#ካሳዬ_አራጌ ማክሰኞ ወደ ሀገሩ #ኢትዮጵያ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል
ቀጣዮቹን አመታት ኢትዮጵያ ቡናን በዋና አሰልጣኝነት ይመራል ተብሎ የሚጠበቀው ካሳዬ አራጌ ወደ ኢትዮጵያ (አዲስ አበባ)
#ማክሰኞ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል።
በሚኖርበት #አሜሪካን ( #ቬጋስ ) በጔደኞቹ በቤተሰቦቹ እና በአሜሪካ በሚኖሩ #የኢትዮጵያ_ቡና ደጋፊዎች አሸኛኘት እና መልካም ምኞታቸውን የመግለፅ ፕሮግራም ተደርጎለታል።
ከወዲሁ መልካሙን ሁላ እንመኝልካለን መልካም መንገድ
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈

መልካም አዲስ አመት!!!
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
#ኢትዮጵያ_ቡና ለ 2012 የውድድር አመት ቡድኑን ከአሰልጣኝ ጀምሮ እንዳዲስ እያዋቀረ መቆየቱ ይታወቃል። አሰልጣኝ #ካሳዬ_አራጌ ሲጫወትም ሲያሰለጥንም አብዛኛዎቻችን ባናየውም ስለሱ በጣም ብዙ ሰምተናል። ያንንም ለማየት ጓግተናል ቡድኑ ከአሰልጣኝ በተጨማሪ በርከት ያሉ #ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ ይገኛል ከሌላው ጊዜ በተለየ ደስተኛ የሆንበት ዝውውር ነው ብለን እናምናለን።
ሁላቹም አዲስ የተቀላቀላቹን ተጨዋቾች እንኳን ፍቅር ወደ ሆነው ክለብ በሰላም መጣቹልን።
የቅድመ ዝግጅት ጊዜ ነባሮቹን ከአዳዲሶቹ ጋር በማጣመር #ከመስከረም 3-5 እንደሚጀምር ሰምተናል። መልካም የቅድመ ዝግጅት ግዜ እንዲሆን ተመኘን።
2011 አመት አብራቹን ያሳለፋቹ አሁን የተለያቹን በሄዳቹበት ይቅናቹ መልካም ጊዜ ተመኝተናል ።

✅ #አዲስ_ፍሰሃ_ተመልሷል
ከኢትዮጵያ ቡና የተስፋው ቡድን ነው ያደገው (#እድሉ_ደረጄ እና #ዮሴፍ_ተስፋዬ #አሰልጥነውታል) የተስፋው ቡድናችንንም በአምበልነት መምራት ችሎ ነበር
➡️ ዲዲየር ጎሜዝም ወደ ዋናው ቡድን አሳድጎት 2010 ከወልዲያ ጋር ሰበታ ላይ በተደረገው ጨዋታም ላይ ቋሚ አሰላለፉም ውስጥ መግባት ችሎ ነበር ያሳለፍነው አመትም ከቡና ተለያይቶ ነበር #ካሳዬ_አራጌ ባዘጋጀው የሙከራ ጊዜም በመታየት ዳግም ወደ ቡና በመመለስ በዝዋይ የዝግጅት ግዜን በማድረግ ላይ ይገኛል ።

👉 አሰልጣኝ #ካሳዬ_አራጌ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳል !
🇪🇹☕️ የኢትዮጵያ ቡናው ዋና አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ፕርሚየር ሊጉ #በኮቪዲ_19_ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት መቋረጡን ተከትሎ ቤተሰቦቹ በሚገኙበት አሜሪካ ማቅናታቸው ይታወሳል ።
👉 ይህንንም ተከትሎ በመጪው #ነሐሴ_20_2012 ( ሰኞ ) ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ የክለቡን ስራዎች ዳግም እንደሚቀጥሉ ለማረጋገጥ ተችሏል ::
© #Hatric_sport

👉 አሰልጣኝ #ካሳዬ_አራጌ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሷል !
