ክርስቲያን_RINGTON-ETH
869 subscribers
120 photos
51 videos
14 files
134 links
#UPDATE

🔻ሰላም በብዙ ሰዎች ተወዳጅነት ያገኘው #ክርስቲያን_RINGTONE አሁን ደሞ አሻችለን #UPDATE አድርገን..የክርስቲያን የመዝሙር ጥሪዎችን የያዘ APPLICATION (መተግበሪያ) ይዘን መተናል....
በእርሶ ጥያቄ መሰረት የድሮ እና አዳዲስ የመዝሙር ጥሪዎችን አካተናል..ይህን መተግበሪያ ሌሎችም እንዲጠቀሙበት ለሌሎችም Share 📲 ማድረግዎን አይርሱ መልካም ቀን
#COMING_SOON
Download Telegram
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም
🌼ልዩ የበዓል ፕሮግራም🌼
#Telegram_Live
ከ 300 ብር ጀምሮ የሞባይል ካርድ ሽልማት

ውድ የ #Truth_Revolution_Ministry ቤተሰቦች እንኳን ለ2016 ዓ/ም በሰላም አደረሳችሁ! አመቱ የሰላም፣ የበረከትና የብልጽግና አመት ይሁንላችሁ! ለምድራችንና ለሕዝባችንም ሰላምና እረፍት ይሁን።
አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ ዛሬ ምሽት 2:30 በቀጥታ ስርጭት #ቀሪውን_ዘመናችንን_በአላማ_እንዴት_መኖር_እንዳለብን_እንመካከራለን  እንዲሁም ከ 300 ብር ጀምሮ የሞባይል ካርድ ሽልማት ያለው የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ስለሚኖረን በፍፁም እንዳትቀሩ።
    🌼መልካም አዲስ አመት🌼
        
Truth Revolution Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም
#Telegram_Live
ማታ 3:30 እንጀምራለን

"የጊዜ አጠቃቀም" በሚል ርዕስ የውይይትና የምክክር ፕሮግራም ይኖረናል።

“እግዚአብሔር ሆይ፤ የሕይወቴን ፍጻሜ፣ የዘመኔንም ቍጥር አስታውቀኝ፤ አላፊ ጠፊ መሆኑንም ልረዳ።”መዝሙር 39፥4

#Truth #Revolution #Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
❇️Join and Share❇️
Forwarded from Kirubel Getu
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም
#Telegram_Live
ማታ 3:30 እንጀምራለን

#ማቴቴስ_ራስን_መካድ
ዛሬ ማታ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር  3:30 በቀጥታ ስርጭት ማቴቴስ:ራስን መካድ በሚል ርዕስ ከአገልጋይ ኪሩቤል ጋር እንማራለን።በፍፁም እንዳትቀሩ:በክርስቶስ ተባርካቹሃል!


#Truth #Revolution #Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
❇️Join and Share❇️