Yakobe Graphics
7.62K subscribers
284 photos
130 videos
25 files
473 links
መንፈሳዊ Profile Pictureዎችን የሚያገኙበት Channel
Creator @Yakobe27
Download Telegram
ልቤ እርፍ ይላል
ዘማሪ በረከት ተስፋዬ
.         ልቤ እርፍ ይላል
              ዘማሪ በረከት ተስፋዬ
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨ይሄን መዝሙር #አትዘምሩት! በፀሎት ሰአታችሁ ዝም ብላችሁ #ስሙት አቤት ያለበት #መንፈስ😭😭
    🙇‍♂ የማለዳ የፀሎት መዝሙር🙇‍♂
    sʜᴀʀᴇ◈📲JOIN📲◈sʜᴀʀᴇ
     🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል
     ♻️ @HolyTubeEthiopia
     ♻️ @HolyTubeEthiopia
    ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ
  https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
  ━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
Forwarded from Holy Tube Official
.        😭 #አባ_እወድሃለሁ😭
           ━━━━━⊱✿⊰━━━━
🚨ውዶቼ  አላፊ እና ጠፊ ከሆነው የዚህ አለም ነገር ልባችሁን ወደ ተወደዳችሁበት ፍቅር መንፈስ ቅዱስ እንዲመልስላችሁ በኢየሱስም ፀለይኩላችሁ።😭😭
……………………………………………………
🚨ነገሮች ከአዕምሮ በላይ ሆነው ነብሴን ባስጨነቋት ጊዜ ፊትህ በርከክ ብዬ እንደምትወደኝ ስትነግረኝ ልቤ እርፍ ይላል እደሰታለሁ አባ!😭😭

🚨ኢየሱሴ ነብስን የሚያሳርፍ እና ልብን የሚመልስ ፍቅር አለህ🥰🥰🙏

🚨ውዶቼ ከየትኛውም ስኬቴ ከምትሉት ምድራዊ ጉዳይ በላይ ነብሳችሁን ለኢየሱስ እንድትሸነፍ ለማድረግ እንዲያስችላችሁ መንፈስ ቅዱስን የልብ ወዳጃችሁ ማድረጉ ላይ ትጉ ምክንያቱም የማያልፈው እና ከዳር የሚያደርሳችሁ እሱ ብቻ ነውና።

በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም።
ሮሜ 5 : 5


🚨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ
………….........▪️•°○...............…      
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Official
🚨ዛሬም #የክብርህ_ረሀብተኛ ነኝ!ደግመህ ደግመህ ሙላኝ #በመንፈስህ አባ!😭😭😭

መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5 : 18

………….........▪️•°○...............…      
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Official
. 🚨የመታደስ እና ረሀብን
የማጋባት ፀሎት
!
 ከአገልጋይ #መልካሙ #ሙልጌታ ጋር
--------------------------------------------------
🚨በመንፈሳዊ ህይወታችሁ የበረታችሁ ለመፀለይ አቅም ያጣችሁም አሁኑኑ ስሙት። ልክ ከዚህ ፀሎት በኋላ ወደ ፀሎት ክፍሎቻችሁ ትናፍቃላችሁ።
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
 Holy Tube Ethiopia                    
........................…………………………
  #ራስዎን_በቤት_ይገንቡ             
✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot                                                                                                    
............▪️•°○..........................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia
                                  
Forwarded from Holy Tube Official
🚨ይሄ ማለዳ #በኢየሱስም የአዲስ #ENCOUNTER ቀን እንዲሆንላችሁ ፀለይኩላችሁ🔥🔥🔥
............▪️•°○..........................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Official
🚨ውስጣችሁ #የሚረበሽ#የምትፈሩ #የምትጨነቁ እና በመንፈሳዊ ህይወታችሁ #የደከማችሁ ሁሉ አሁን ተዘጋጁ አንድ ፀሎት ሼር አደርጋችኋለሁ አብራችሁኝ ፀልዩ #መንፈስ_ቅዱስ በዚህ ምሽት #ይፈታችኋል!
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Official
. 🚨 #ንፈስ ያለበት #ፀሎት
🔥🔥እና
#አምልኮ!🔥🔥
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
 ከአገልጋይ #መልካሙ #ሙልጌታ ጋር
--------------------------------------------------
🚨ውስጣችሁ #የሚረበሽ#የምትፈሩ እና #የምትጨነቁ ሁሉ አሁኑኑ ይህንን ፀሎት አብራችሁኝ ፀልዩ መንፈስ ቅዱስ ይፈታችኋል!🔥🔥🔥

