ክርስቲያን_RINGTON-ETH
870 subscribers
120 photos
51 videos
14 files
134 links
#UPDATE

🔻ሰላም በብዙ ሰዎች ተወዳጅነት ያገኘው #ክርስቲያን_RINGTONE አሁን ደሞ አሻችለን #UPDATE አድርገን..የክርስቲያን የመዝሙር ጥሪዎችን የያዘ APPLICATION (መተግበሪያ) ይዘን መተናል....
በእርሶ ጥያቄ መሰረት የድሮ እና አዳዲስ የመዝሙር ጥሪዎችን አካተናል..ይህን መተግበሪያ ሌሎችም እንዲጠቀሙበት ለሌሎችም Share 📲 ማድረግዎን አይርሱ መልካም ቀን
#COMING_SOON
Download Telegram
#እንዳያመልጣቹ!
#ዛሬ_ማታ 3:00 #በፍፁም_አይቀርም
#Telegram_Live

1⃣ በአዲሱ ኪዳን አገልጋዮች ሰዎችን መቀባት ይችላሉን?
2⃣ ለመቀባት ምን ማድረግ አለብን?
3⃣ ቅባት በብሉይ ኪዳንና በአዲስ ኪዳን ያለው ልዩነት ምንድን ነው?
4⃣ በቅባት ዙሪያ ያሉ የተዛቡ አመለካከቶችና አስተምሮቶች ምንድን ናቸው?

⬆️ከላይ በተዘረዘሩት ጥያቄዎችና ሀሳቦች ላይ በጥልቀት እንማራለን⬆️

Truth Revolution Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand