ክርስቲያን_RINGTON-ETH
873 subscribers
120 photos
51 videos
14 files
134 links
#UPDATE

🔻ሰላም በብዙ ሰዎች ተወዳጅነት ያገኘው #ክርስቲያን_RINGTONE አሁን ደሞ አሻችለን #UPDATE አድርገን..የክርስቲያን የመዝሙር ጥሪዎችን የያዘ APPLICATION (መተግበሪያ) ይዘን መተናል....
በእርሶ ጥያቄ መሰረት የድሮ እና አዳዲስ የመዝሙር ጥሪዎችን አካተናል..ይህን መተግበሪያ ሌሎችም እንዲጠቀሙበት ለሌሎችም Share 📲 ማድረግዎን አይርሱ መልካም ቀን
#COMING_SOON
Download Telegram
Forwarded from ክርስቲያን ፕሮሞሽን
ዘማሪት ፀዳለ አየለ አዲስ አልበም ከታች ባለው ሊንክ YOUTUBE ላይ ያገኙታል!
👇👇👇
https://youtu.be/YrIXnhq07LU
https://youtu.be/YrIXnhq07LU
Forwarded from ክርስቲያን ፕሮሞሽን
ዘማሪት ፀዳለ አየለ አዲስ አልበም ከታች ባለው ሊንክ YOUTUBE ላይ ያገኙታል!
👇👇👇
https://youtu.be/YrIXnhq07LU
https://youtu.be/YrIXnhq07LU
Forwarded from TEMESGEN AREGA via @berban_promotion_bot
የሚያሸልሙ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎችን እና ሌሎች ድንቅ ዝግጅቶችን በየዕለቱ ወደ ተከታዮቹ የሚያቀርብ ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻናል📡

እስካሁን ካልተቀላቀሉ የሚፈልጉትን መርጠው ይቀላቀሉ👇👇👇
እንዳያመልጥዎ❗️
https://t.me/joinchat/VriY4W6tg1Yg7kqh
Forwarded from ክርስቲያን ፕሮሞሽን
ቴሌግራም በሚጠቀሙበት ጊዜ ምን አይነት ይዘት ያለውን መንፈሳዊ ቻናል ይፈልጋሉ? ከታች ካሉት ውስጥ ይምረጡ
👇👇👇
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም
Telegram Live
ማታ ከ 3:30 ጀምሮ

የመወያያ ርዕስ:- ወሲባዊ ንፅህና(sexual purity)
ንዑስ አርዕስቶች:-👇👇👇
1. በ Relationship(በእጮኝነት) ዙሪያ የእግ/ርን ፍቃድ እንዴት እንወቅ?
2. Relationship(እጮኝነት) መቼ እንጀምር?
3.በ Relationship(በእጮኝነት) ጊዜ የሚፈጠሩ ችግሮችን እንዴት እንፍታ?
4.በ Relationship(በእጮኝነት) ጊዜ የተፈቀዱና ያልተፈቀዱ ነገሮች ምን ምን ናቸው?
5.ስለ ትዳር ህይወት?

Truth Revolution Ministry

👇ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን
        ፕሮግራሙን ተከታተሉ👇
https://t.me/kingdomathand?videochat=b23e3234887c78bd38
https://t.me/kingdomathand?videochat=b23e3234887c78bd38
#ይነበብ #ይነበብ #ይነበብ
#Telegram_Live
ዛሬ ማታ በፍፁም አይቀርም

ምሽት ከ 3:00 ጀምሮ
በቀጥታ ስርጭት የእግ/ርን ቃል እንማራለን

1⃣ ፀሎት ምንድን ነው?
2⃣ ለምን እንፀልያለን?
3⃣ እንዴት እንፀልይ?
4⃣ እግዚአብሔር ሁሉንም ፀሎት ይሰማል?
5⃣ ፆም ለምን አስፈለገ?

⬆️ከላይ በተዘረዘሩት ሀሳቦች ላይ እንማራለን⬆️

“ደቀ መዛሙርቱ ሳይታክቱ ሁል ጊዜ መጸለይ እንደሚገባቸው ለማሳየት ኢየሱስ ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤”ሉቃስ 18፥1

Truth Revolution Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን ግሩፕ ይቀላቀላሉ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም
#Telegram_Live
ምሽት ከ 3:00 ጀምሮ

የብዙ ክርስቲያኖች የፍቅር ግንኙነት የመፅሐፍ ቅዱስ እውነታን ባለማወቅ መስመሩን በመሳት አለማዊ ቅርፅ እየያዘ ይገኛል። ስለሆነም ዛሬ ምሽት የፍቅር ግንኙነትን ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር ምን አይነት መልክ መያዝ እንዳለበት እንወያያለን እንዲሁም እንመካከራለን።

1⃣. በ Relationship(በፍቅር ግንኙነት) ጊዜ የተፈቀዱና ያልተፈቀዱ ነገሮች ምን ምን ናቸው?
2⃣. Relationship(የፍቅር ግንኙነት) መቼ እንጀምር?
3⃣.በ Relationship(በፍቅር ግንኙነት) ጊዜ የሚፈጠሩ ችግሮችን እንዴት እንፍታ?
4⃣.ስለ ትዳር ህይወት?