🇪🇹☕️ የኢትዮጵያ ቡናው ዋና አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ፕርሚየር ሊጉ #በኮቪድ_19_ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት መቋረጡን ተከትሎ ቤተሰቦቹ በሚገኙበት አሜሪካ ማቅናታቸው ይታወሳል ።
👉 ይህንንም ተከትሎ ዛሬ #ነሐሴ_1_2012 ( አርብ ) ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ የክለቡን ስራዎች ዳግም እንደሚቀጥሉ ለማረጋገጥ ተችሏል ::
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
🇪🇹☕️ የኢትዮጵያ ቡናው ዋና አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ፕርሚየር ሊጉ #በኮቪድ_19_ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት መቋረጡን ተከትሎ ቤተሰቦቹ በሚገኙበት አሜሪካ ማቅናታቸው ይታወሳል ።
👉 ይህንንም ተከትሎ ዛሬ #ነሐሴ_1_2012 ( አርብ ) ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ የክለቡን ስራዎች ዳግም እንደሚቀጥሉ ለማረጋገጥ ተችሏል ::
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
ኢትዮጵያ ቡና የዛሬ አሰላለፍ
1 ተክለማርያም ሻንቆ
18 ኃይሌ ገብረትንሳይ
4 ወንድሜነህ ደረጄ
2 አበበ ጥላሁን
11 አሥራት ቱንጆ
16 ሬድዋን ናስር
13 ዊልያም ሰለሞን
5 ታፈሰ ሰለሞን
10 አበበከር ናስር
25 ሀብታሙ ታደሰ
17 አቤል ከበደ
አሰልጣኝ #ካሳዬ_አራጌ በሰበታው ጨዋታ ድል ያደረገውን ቡድን ሳይቀይር ጨዋታውን ይጀምራል ወጣቶቹ #ሬድዋን_ናስር እና #ዊልያም_ሰለሞንም በድጋሚ በመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ የመካተት ዕድልን አግኝተዋል።

👉 የሰከኑት #ካሳዬ_አራጌ #Gk
➡️አሰልጣኞች እንደ ማንኛውም ሰው በህይወት ጉዟቸው የስሜት ከፍታ እና ዝቅታ ማስተናገዳቸው ብሎም እነዚሁን ስሜቶች የሚያፀባሩቁባቸው ተለዋዋጭ ግብረ መልሶችን በስራቸው ላይ ማሳየታቸው የሰውነታቸው መገለጫ ተደርገው ይወሰዳሉ። ታዲያ ይህን የህይወታችን አንዱ አካል የሆነውን የስሜት መለዋወጥ ግን በኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ላይ መመልከት እጅግ አዳጋች ይመስላል።
➡️አሰልጣኙ ብዙዎቻችን በምናውቀው ከካሜራ ፊት እና በሜዳው ጠርዝ ቡድኑን ሲመሩ የሚታይባቸው የስሜት ወጥነት እጅግ አስደናቂ ነው።
➡️ቡድኑ ቢመራም አልያም ብልጫ ቢወሰድበት አሰልጣኝ ካሳዬ ግን እንደተለመደው እጅጉን ተረጋግተው በሜዳው ጠርዝ ላይ ይታያሉ እንጂ ሲቅበጠበጡ እና በስሜት መዋዥቅ ውስጥ ሆነው አናያቸውም።
➡️እንደ አብዛኞቹ የሊጉ አሰልጣኞች ከቡድኑ በተቃራኒ የሚወሰኑ የዳኝነት ውሳኔዎችን ተከትሎ እንኳን ተቃውሞዎችን ስያሰሙ አይስተዋልም።
➡️ታድያ ይህ የሰከነ ስብዕና አያስገርምም ትላላችሁ ?
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆

Telegram
attach 📎
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
BY: ዮናታን ሙሉጌታ
ON: MARCH 5, 2021
IN: ዜና
እጅግ ወሳኝ የሆነውን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል።
✅ነገ ረፋድ ላይ የሚደረገው ይህ ጨዋታ በዋንጫ ፉክክሩ ላይ የሚፈጥረው ልዩነት የተጋጣሚ ቡድኖችን ብቻ ሳይሆን የሊጉን ተከታታዮች ሁሉ ትኩረት የሳበ ሆኗል።
