማሪዎቹ ሥራ እየሠሩ በማንኛውም ጊዜ የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ መውሰድ የሚችሉበት ዕድል ክፍት መሆኑንም ህብረቱ ገልጿል።

ፈተናውን ወስደው የሚያልፉ ተፈታኞች በስፔሻል ዲፕሎማው ምትክ ዲግሪ ይሰጣቸዋል ተብሏል።

የስፔሻል ዲፕሎማ የደመወዝ ስኬል እንዲወጣለት ህብረቱ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር እየተወያየ ይገኛል።

@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
👍131
#exit


No matter how much you score
exit exam result explained only as
'' #PASS or #FAIL ''

on student's degree paper.

That means no difference between 50%&100%!



@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
👍33😁111
Exit Exam Schedule 2017.xls
235.5 KB
#exit


የ2017 ዓ.ም exit exam ፈተና ፕሮግራም!

ለሁሉም ተፈታኝ ተማሪዎች መረጃውን አድርሱ



@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
👍76😁1
#exit


የመውጫ ፈተና የነገ መርሐግብር


በሦስት ክፍለ-ጊዜ ይሰጣል፦

ጠዋት ከ2:30-5:00 ሰዓት
ረፋድ ከ5:30-8:00 ሰዓት
ከሰዓት ከ8:30-11:00 ሰዓት



ለነገወቹ መልካም እድል እንላለን!



የዛሬ ተፈታኞች እንዴት ነበር?

@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
11🥰10👍5🔥3💅2
👎24😁5👍42🔥1
#exit


Pass or fail ብቻ ነው የሚገለፀው‼️

በቅድመ-ምረቃ መውጫ ፈተናው የአፈጻጸም መመሪያ መሰረት፥ የመውጫ ፈተና ውጤት በተማሪዎች ሰርተፍኬት (Temporary Degree) ወይም ትራንስክሪፕት ላይ አልፏል (PASS) ወይም ወድቋል (FAIL) በሚል እንዲቀመጥ ሚኒስቴሩ አዟል።

በዚህም የመውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች የሚሰጡ ኮርሶችን ማጠናቀቃቸውን የሚያረጋገጥ ሰርተፊኬት የሚሰጣቸው ሲሆን፤ ጊዜያዊ ዲግሪ የሚሰጠው ተፈታኙ/ተፈታኟ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ ወስዶ/ወስዳ የማለፊያ ነጥብ ሲያስመዘግብ/ስታስመዘግብ ብቻ እንደሚሆን በሰርተፊኬቱ ይገለጻል።


@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
@dbuinfocenter12
13