⬆️ከላይ በተዘረዘሩት ሀሳቦች ላይ እንማራለን⬆️

Truth Revolution Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
#እንዳያመልጣቹ!
#ዛሬ_ማታ 3:00 #በፍፁም_አይቀርም
#Telegram_Live

1⃣ በአዲሱ ኪዳን አገልጋዮች ሰዎችን መቀባት ይችላሉን?
2⃣ ለመቀባት ምን ማድረግ አለብን?
3⃣ ቅባት በብሉይ ኪዳንና በአዲስ ኪዳን ያለው ልዩነት ምንድን ነው?
4⃣ በቅባት ዙሪያ ያሉ የተዛቡ አመለካከቶችና አስተምሮቶች ምንድን ናቸው?

⬆️ከላይ በተዘረዘሩት ጥያቄዎችና ሀሳቦች ላይ በጥልቀት እንማራለን⬆️

Truth Revolution Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም
🌼ልዩ የበዓል ፕሮግራም🌼
#Telegram_Live
ከ 300 ብር ጀምሮ የሞባይል ካርድ ሽልማት

ውድ የ #Truth_Revolution_Ministry ቤተሰቦች እንኳን ለ2016 ዓ/ም በሰላም አደረሳችሁ! አመቱ የሰላም፣ የበረከትና የብልጽግና አመት ይሁንላችሁ! ለምድራችንና ለሕዝባችንም ሰላምና እረፍት ይሁን።
አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ ዛሬ ምሽት 2:30 በቀጥታ ስርጭት #ቀሪውን_ዘመናችንን_በአላማ_እንዴት_መኖር_እንዳለብን_እንመካከራለን  እንዲሁም ከ 300 ብር ጀምሮ የሞባይል ካርድ ሽልማት ያለው የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ስለሚኖረን በፍፁም እንዳትቀሩ።
    🌼መልካም አዲስ አመት🌼
        
Truth Revolution Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
Forwarded from Josy Quality Button
ለውጥ ተኮር፦ ክብርርር ተኮር መንፈሳዊ ቻናል ፤ ጳውሎስ ተከለ ፣ አጵሎስም አጠጣ እግዚአብሔር ግን ያሳድግ ነበር ።
አለም
Forwarded from Yakobe Graphics (Yakobe27)
ነገ ማለትም ማክሰኞ በአለም ጤና መ/ክርስቶስ ቤ/ክርስትያን ልዩ #የበዓል ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!
በእለቱ የቃል፣የዝማሬ፣የድራማና የጭውውት ጊዜ ይኖረናል! እርሶም ከወዳጅዎ ጋር በመሆን በ ፕሮግራሙ ላይ እንዲገኙ ጋብዘኖታል! መቅረት አይችልም!
Forwarded from ክርስቲያን ፕሮሞሽን
[በMb ሜጋ ባይት እና በአነስተኛ Kb አማራጭ አዳዲስ መዝሙሮች ፣ ቆየት ያሉ መዝሙሮ፣ Live Worship እንዲሁም ተደምጠው የማይጠግቡ መዝሙሮችን ለማግኘት
     👇 Join ያድርጉ
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም
#Telegram_Live
ማታ 3:30 እንጀምራለን

"የጊዜ አጠቃቀም" በሚል ርዕስ የውይይትና የምክክር ፕሮግራም ይኖረናል።

“እግዚአብሔር ሆይ፤ የሕይወቴን ፍጻሜ፣ የዘመኔንም ቍጥር አስታውቀኝ፤ አላፊ ጠፊ መሆኑንም ልረዳ።”መዝሙር 39፥4

#Truth #Revolution #Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
❇️Join and Share❇️
Forwarded from Kirubel Getu
#ዛሬ_ማታ_በፍፁም_አይቀርም
#Telegram_Live
ማታ 3:30 እንጀምራለን

#ማቴቴስ_ራስን_መካድ
ዛሬ ማታ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር  3:30 በቀጥታ ስርጭት ማቴቴስ:ራስን መካድ በሚል ርዕስ ከአገልጋይ ኪሩቤል ጋር እንማራለን።በፍፁም እንዳትቀሩ:በክርስቶስ ተባርካቹሃል!


#Truth #Revolution #Ministry

ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
@KingdomAtHand
❇️Join and Share❇️
Forwarded from SAM PICTURE OFFICIAL
Forwarded from ክርስቲያን ፕሮሞሽን
ቴሌግራም በሚጠቀሙበት ጊዜ ምን አይነት ይዘት ያለውን መንፈሳዊ ቻናል ይፈልጋሉ? ከታች ካሉት ውስጥ ይምረጡ
👇👇👇
Forwarded from ክርስቲያን ፕሮሞሽን
[በMb ሜጋ ባይት እና በአነስተኛ Kb አማራጭ አዳዲስ መዝሙሮች ፣ ቆየት ያሉ መዝሙሮ፣ Live Worship እንዲሁም ተደምጠው የማይጠግቡ መዝሙሮችን ለማግኘት
     👇 Join ያድርጉ
Forwarded from Christian promotion
የድሮ መዝሙር ከየት ላምጣ ወይንም እንዴት አገኝ ይሆን ብለው ተጨንቀው ነበር እንግዲያውስ ትዝታ ምርጥ ምርጥ የቆዩ መዝሙሮች በትንንሽ Size (MB) እንድታወርዱ አዘጋጅተናል የማንን መዝሙር መስማት ይፈልጋሉ ...?
👇👇👇👇👇