🚨ልክ ይህን ፀሎት አብራችሁኝ እየፀለያችሁ #ከሰማይ የሆነ ሰላም እና ሀሴት በነብሳችሁ ላይ ያልፋል!🔥🔥
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
 Holy Tube Ethiopia                    
........................…………………………
  #ራስዎን_በቤት_ይገንቡ             
✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot                                                                                                    
............▪️•°○..........................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
                                  
Forwarded from Holy Tube Official
.  🙇‍♂ #የጥሞና_ጊዜ ከኢየሱስ ጋራ🙇‍♂
           ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
 አገልጋይ #መልካሙ_ሙልጌታ
--------------------------------------------------
🚨ይሄን መንፈስ ተካፈሉ! ለመፀለይ አቅም አታችኋል? ስሙት እስቲ👆🔥
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
 Holy Tube Ethiopia                    
........................…………………………
  #ራስዎን_በቤት_ይገንቡ             
✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot                                                                                                    
............▪️•°○..........................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
                                  
Forwarded from Holy Tube Official
🚨አሁን #በፀሎት_ክፍሌ🔥🔥
🥰ኢየሱስ🥰😭😭
😭
 አገልጋይ
#መልካሙ_ሙልጌታ
-----------------------------------------------
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
 Holy Tube Ethiopia                    
........................…………………………
  #ራስዎን_በቤት_ይገንቡ             
✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot                                                                                                  
............▪️•°○..........................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
                                  
Forwarded from Holy Tube Official
. 🚨 #ኢየሱሴ አንተ ከእኔ
#ጥንቃቄ በላይ ነህ‼️
  ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨በሁኔታዎች እና በእኔ ድካም ስለማይለወጠው ፍቅርህ ልጅህ ይወድሀል።

🚨ኢየሱሴ አንተን የምትጠላበትን ምክንያት ነፍሴ አታለች ሁሉን ትታ እንድትወድህ ግን ፀጋህን አብዛላት።🙏

🚨ውዶቼ በዚህ ሰአት በህይወታችሁ ደክማችሁ በየትኛውም አይነት የሀጢያት ልምምድ ውስጥ ተገኝታችሁ በራሳችሁ ተስፋ ቆርጣችሁ ቢሆን እንኳን እውነተኛው እና የዘላለም አፍቃሪያችሁ
#ኢየሱስ በእናንተ ተስፋ አልቆረጠም!!🥰🥰

🚨ከእናንተ የሚጠበቀው የእውነት በተሸነፈ እና እሱን በሚፈልግ ልብ ወደ ፀጋው ዙፋን በእምነት መቅረብ ነው ምህረቱ ለዘላለም ነውና
🙏🙏🙏
.........………...▪️•°○..........................
ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።

እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።

ዕብ 4 : 15-16


 አገልጋይ #መልካሙ_ሙልጌታ
.........……...…▪️•°○..........................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
                                  
