Yakobe Graphics
7.62K subscribers
284 photos
130 videos
25 files
473 links
መንፈሳዊ Profile Pictureዎችን የሚያገኙበት Channel
Creator @Yakobe27
Download Telegram
Forwarded from Holy Tube Official
. 🚨አለመፀለይ
#Normal አይደለም‼️
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨እንደ አለመፀለይ(ከኢየሱስ ጋር እንደ አለማውራት) በክርስትያኖች ህይወት ትልቅ #ኪሳራ የለም!
🚨መንፈሳዊ ህይወቴ
#ደክሟል ስለዚህ መፀለይ አልቻልኩም ስትሉ ለበለጠ ድካም ራሳችሁን አሳልፋችሁ እየሰጣችሁ እንደሆነ አትርሱ!
🚨መበርታት እፈልጋለሁ ግን መፀለይ አልችልም ወይም ይሰለቸኛል ማለት መዳን እፈልጋለሁ መድሀኒቱን ግን አልወስድም እንደማለት ነው (ብትደክሙ እንኳን
#ፈውሳችሁ ያለው እዛው ነው)
🚨ስለዚህ መፀለይ ሲያቅታችሁ ጌታ ሆይ መፀለይ እንድችል እርዳኝ ብላችሁ
#ፀልዩ!!
🚨
#ፀሎት መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን እንዲቃትት በመፍቀድ ከጌታ ከራሱ ጋር ህብረት ማድረግ እንጂ የተመረጡ ቃላትን እየተጠቀሙ ምሬትን መግለጫ መንገድ አይደለም!!

እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤
                       ሮሜ 8 : 26

ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።
                  1ተሰ5 : 17-18

ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው።

                       ማቴ 26 : 41
 አገልጋይ #መልካሙ_ሙልጌታ
.........…….……▪️•°○.......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇     
  @HolyTubeEthiopia
  @HolyTubeEthiopia
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