✅ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎችን ያሸነፈው ኢትዮጵያ ቡና ከዘጠናኛው ሳምንት የወላይታ ድቻ ሽንፈት በኋላ ሳይረታ ከነገ ተጋጣሚው ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት እንዳይሰፋ በማድረግ ለጨዋታው ደርሷል።
✅ድል ቀንቶት ያሁኑን የነጥብ ልዩነት ወደ ሁለት ዝቅ ማድረግ ከቻለም ኮስታራ ተፎካካሩነቱን አረጋግጦ ቀጣይ ጨዋታዎቹን ይከውናል።
✅በነገ ተጋጣሚው የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ በኋላ ለሽንፈት እጅ ያልሰጠው ፋሲል ከነማም ልዩነቱን ስምንት አድርሶ በፉክክሩ ላይ ትንፋሽ ለመውሰድ ቡናን ማሸነፍ ብቸኛ አማራጩ ነው።
✅የስድስት ተከታታይ ድል ጉዟቸው በሰበታ ነጥብ ሲጥሉ የተቋረጠባቸው ፋሲሎች በ11 ጨዋታዎች ያለመሸነፍ ጉዞ ሪከርዳቸውን ግን አሁንም በእጃቸው አድርገው ነው ነገ ለፍልሚያው የሚቀርቡት።
✅ኢትዮጵያ ቡና የዋንጫ ተፎካካሪ ቡድኖች ባህሪን ባንፀባረቀበት የመጨረሻው ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ ብልጫ ተወስዶበትም ቢሆን ማሸነፍ ችሏል።
✅ነገር ግን በጨዋታው ዋነኛ ጠንካራ ጎኑ የሆነው አማካይ መስመሩ ላይ ብልጫ ተወስዶበት ማለፉ ከድሉ ባሻገር ከእንደነገ ዓይነቱ ከባድ ጨዋታ በፊት ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ ነው።
አማኑኤል ዮሃንስ እና ሬድዋን ናስርን በአንድነት ማሰለፉ በፈጠራው ረገድ አብዛኛው ኃላፉነት ታፈሰ ሰለሞን ላይ መጣሉ ብቻ ሳይሆን መዳረሻቸውን ወደ መስመር አጥቂዎቹ ያደርጉ የነበሩት ኳሶች ከወትሮው በተለየ ደካማ የመስመር ተከላካዮች ተሳትፎ በነበረበት ጨዋታ ላይ በተደጋጋሚ በተጋጣሚው ኮሪደሮች ላይ የማጥቃት ሂደቱ እንዲቋረጥ ምክንያት ሆነው ታይቷል።
ይህም በተለይም የቡድኑ የቀኝ ወገን የማጥቃት ስልነት አውርዶት ታይቷል።
✅በማጥቃቱ ረገድ በርካታ የግብ ዕድሎችን በሚፈጥረው ቡድን ውስጥ መሰል ክፍተት መታየቱም የነገው ጨዋታ በሊጉ ዝቅተኛ ግብ በማስተናገድ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ካለ ቡድን ጋር እንደመሆኑ የቡድኑን ትኩረት የሚስብ ይሆናል።
✅እንደ ተጋጣሚው ኢትዮጵያ ቡና ባይሆንም በአመዛኙ ለኳስ ቁጥጥር ከፍ ያለ ግምት የሚሰጠው ፋሲል ከነማም በቅዱስ ጊዮርጉሱ ጨዋታ ብቻ ሳይሆን ሰበታንም ሲገጥም የማጥቃት ዕቅዱ የግብ ዕድሎችን በሚፈልገው መጠን መፍጠር ባለመቻሉ ተፈትኖ አሳልፏል።
ከሙጂብ ቃሲም ጀርባ ከሚጠቀማቸው አማካዮች ውስጥ በግራ እና በቀኝ የሚገኙ ተሰላፊዎቹ ወደ ተጋጣሚ ሳጥን ውስጥ የሚያደላ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ በመሆናቸው እና ከጎን የሚተዉትን ክፍተት ቡድኑ በአግባቡ መጠቀም ላይ ተዳክሞ መታየቱ ለችግሩ አንዱ ምክንያት ነው ማለት ይቻላል።
✅ በሌላ ወገን መሀል ሜዳ ላይ ከኳስ ጋር የተሻለ ምቾት የሚሰማቸው ተጨዋቾችን የሚጠቀመው ፋሲል ነገ በዚህ የተጨዋቾች ምርጫው የተጋጣሚውን ቅብብሎች የማቋረጥ ብቃቱ ኳስ ከመያዝ ባሻገር በፈጣን ሽግግር ጎል ላይ የሚደርስበትን አማራጩን ስኬት የሚወስን ይሆናል።
✅ከዚህ ጎን ለጎን ቀጥታ ወደ ሳጥን የሚላኩት የሱራፌል ዳኛቸው መካከለኛ እና ረዥም ኳሶችም ሌላው የቡድኑ የማጥቃት አማራጮች ሊሆኑ ይችላሉ።