ነገ ማለትም ማክሰኞ በአለም ጤና መ/ክርስቶስ ቤ/ክርስትያን ልዩ #የበዓል ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!
በእለቱ የቃል፣የዝማሬ፣የድራማና የጭውውት ጊዜ ይኖረናል! እርሶም ከወዳጅዎ ጋር በመሆን በ ፕሮግራሙ ላይ እንዲገኙ ጋብዘኖታል! መቅረት አይችልም!
Forwarded from Estif
🚨ስንቶቻችሁ መንፈሳዊ #ህይወታችሁ እንዲያድግ #ትፈልጋላችሁ? ዛሬ እጅግ የሚለወጡበትን አንድ ቻናል #እናስተዋውቃችሁ ብዙዎች ካሉበት #ድካም ወጥተው የመንፈስ ቅዱስ #ረሀብተኛ ሆነውበታል።🙇‍♂🙇‍♂🙇‍♂
…………………………………………………………………
🚨በቻናሉ የሚለቀቀው #ትምህርት እና #ፀሎት ብቻ ነው!! መለወጥ የምትፈልጉ ብቻ ተቀላቀሉት! ራዕያችን የሰው ቁጥር #ማብዛት ሳይሆን ትውልድን ለክርስቶስ #መማረክ ነው‼️👇👇
Forwarded from Holy Tube Official
🚨ስንቶቻችሁ ኢየሱስን የምር መውደድ፣ በነገራችሁ ሁሉ ላይ እሱን ማክበር እና እንደልቤ የሚላችሁ ሆናችሁ መኖር ትፈልጋላችሁ????
……እንግዲያውስ መንፈስ ቅዱስን በቁምነገር እለት እለት ፈልጉት የልብ ወዳጃችሁም አድርጉት እሱ በሚገባ ያስናፍቃችኋል ያስወድዳችኋልም።
……አሁን መንፈስ ቅዱስ ተናገራችሁ ማለት ኢየሱስ ተናገራችሁ ማለት ነው ምክንያቱም እርሱ ከራሱ አንዳች አይናገርምና ኢየሱስ ካለው ወስዶ እንጂ ስለሆነም ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ውላችሁ በፍፁም ኢየሱስን ላትራቡት አትችሉም።
😭😭🥰🥰
.........……..…▪️•°○.......................
ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።
እርሱ ያከብረኛል፥ ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋልና።
ለአብ ያለው ሁሉ የእኔ ነው፤ ስለዚህ። ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋል አልሁ።
                     ዮሐ 16 : 13-15
.........…….……▪️•°○......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
                                  
Forwarded from Holy Tube Official
🚨በውስጣችሁ ያለው የማገልገል ረሀብ የቀዘቀዘው…👇👇👇👇
   1,በፀሎታችሁ ከኢየሱስ ጋር መዋል
ስላቆማችሁ።
   2,ትኩረታችሁን ከምታገለግሉት ጌታ
ላይ አንስታችሁ አገልግሎታችሁ ላይ
በማድረጋችሁ።
   3,አዋዋላችሁ መንፈሳዊ ነገርን
ስላቀለለባችሁ
   4,እለት እለት በመንፈስ መሞላትን ችላ
በማለታችሁ።
   5,መንፈሳዊ ረሀባችሁ
ስለተወሰደባችሁ።
   6, ቢገባችሁም ባይገባችሁም ከጌታ
ይልቅ ትኩረታችሁን የወሰደ እና ሰፊ
ሰአታችሁን የምትሰጡት ሌላ ጉዳይ
በመኖሩ።

🚨ውዶቼ አስተውሉ በዚህ አለም ጌታን እንደማገልገል የከበረ እና ውድ ነገር የለም!!!  
                  🚨አገልግሎት
                   እድል ነው
                   ክብር ነው
                   ሹመት ነው
👉 አገለግልሀለው አባ🥰🔥🔥
 አገልጋይ #መልካሙ_ሙልጌታ
.........……...…▪️•°○.......................
ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1 : 12
.........…….……▪️•°○.......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
                                  
Forwarded from Holy Tube Official
. 🚨አለመፀለይ
#Normal አይደለም‼️
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨እንደ አለመፀለይ(ከኢየሱስ ጋር እንደ አለማውራት) በክርስትያኖች ህይወት ትልቅ #ኪሳራ የለም!
🚨መንፈሳዊ ህይወቴ
#ደክሟል ስለዚህ መፀለይ አልቻልኩም ስትሉ ለበለጠ ድካም ራሳችሁን አሳልፋችሁ እየሰጣችሁ እንደሆነ አትርሱ!
🚨መበርታት እፈልጋለሁ ግን መፀለይ አልችልም ወይም ይሰለቸኛል ማለት መዳን እፈልጋለሁ መድሀኒቱን ግን አልወስድም እንደማለት ነው (ብትደክሙ እንኳን
#ፈውሳችሁ ያለው እዛው ነው)
🚨ስለዚህ መፀለይ ሲያቅታችሁ ጌታ ሆይ መፀለይ እንድችል እርዳኝ ብላችሁ
#ፀልዩ!!
🚨
#ፀሎት መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን እንዲቃትት በመፍቀድ ከጌታ ከራሱ ጋር ህብረት ማድረግ እንጂ የተመረጡ ቃላትን እየተጠቀሙ ምሬትን መግለጫ መንገድ አይደለም!!

እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤
                       ሮሜ 8 : 26

ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።
                  1ተሰ5 : 17-18

ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው።

                       ማቴ 26 : 41
 አገልጋይ #መልካሙ_ሙልጌታ
.........…….……▪️•°○.......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇     
  @HolyTubeEthiopia
  @HolyTubeEthiopia
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                            
Forwarded from Holy Tube Official
. 🔥መንፈስ ያለበት🔥
🔥 #እውነተኛ_አምልኮ🔥
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨ውዶቼ አሁን ይህን አምልኮ ከእኔ ጋር አምልኩ!! ልክ እያመለካችሁ በነብሳችሁ የሚያልፍ እና የምትረዱት ታላቅ መንፈስ አለ።🔥🔥🔥🔥🔥
🚨መዝሙር መቻል በእውነት እግዚአብሔርን ማምለክ እንድትችሉ አያደርጋችሁም ምክንያቱም በመንፈስ ቅዱስ ካልተረዳ በቀር በእውነተኛ አምልኮ እግዚአብሔርን ማምለክ የሚችል የለምና!!🔥🔥🔥🙏

🚨አገልጋይ #መልካሙ_ሙልጌታ
.........…….……▪️•°○.......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇    
  @HolyTubeEthiopia
  @HolyTubeEthiopia
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                            
Forwarded from Estif
🚨ስንቶቻችሁ መንፈሳዊ #ህይወታችሁ እንዲያድግ #ትፈልጋላችሁ? ዛሬ እጅግ የሚለወጡበትን አንድ ቻናል #እናስተዋውቃችሁ ብዙዎች ካሉበት #ድካም ወጥተው የመንፈስ ቅዱስ #ረሀብተኛ ሆነውበታል።🙇‍♂🙇‍♂🙇‍♂
…………………………………………………………………
🚨በቻናሉ የሚለቀቀው #ትምህርት እና #ፀሎት ብቻ ነው!! መለወጥ የምትፈልጉ ብቻ ተቀላቀሉት! ራዕያችን የሰው ቁጥር #ማብዛት ሳይሆን ትውልድን ለክርስቶስ #መማረክ ነው‼️👇👇
Forwarded from Holy Tube Official
🚨ህይወትን ለሚሹ ሁሉ!👇
እንባ ብቻ 😭😭😭

1- ሁሉም የአለም ሀገራት ከታላላቅ ኃያላን ጋር መልካም ግንኙነት ለመመስረት የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ (ሴት/ሴት ወይም ወንድ/ወንድ) መቀበል እንዳለባቸው አሜሪካ አረጋግጣለች።  በአሁኑ ጊዜ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ሕጋዊ የሆነባቸው 34 አገሮች አሉ፡ አንዶራ፣ አርጀንቲና፣ አውስትራሊያ፣ ኦስትሪያ፣ ቤልጂየም፣ ብራዚል፣ ካናዳ፣ ቺሊ፣ ኮሎምቢያ፣ ኮስታሪካ፣ ኩባ፣ ዴንማርክ፣ ኢኳዶር፣ ፊንላንድ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ አይስላንድ፣ አየርላንድ፣  ሉክሰምበርግ፣ ማልታ፣ ሜክሲኮ፣ ኔዘርላንድስ፣ ኒውዚላንድ፣ ኖርዌይ፣ ፖርቱጋል፣ ስሎቬንያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ስፔን፣ ስዊድን፣ ስዊዘርላንድ፣ ታይዋን፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ አሜሪካ እና ኡራጓይ።
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

2- ጀርመን ከአሁን በኋላ የዘር ግንኙነት የለም የሚለውን ህግ ፈርማለች ማለትም ወንድም እና እህት እናት እና ወንድ ልጅ አባት እና ሴት ልጅ ወዘተ.. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭  😭😭😭

3-የሚያሚ ከተማ አሁን የህዝብ የወሲብ ግዢ ከተማ ተባለች።  ይህም ማለት፡ በመንገድ ላይ ወደ ቤተ ክርስቲያን
በመስጊድ ፣በገበያ ፣በኳስ ሜዳ ሴክስ ከፈለጋችሁ በማንኛውም ሰአት ያለችግር መደሰት ትችላላችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

