አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
201K subscribers
5.15K photos
169 videos
14 files
771 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram


❗️ #የኢትዮጵያ_የወንዶች የእግር ኳስ ተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ሐምሌ 25/2011 ዓ·ም መከፈቱ ይታወቃል። በተጨማሪም #የኢትዮጵያ_እግር_ኳስ_ፌደሬሽን የዝውውር መስኮቱ ከሐምሌ 25/2011 እስከ 2012 የኢትዮጵያ #ፕሪሚየር_ሊግ እስከሚጀምርበት ቀን እንደሚቆይ ማስታወቁ ይታወሳል።

❗️ #የኛ_ኢትዮጵያ_ቡና የ2011 ክፍተቶችን ሞልቶ በ ጥሩ ተጨዋቾች ጠንካራ ቡድን ይዞ ይመጣ ይሆን የሚለው የብዙዎቻችን ጥያቄ እና ጉጉት እንዳለ ነው።


❗️እንደ አምናው ስህተቶችን ሳይፈፅም ክለባችን በጥሩ ስኳድ ለ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይቀርባል እናም በክለባችን የተወሰኑ ልጆችን ክለቡ ያናገረ በመሆኑ እና በ ቢሮ #ፊርማቸውን ያሰፈሩ ተጨዋቾች አሉ።

ከእነሱ መካከል #የሜዲካል_ምርመራውን ጨርሶ ለ ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጨዋች ዛሬ እንደፈረመ ለማወቅ ችለናል ።

⚽️ #በረከት_አማረ ይባላል #ወልዋሎ አ ይጫወት የነበረ ነው

#ስም :– በረከት አማረ
#የተወለደበት ቀን: –1999
#ክብደት: - 65KG
#ቁመት: - 1.77
#የሚሰለፍበት ቦታ : - በረኛ
#የተወለደበት ቦታ : - አዲግራት
#አሁን ያለበት ክለብ : - ኢትዮጵያ ቡና

#ከዚህ_በፊት_የተጫወተባቸው_ክለቦች

#2005 ሁመራ
#2006-2007 አማራ ውሃ ስራ (ኣውስኮድ)
#2008-2011 ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የተጫወተ ሲሆን
ከ 2012–2013 መጨረሻ ድረስ ሁለት አመት የሚያቆየውን የውል ስምምነት ዛሬ ተፈራርሟል

❤️ #በረከት አማረ እንኳን ፍቅር ወደ ሆነው ክለባችን #ኢትዮጵያ_ቡና በሰላም መጣህ መልካም የውድድር ጊዜ እንዲገጥምህ ምኞታችን ነው ።

ሁሉም መረጃ በክለቡ ፔጅ ወይም በ #አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ እስኪፖሰት ድረስ ምንም አይነት መረጃዎች እንዳይረብሻቹ ለማለት ነው

#መልካም_የዝውውር_ግዜን_እንመኛለን

ድል ለኢትዮጵያ ቡና

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉 @coffeefc 👈
👉 @bunnafc👈
በክረምቱ የዝውውር መስኮት የመጀመሪያ ፈራሚ ስለሆነው አብዱልሀፊዝ ቶፊቅ ትንሽ ነገር ልበላቹ😍


#ስም ፦ አብዱልሀፊዝ ቶፊቅ
#ቀድሞ_የተጫወተባቸው_ክለቦች
👉ደደቢትU-17(2009)
👉 ደደቢት U-20 (2010)
👉 ደደቢት ዋናው ቡድን (2011)
👉 ሠበታ (2013-2014)
👉 ብሔራዊ ቡድን U-23 (2013
🏆ጎፈሬ ካፕ ሻምፒዮን(2014)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ አማካኝ
#ቁመት፦ 1.70m
#ኪሎ፦ 62kg
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የሚቆይበት፦ 3 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ


👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
በዝውውር መስኮቱ ሁለተኛ ፈራሚያችን ስለሆነው ሐይለሚካኤል አደፍርስ ትንሽ ነገር ልንገራችሁ

#ስም ፦ ሐይለሚካኤል አደፍርስ
#ቀድሞ_የተጫወተባቸው_ክለቦች
👉 ሠበታ (2011-2014)
👉 ብሔራዊ ቡድን U-20 (2012)
👉 ዋናው ብሔራዊ ቡድን (2012)
👉ብሔራዊ ቡድን U-23 (2013)
🏆ጎፈሬ ካፕ ሻምፒዮን(2014)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ ግራ ተመላላሽ
#ቁመት፦ 1.79m
#ኪሎ፦ 72kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 3 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ

በድጋሜ ለሁለታችሁም welcome ብለናል ከቡና ጋር ጥሩ ጊዜ እንደምታሳልፉ አንጠራጠርም

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
ስለ ወጣቱ አጥቂ ትንሽ ነገር ልበላቹ😍

#ስም ፦ መስፍን ታፈሰ
#ቀድሞ_የተጫወተባቸው_ክለቦች
👉 ሐዋሳ (2008-2014)
👉 ብሔራዊ ቡድን U-17 (2010)
👉 ብሔራዊ ቡድን U-20 (2012)
👉 ዋናው ብሔራዊ ቡድን (2013-14)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የፊት አጥቂ
#ቁመት፦ 1.87m
#ኪሎ፦ 75kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
#ስም ፦ ጫላ ተሺታ
#ቀድሞ_የተጫወተባቸው_ክለቦች
👉 ሻሸመኔ (2010)
👉 ሲዳማ (2011)
👉ወልቂጤ (2012-14)
👉 ብሔራዊ ቡድን U-20 (2010)
👉 ብሔራዊ ቡድን U-17 (2009)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመስመር አጥቂ
#ቁመት፦ 1.77m
#ኪሎ፦ 70kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ ❤️🤝
нєяє ωє gσσ!!!
#ስም ፦ ብሩክ በየነ
#ቀድሞ_የተጫወተባቸው_ክለቦች
👉 ወልቂጤ (2009-10)
👉 ሐዋሳ (2011-2014)
👉 ብሔራዊ ቡድን U-20 (2012)
👉 ብሔራዊ ቡድን U-23 (2013)
👉 ዋናው ብሔራዊ ቡድን (2014)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የፊት አጥቂ
#ቁመት፦ 1.73m
#ኪሎ፦ 65kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እስራኤል መስፍን በኢትዮጵያ ቡና የሚያቆየውን የውል ስምምነት ዛሬ አድሷል።

#ስም ፦ እስራኤል መስፍን
#ቀድሞ_የተጫወተባቸው_ክለቦች
👉 የኢትዮጵያ ቡና U-20 (2010)
👉 የኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን(2011- አሁን)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ ግብ ጠባቂ
#ቁመት፦ 1.78m
#ኪሎ፦ 70kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 3 ዓመት
#ስም ፦ ራምኬል ጀሚስት
#ቀድሞ_የተጫወተባቸው_ክለቦች
👉 ጋምቤላ ከነማ (2012)
👉 ጉለሌ ክፍለ ከተማ (2013-14)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመሐል ተከላካይ
#ቁመት፦ 1.83m
#ኪሎ፦ 73kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 3 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ
👉👉@coffeefc👈👈
👉👉@coffeefc👈👈
#ስም ፦ ሔኖክ ድልቢ
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ
👉 ሐዋሳ U-17 (2007-2009)
👉 ሐዋሳ (2009-2014)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ አማካኝ
#ቁመት፦ 1.73m
#ኪሎ፦ 64kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
ትናንት ባልነው መሠረት በመጨረሻም መሐመድኑር ናስር የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች ሆኗል።😍

በበርካታ ክለቦች ሲፈለግ የነበረው አጥቂ በመጨረሻም መዳረሻው ታውቋል።

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በጅማ አባ ጅፋር ያሳለፈው መሐመድኑር ናስር ከክለቡ ጋር ቀሪ የአንድ ዓመት ውል ቢቀረውም በክረምቱ የዝውውር መስኮት ስሙ ከበርካታ ክለቦች ጋር ሲያያዝ ሰንብቷል። በተለይ ኢትዮጵያ ቡና፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ መቻል እና ፋሲል ከነማ በተጫዋቹ ላይ ጠንካራ ፍላጎታቸውን ቢያሳዩም በመጨረሻም ወደ ቡናማዎቹ ማምራቱ ተረጋግጧል።

ከኢትዮጵያ መድን ወጣት ቡድን ተገኝቶ ዋናውን ቡድን በከፍተኛ ሊጉ ያገለገለው ወጣቱ አጥቂ ዓምናም ውሉን በ500 ሺ ብር አፍርሶ ወደ ጅማ አባ ጅፋር አቅንቶ የነበረ ሲሆን ዘንድሮም በስምምነት ከጅማ ጋር ያለውን ቀሪ የአንድ ዓመት ውል አፍርሶ መልቀቂያውን በመቀበል ከደቂቃዎች በፊት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ተገኝቶ ፊርማውን ለቡናማዎቹ አኑሯል።

#ስም ፦ መሐመድኑር ናስር
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ
👉 መድን U-20 (2010)
👉 መድን (2011-13)
👉 ጅማ አባጅፋር (2014)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ አጥቂ
#ቁመት፦ 1.74m
#ኪሎ፦ 69kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት

እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
ኢትዮጵያ ቡና ጋናዊ ተከላካይ አስፈርሟል ! የ24 አመቱ ክዋኩ ዱዋህ በቡና የ2 ዓመት ውል ፈርሟል። እንኳን ደህና መጣህ👆👆 👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆 👉👉 @coffeefc 👈👈 👉👉 @coffeefc 👈👈
#ስም ፦ Kwaku Duah
#ዜግነት፦ ጋና
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ
👉 New Edubiase United FC (2015- 2017)
👉 King Faisal Babies FC(2019-20)
👉 Bibiani Gold Starts FC (2021-22)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመሐል ተከላካይ
#ቁመት፦ 1.80m
#ኪሎ፦ 70kg
# ዕድሜ፦ 24
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ ኢትዮጵያ ቡና ጋናዊ

እንኳን ደህና መጣህ👆👆

👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