✅የነገው ጨዋታ በቡድኖች ብቻ ሳይሆን በከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ደረጃም መሪዎቹን እርስ በእርስ የሚያገናኝ ነው። ዘንድሮ ቡድኑ ካደረጋቸው ጨዋታዎች ውስጥ በሦስቱ ብቻ ግብ ያልቀናው #አበበከር_ናስር የቡና ብቻ ሳይሆን የሊጉ አስደናቂ ተጨዋች እንደሆነ ቀጥሏል።
✅የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ፉክክሩ መሪ ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ብቻ አምስት ጊዜ ኳስ እና መረብን አገናኝቷል።
በተለይም በወልቂጤው ጨዋታ በድኑ በቂ ዕድሎችን ባይፈጥርም በግል ልዩነት መፍጠር እንደሚችል ባሳየበት ሁኔታ ለተከላካዮች ፈታኝ ሆኖ መታየቱ ነገ ከፍ ያለ የመከላካል ሪከርድ ካለው ቡድን ተከላካዮች ጋር የሚኖረውን ፍልሚያ ተጠባቂ ያደርገዋል።
✅ከአጥቂዎች ውጪ ሌሎች ተሰላፊዎች ግብ ማግባቱ ላይ በሚያደርጉት ትተሳትፎ ከተጋጣሚው ፋሲል ጋር ሲነፃፀር ደከም ያለው ቡና ነገም ዳግም የአስር ቁጥሩን ልዩ ብቃት የሚጠብቅ ይሆናል።
✅የፋሲሉ የግብ አዳኝ ሙጂብ ቃሲም ደግሞ ከዚህ በተለየ ወቅታዊ አቋም ላይ ይገኛል። ለሰባት ተከታታይ ጨዋታዎች የዘለቀው የግብ ማስቆጠር ሂደቱ ባለፉት አራት ጨዋታዎች ተቋርጦ ቆይቷል።
በጊዮርጊሱ ጨዋታ ላይ በፍቃዱ ዓለሙ መቀየሩ እና ፍቃዱም ለውጤቱ መገኘት ምክንያት መሆኑ ነገ የሙጂብን የሜዳ ላይ ደቂቃዎች ይበልጥ ዝቅ ሊያደርጋቸውም ይችላል።
✅ይሁን እንጂ መሰል ተጨዋቾች በትልልቅ ጨዋታዎች ላይ መልሰው ራሳቸውን አግኝተው ወደ ጥንካሬያቸው መመለስ የሚችሉ መሆኑ ሙጂብ በነገው ጨዋታ አንዳች ነገር ሊያደርግ እንደሚችል እንድንጠብቅ ምክንያት ይሆናል።
✅ በተለይም ተጨዋቹ ፍጥነቱን እና ተክለ ሰውነቱን በመጠቀም በግብ ጠባቂው አቤል ማሞ ጥረት ሲድኑ የሚታዩ ከተከላካይ ጀርባ የሚጣሉ ኳሶችን የመጠቀም ዕድሉ የጎላ ይሆናል።
✅ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን ሲገጥም በሜዳ ላይ ተደጋጋሚ ጉዳቶች መታየታቸው ከነገው ጨዋታ በፊት ስጋትን የሚጭርበት ነበር።
ሆኖም የሀብታመ ታደሰ እና ወንድሜነህ ደረጄ ወደ ልምምድ መመለስ እንዲሁም በጨዋታው ምቾት አጥተው የታዩት ምንተስኖት ከበደ ፣ ሬድዋን ናስር እና ታፈሰ ሰለሞን መልካም ጤንነት ላይ መገኘት ለአሰልጣኝ #ካሳዬ_አራጌ እፎይታ ነው።
ነገ የመድረሱ ነገር አጠራጣሪ የሆነው ኃይሌ ገብረትንሳይ ውጪ አስራት ቱንጆም ለነገው ጨዋታ ዝግጁ እንደሆነ ተስምቷል።
ከውጤት ባሻገር በአካል ብቃቱ ረገድ ጥሩ ዓመት እያሳለፉ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎችም ሙሉ ስብስባቸው መልካም ጤንነት ላይ ሆኖ ነው ለነገው ጨዋታ የሚደርሱት።
የእርስ በእርስ ግንኙነት
✅ክለቦቹ እስካሁን በተገናኙባቸው ሰባት ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ቡና ሦስት ጊዜ ፋሲል ከነማ ደግሞ ሁለት ጊዜ ማሸነፍ ችለዋል። ቀሪዎቹን ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ያጠናቀቁ ሲሆን እስካሁንም ኢትዮጵያ ቡና 10 ፋሲል ከነማ ደግሞ 6 ግቦችን ማስመዝገብ ችለዋል።
ግምታዊ አሰላለፍ
ኢትዮጵያ ቡና (4-3-3)
አቤል ማሞ
እያሱ ታምሩ – ወንድሜነህ ደረጄ – አበበ ጥላሁን – አሥራት ቱንጆ
ታፈሰ ሰለሞን – ረመዳን ናስር – ፍቅረየሱ ተወልደብርሀን
ሚኪያስ መኮንን – አቡበከር ናስር – ሀብታሙ ታደሰ
ፋሲል ከነማ (4-2-3-1)
ሚኬል ሳማኬ
እንየው ካሳሁን – ከድር ኩሊባሊ – ያሬድ ባየህ – አምሳሉ ጥላሁን
ሀብታሙ ተከስተ – በዛብህ መለዮ
በረከት ደስታ – ሱራፌል ጌታቸው – ሽመክት ጉግሳ
ሙጂብ ቃሲም
© ሶከር