4-ካናዳ አውሬነትን ፈቀደች(ከእንስሳት ጋር ወሲብ)😭😭😭😭😭😭😭😭

5- በስፔን: የብልግና ፊልሞች
በሁለተኛ ደረጃ እና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈቅዶላቸዋል.  😭😭😭😭😭😭

6- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች ዝሙት አዳሪነት ፈቃድ ተሰጥቷል.  ማርግ ሉከር በ10 ዓመቷ የጾታ ደስታ የሚሰማት ማንኛዋም ወጣት ሴት ልጅ፣
ማንም ሊከላከልላት አይገባም
ሰውነቱ እንዴት እንደሚሰራ እወቅ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

7- በመጨረሻም አሜሪካ የሰይጣን አብያተ ክርስቲያናት በይፋ እንዲከፈቱ ፈቅዳለች።
ውድ ወንድሞች እና እህቶች መጨረሻው ቀርቧል፣ የክብር ጉዞው እየቀረበ ነው።
ሰዎች ትኩረታቸው እየተከፋፈለ ነው እና ዲያቢሎስ ከመለኮታዊ ምህረት ለማስወገድ ከፍተኛውን የነፍስ ቁጥር ከእሱ ጋር መጎተት ይፈልጋል።  እንጠንቀቅ።  😭😭😭😭😭

አንድ ደቂቃ ካሎት...ይህንን መልእክት ሼር ያድርጉ።  በቤተክርስቲያን ውስጥ ለምን እንተኛለን፣ እና በመጠጥ ቤቶች ውስጥ እንነቃለን?  ስለ ኢየሱስ ማውራት በጣም ከባድ የሆነው ግን ለማማት ቀላል የሆነው ለምንድነው?
የእግዚአብሔርን መልእክት ችላ ማለት ግን የቆሸሹ መልዕክቶችን መልሶ መላክ ቀላል የሆነው ለምንድነው?
ይህን መልእክት ለጓደኞችህ ልትልክ ነው ወይስ ችላ ልትለው ነው?  እግዚአብሔርን የምትወዱ ከሆነ ይህንን መልእክት በ60 ሰከንድ ውስጥ ለእውነተኛ የቅርብ ጓደኞችዎ ይላኩ።  🙏🙏🙏
     አግዜር ይባርክህ.  አሜን!!!
በአሁኑ ጊዜ የፆታ ብልግና ዓለምን እያናጋ ነው።
  አምላክ እንዲህ ብሏል፡- “የሰው ልጅ አምስት ነገሮችን የሚወድበት አምስት ነገሮችን የሚረሳበት ጊዜ ይመጣል።

  1. የዚችን ዓለም ተድላ ይወዳሉ የፍርዱንም ቀን ይረሳሉ።

  2. ገንዘብን ይወዳሉ እና ገንዘቡን እንዴት እንዳገኙ እና እንዳወጡት የተጠያቂነት ቀን ይረሳሉ.

  3. የተፈጠሩትን ይፈራሉ ፈጣሪንም ይረሳሉ።

  4. ውብ መኖሪያ ቤቶችን ይወዳሉ መቃብራቸውንም ይረሳሉ.

  5. ኃጢአትን ይወዳሉ እና የእግዚአብሔርን ይቅርታ መፈለግን ይረሳሉ።

  እስቲ ይህን አስብበት?.......

  1. የዘላለም ሕይወት = ነፃ
  2. የቤተክርስቲያን መግቢያ = ነፃ
  3. የክርስቶስ ማዳን = ነፃ
  4. የእግዚአብሔር ፍቅር = ነፃ
  5. የሕይወት እስትንፋስ = ነፃ

  ሀ. ሲጋራ = ክፍያ
  ለ. ዝሙት አዳሪነት = ክፍያ
  ሐ. አልኮል = ክፍያ
  መ. የምሽት ክለብ መግቢያ ክፍያ = ክፍያ
  ሠ. ዓለምን የሚገዙ ኃይሎች = ክፍያ

