ክርስቲያን_RINGTON-ETH
870 subscribers
120 photos
51 videos
14 files
134 links
#UPDATE

🔻ሰላም በብዙ ሰዎች ተወዳጅነት ያገኘው #ክርስቲያን_RINGTONE አሁን ደሞ አሻችለን #UPDATE አድርገን..የክርስቲያን የመዝሙር ጥሪዎችን የያዘ APPLICATION (መተግበሪያ) ይዘን መተናል....
በእርሶ ጥያቄ መሰረት የድሮ እና አዳዲስ የመዝሙር ጥሪዎችን አካተናል..ይህን መተግበሪያ ሌሎችም እንዲጠቀሙበት ለሌሎችም Share 📲 ማድረግዎን አይርሱ መልካም ቀን
#COMING_SOON
Download Telegram
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም
Telegram Live
ማታ3:30 ጀምሮ

የመወያያ ርዕስ:- ወሲባዊ ንፅህና(sexual purity)
ንዑስ አርዕስቶች:-👇👇👇
1. በ Relationship(በእጮኝነት) ዙሪያ የእግ/ርን ፍቃድ እንዴት እንወቅ?
2. Relationship(እጮኝነት) መቼ እንጀምር?
3.በ Relationship(በእጮኝነት) ጊዜ የሚፈጠሩ ችግሮችን እንዴት እንፍታ?
4.በ Relationship(በእጮኝነት) ጊዜ የተፈቀዱና ያልተፈቀዱ ነገሮች ምን ምን ናቸው?
5.ስለ ትዳር ህይወት?

Truth Revolution Ministry

👇ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን
        ፕሮግራሙን ተከታተሉ👇
https://t.me/kingdomathand?videochat=b23e3234887c78bd38
https://t.me/kingdomathand?videochat=b23e3234887c78bd38
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም
#Telegram_Live
ምሽት ከ 3:00 ጀምሮ

የብዙ ክርስቲያኖች የፍቅር ግንኙነት የመፅሐፍ ቅዱስ እውነታን ባለማወቅ መስመሩን በመሳት አለማዊ ቅርፅ እየያዘ ይገኛል። ስለሆነም ዛሬ ምሽት የፍቅር ግንኙነትን ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር ምን አይነት መልክ መያዝ እንዳለበት እንወያያለን እንዲሁም እንመካከራለን።

1⃣. በ Relationship(በፍቅር ግንኙነት) ጊዜ የተፈቀዱና ያልተፈቀዱ ነገሮች ምን ምን ናቸው?
2⃣. Relationship(የፍቅር ግንኙነት) መቼ እንጀምር?
3⃣.በ Relationship(በፍቅር ግንኙነት) ጊዜ የሚፈጠሩ ችግሮችን እንዴት እንፍታ?
4⃣.ስለ ትዳር ህይወት?

⬆️ከላይ በተዘረዘሩት ሀሳቦች ላይ እንማራለን⬆️

Truth Revolution Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም
🌼ልዩ የበዓል ፕሮግራም🌼
#Telegram_Live
ከ 300 ብር ጀምሮ የሞባይል ካርድ ሽልማት

ውድ የ #Truth_Revolution_Ministry ቤተሰቦች እንኳን ለ2016 ዓ/ም በሰላም አደረሳችሁ! አመቱ የሰላም፣ የበረከትና የብልጽግና አመት ይሁንላችሁ! ለምድራችንና ለሕዝባችንም ሰላምና እረፍት ይሁን።
አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ ዛሬ ምሽት 2:30 በቀጥታ ስርጭት #ቀሪውን_ዘመናችንን_በአላማ_እንዴት_መኖር_እንዳለብን_እንመካከራለን  እንዲሁም ከ 300 ብር ጀምሮ የሞባይል ካርድ ሽልማት ያለው የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ስለሚኖረን በፍፁም እንዳትቀሩ።
    🌼መልካም አዲስ አመት🌼
        
Truth Revolution Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም
#Telegram_Live
ማታ 3:30 እንጀምራለን

"የጊዜ አጠቃቀም" በሚል ርዕስ የውይይትና የምክክር ፕሮግራም ይኖረናል።

“እግዚአብሔር ሆይ፤ የሕይወቴን ፍጻሜ፣ የዘመኔንም ቍጥር አስታውቀኝ፤ አላፊ ጠፊ መሆኑንም ልረዳ።”መዝሙር 39፥4

#Truth #Revolution #Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
❇️Join and Share❇️
Forwarded from Kirubel Getu
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም
#Telegram_Live
ማታ 3:30 እንጀምራለን

#ማቴቴስ_ራስን_መካድ
ዛሬ ማታ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር  3:30 በቀጥታ ስርጭት ማቴቴስ:ራስን መካድ በሚል ርዕስ ከአገልጋይ ኪሩቤል ጋር እንማራለን።በፍፁም እንዳትቀሩ:በክርስቶስ ተባርካቹሃል!


#Truth #Revolution #Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
❇️Join and Share❇️