ክርስቲያን_RINGTON-ETH
870 subscribers
120 photos
51 videos
14 files
134 links
#UPDATE

🔻ሰላም በብዙ ሰዎች ተወዳጅነት ያገኘው #ክርስቲያን_RINGTONE አሁን ደሞ አሻችለን #UPDATE አድርገን..የክርስቲያን የመዝሙር ጥሪዎችን የያዘ APPLICATION (መተግበሪያ) ይዘን መተናል....
በእርሶ ጥያቄ መሰረት የድሮ እና አዳዲስ የመዝሙር ጥሪዎችን አካተናል..ይህን መተግበሪያ ሌሎችም እንዲጠቀሙበት ለሌሎችም Share 📲 ማድረግዎን አይርሱ መልካም ቀን
#COMING_SOON
Download Telegram
#Telegram_Live
ዛሬ ምሽት 3:00
🔔🔔🔔

ተሐድሶ (Revival) ዘመኑ ከማለቁ በፊት በሚከናወኑ ነገሮች መካከል አንዱ እንደሆነ መፅሐፍ ቅዱስ ይናገራል። እናም ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ በሚኖረን የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት በዚህ ዙሪያ መፅሐፍ ቅዱስን በጥልቀት ገብተን በመዳሰስ ስለ Revival መፅሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት ያለውን ጥልቅ መረዳትን የምንጨብጥ ይሆናል።

#በኢየሱስ_ስም_በዚህ_በዘመን_መጨረሻ_እግዚአብሔር_ለክብሩ_የሚሆን_እቃ_አድርጎ_ይጠቀምባችሁ!
 
የፀሎት ጊዜ ስለሚኖረን በጌታ ያልሆኑ ሰዎችን ኢየሱስን በማመን ይድኑ ዘንድ ጋብዟቸው።

ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ!
👇👇 Join Now

@kingdomathand
@kingdomathand
@kingdomathand
♻️ Join & Share ♻️
#Telegram_Live
Truth Revolution Telegram Group

#የቤርያ_ሰዎች

ኦንላይን መፅሀፍ ቅዱሳዊ የውይይት ፕሮግራም።
ኑ እንወያይ!

ነገ ማክሰኞ ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ

በተለያዩ መንፈሳዊ ሀሳቦች ላይ መወያየት የምትፈልጉ ሰዎች በፍፁም እንዳትቀሩ።
ለበለጠ መረጃ(@addictedtochrist)

👇ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን ግሩፕ ተቀላቀሉ።👇
@Kingdomathand
@Kingdomathand
@Kingdomathand
200 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት ይሸለሙ
#Telegram_Live
ማታ 3:00

የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ።ዛሬ ማታ ከ 3:00 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት የ 200 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት ያለው መንፈሳዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል።በፍፁም እንዳትቀሩ

Truth Revolution Ministry

👇ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት
              ፕሮግራሙን   ተከታተሉ👇
               @Kingdomathand
               @Kingdomathand
               @Kingdomathand
             Join and Share
#ይነበብ #ይነበብ #ይነበብ
#Telegram_Live
ዛሬ ማታ በፍፁም አይቀርም

ምሽት ከ 3:00 ጀምሮ
በቀጥታ ስርጭት የእግ/ርን ቃል እንማራለን

1⃣ ፀሎት ምንድን ነው?
2⃣ ለምን እንፀልያለን?
3⃣ እንዴት እንፀልይ?
4⃣ እግዚአብሔር ሁሉንም ፀሎት ይሰማል?
5⃣ ፆም ለምን አስፈለገ?

⬆️ከላይ በተዘረዘሩት ሀሳቦች ላይ እንማራለን⬆️

“ደቀ መዛሙርቱ ሳይታክቱ ሁል ጊዜ መጸለይ እንደሚገባቸው ለማሳየት ኢየሱስ ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤”ሉቃስ 18፥1

Truth Revolution Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን ግሩፕ ይቀላቀላሉ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም
#Telegram_Live
ምሽት ከ 3:00 ጀምሮ

የብዙ ክርስቲያኖች የፍቅር ግንኙነት የመፅሐፍ ቅዱስ እውነታን ባለማወቅ መስመሩን በመሳት አለማዊ ቅርፅ እየያዘ ይገኛል። ስለሆነም ዛሬ ምሽት የፍቅር ግንኙነትን ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር ምን አይነት መልክ መያዝ እንዳለበት እንወያያለን እንዲሁም እንመካከራለን።

1⃣. በ Relationship(በፍቅር ግንኙነት) ጊዜ የተፈቀዱና ያልተፈቀዱ ነገሮች ምን ምን ናቸው?
2⃣. Relationship(የፍቅር ግንኙነት) መቼ እንጀምር?
3⃣.በ Relationship(በፍቅር ግንኙነት) ጊዜ የሚፈጠሩ ችግሮችን እንዴት እንፍታ?
4⃣.ስለ ትዳር ህይወት?

⬆️ከላይ በተዘረዘሩት ሀሳቦች ላይ እንማራለን⬆️

Truth Revolution Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
#እንዳያመልጣቹ!
#ዛሬ_ማታ 3:00 #በፍፁም_አይቀርም
#Telegram_Live

1⃣ በአዲሱ ኪዳን አገልጋዮች ሰዎችን መቀባት ይችላሉን?
2⃣ ለመቀባት ምን ማድረግ አለብን?
3⃣ ቅባት በብሉይ ኪዳንና በአዲስ ኪዳን ያለው ልዩነት ምንድን ነው?
4⃣ በቅባት ዙሪያ ያሉ የተዛቡ አመለካከቶችና አስተምሮቶች ምንድን ናቸው?

⬆️ከላይ በተዘረዘሩት ጥያቄዎችና ሀሳቦች ላይ በጥልቀት እንማራለን⬆️

Truth Revolution Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም
🌼ልዩ የበዓል ፕሮግራም🌼
#Telegram_Live
ከ 300 ብር ጀምሮ የሞባይል ካርድ ሽልማት

ውድ የ #Truth_Revolution_Ministry ቤተሰቦች እንኳን ለ2016 ዓ/ም በሰላም አደረሳችሁ! አመቱ የሰላም፣ የበረከትና የብልጽግና አመት ይሁንላችሁ! ለምድራችንና ለሕዝባችንም ሰላምና እረፍት ይሁን።
አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ ዛሬ ምሽት 2:30 በቀጥታ ስርጭት #ቀሪውን_ዘመናችንን_በአላማ_እንዴት_መኖር_እንዳለብን_እንመካከራለን  እንዲሁም ከ 300 ብር ጀምሮ የሞባይል ካርድ ሽልማት ያለው የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ስለሚኖረን በፍፁም እንዳትቀሩ።
    🌼መልካም አዲስ አመት🌼
        
Truth Revolution Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም
#Telegram_Live
ማታ 3:30 እንጀምራለን

"የጊዜ አጠቃቀም" በሚል ርዕስ የውይይትና የምክክር ፕሮግራም ይኖረናል።

“እግዚአብሔር ሆይ፤ የሕይወቴን ፍጻሜ፣ የዘመኔንም ቍጥር አስታውቀኝ፤ አላፊ ጠፊ መሆኑንም ልረዳ።”መዝሙር 39፥4

#Truth #Revolution #Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
❇️Join and Share❇️
Forwarded from Kirubel Getu
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም
#Telegram_Live
ማታ 3:30 እንጀምራለን

#ማቴቴስ_ራስን_መካድ
ዛሬ ማታ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር  3:30 በቀጥታ ስርጭት ማቴቴስ:ራስን መካድ በሚል ርዕስ ከአገልጋይ ኪሩቤል ጋር እንማራለን።በፍፁም እንዳትቀሩ:በክርስቶስ ተባርካቹሃል!


#Truth #Revolution #Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
❇️Join and Share❇️