  ታዲያ ለምንድነው ሰዎች ገነት ነፃ እያለች ለገሃነም የሚከፍሉት?
  ሁለት ጊዜ አስብ
  በክርስቶስ እመኑ ትድናላችሁ።
   ሁሌም የምናስበው ስለ ቫለንታይን ቀን ነው።
  የልደት ቀን
  የአባቶች ቀን
  መልካም የእናቶች ቀን
  የህፃናት ቀን
  የገበሬዎች ቀን
  የአስተማሪ ቀን
  የገና ዕለት
  የነፃነት ቀን
  የቦክስ ቀን,
  በዚህ ቀን፣
  እዚ ቀን,
  ቀን ውስጥ ቀን ውጭ.

  ስለ ሞት ቀን እና ስለ ፍርድ ቀን አስበህ ታውቃለህ?  የበአል ቀን ወይም የውግዘት ቀን ይሆንልሃል?

  ደህና ከሆንክ ስለ ጓደኞችህ እና የምትወዳቸው ሰዎችስ?  ስለ *የሞት ቀን እና የፍርድ ቀን* በመንገር ፍቅር አሳያቸው።

   እባካችሁ ይህንን ለማንኛውም ቡድን አስተላልፉ ዛሬ መንግስተ ሰማያት ለናንተ ይሁን።  እባኮትን በኋላ እንዳትሉ፣ አሁኑኑ ያድርጉት ምክንያቱም ነገ በጣም ዘግይቶ ሊሆን ይችላል።
  እግዚአብሔር ሆይ ይህንን መልእክት የሚያሰራጩትን ይባርክ።
  አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ።

@HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia
Forwarded from Holy Tube Official
🚨የእግዚአብሔርን ቃል እና ድምፅ የሚያስወድዳችሁ መንፈስ ያለበት ፀሎት🔥🔥🔥🔥🔥
🚨የደከማችሁም የበረታችሁም አሁን አብራችሁኝ ፀልዩ።🔥🔥🙏

ብዙ ምርኮ እንዳገኘ በቃልህ ደስ አለኝ።
                             መዝ119 : 162

🚨አገልጋይ #መልካሙ_ሙልጌታ
.........…….……▪️•°○.......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇    
  @HolyTubeEthiopia
  @HolyTubeEthiopia
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                            
Forwarded from Holy Tube Official
.   🚨 #ረሀብተኛ ሆኖ መቅረት!😭😭
       በአገልጋይ #መልካሙ_ሙልጌታ
--------------------------------------------------
🚨ልትሰሙት የሚገባ ረሀባችሁን የሚጨምር፣ ኢየሱስን የሚያስወድዳችሁ፣ በዘመናችሁ ሁሉ በጌታ ደስተኛ የምትሆኑበት እና ነብሳችሁ የምታርፍበት አማኞች ሁሉ አብሯቸው ስላለው የእግዚአብሔር መገኘት ማወቅ ያለባቸው ድንቅ እውነት ።🔥🔥🔥🙇‍♂🙇‍♂
........................…………………………
🚨ረሀብተኞች ስሙት ወደ አዲስ ልምምድ ያስገባችኋል።🔥🔥
🚨አገልጋዮች ስሙት በቃ አገልግሎታችሁ ተቀየረ🔥🔥
🚨ህይወት የደከማችሁ ስሙት ተለውጣችሁ ትቀራላችሁ።😭😭
🚨 አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia                    
........................…………………………
  #ራስዎን_በቤት_ይገንቡ                                                                                                                             
   ............▪️•°○..........................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia
                                  
🚨ተዘጋጁ ልክ ከ3:15 ጀምሮ live እገባለሁ አብረን ከፍ እንላለን ከጓደኞቼ ጋር አዳር ፀሎት ላይ ነን!
🔥🔥🔥🔥

🚨የሆነ ረሀብ ተጋብቶባችሁ ወደ መኝታችሁ ትሄዳለችሁ🔥🔥🔥

🚨 #የረሀብ_ፀሎት ከመልካሙ ጋር!!
🚨 የሞባይል ካርድ ግዙ የአንድ ሰአት unlimited 12 ብር #ከዛ የስልካቹን network ለተሻለ ጥራት 4G ላይ አድርጉት

🚨ፀሎቱ በዚህ ቻናል ነው ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia