YAĎAH(የተገለጠ🔥)
3.33K subscribers
42 photos
7 videos
1 link
ድርጊቶች በሙሉ እቺ አለም ጥላ የሆነችለትን እውነተኛው የአካል አለም ነፀብራቅ ናቸው! ምልክት ሰጪዎችን ተመልክተን ሽፉንን በመግፈፍ ወደ ምንጩ እንጠልቃለን🔥
Welcome to YADAH!
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic

Contact👉 @FireOnTheAltar
Download Telegram
💥የእግዚአብሔርን ነገሮች ከመፈለግ በፊት,
የነገሮችን #ዋና የሆነውን ራሱ እግዚአብሔርን መፈለግ ይበልጣል! ~PUA

Personal Intimacy በሀይል ይብዛላችሁ🔥🤚

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
            Join&Share
ማስታወሻ ያዙ

ክንፍ የሚያድግበት season ላይ ትግል እና ምድረበዳ የማይቀሩ ነገሮች ናቸው። ነገር ግን ምንም ህመም ቢኖረው እና ቢያደክም ውጤቱ ረጅም ርቀት መብረር የሚችል ጠንካራ ክንፍን መገንባት ስለሆነ ይህን #የስውር_ዕድገት season ጠልታችሁ ለመዝለል አትሞክሩ የስኬት መዳረሻችሁ ዋና ቁልፍ 🗝የሚቀመጥበት ጎዳናችሁ ነውና!

🕒 Remember, Perfect Paradise are Made in the Wilderness💜  
                             #Prophetess_Michaela

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
          Join&Share
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።”
  — ራእይ 22፥17

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
          Join&Share
“.......አንድ ልጅህን ለእኔ አልከለከልህምና እግዚአብሔርን የምትፈራ እንደ ሆንህ አሁን አውቄአለሁ አለ።”
  — ዘፍጥረት 22፥12
  "......Now I know how fearlessly you fear God; you didn't hesitate to place your son, your dear son, on the altar for me."
            Genesis 22:12 (MSG)


📌በእግዚአብሔር አለም ለእግዚአብሔር ያለህ ፍቅር እና መፍራት የሚለካው ,ያለህን በሙሉ አንድም ሳይቀር በመሰዊያው ለይ አድርጎ ለእርሱ ለመስጠት በመዘጋጀት ውስጥ ነው።

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
            Join&Share
እግዚአብሔርን በደንብ ስታውቁት, በደንብ እንዳላወቃችሁት በደንብ ማወቅ ትጀምራላችሁ! ~PUA🔥

📌ክርስትናችሁ አውቄ ጨርሻለሁ የሚል መደምደሚያ እና መዝጊያ ካለበት በእርግጥም ራሳችሁን ፈትሹ! መልአክቶች እንኳን ሁሌም አዲስ የሆነን የክብሩን ነፀብራቅ ሲመለከቱ በድንጋጤ ቅዱስ ቅዱስ እንደሚሉ, እርሱ ዕለት ዕለት የምታውቁት ሁሌም አዲስ እና የማይለመድ ነው!

እግዚአብሔርን በጥልቀት መፈለግ ይብዛላችሁ🔥

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
          Join&Share
ፓውካሀክ- አህሂን

እግዚአብሔርም ዓይንዋን ከፈተላት፥ የውኃ ጕድጓድንም አየች፤ ሄዳም አቁማዳውን በውኃ ሞላች፥ ብላቴናውንም አጠጣች።”
  — ዘፍጥረት 21፥19


#አይንዋን ከፈተላት እና አየች የሚለው የዕብራይስጥ ቃል #ፓውካሀክ_አህሂን_ራህ ይባላል! ይህ ቃል ከኖርማል ማየት ባለፈ #ስለመንፈሳዊ_መረዳት_መለየት_እና_ማወቅን ያመለክታል!

👉አስተውሉ እግዚአብሔር አጋርን ቀድሞኑም በስፍራዋ የነበረውን የውሃ ጉድጓድ እንድትመለከት ነው አይኗን የከፈተው! አንዳንድ ጊዜ በሁኔታዎች calculation ተጠምደን እግዚአብሔር በዙሪያችን ላስቀመጣቸው መውጫ መንገዶች ወይንም በረከቶች #ልንታወር እንችላለን!

እግዚአብሔር በዙሪያችሁ ለከፈታቸው በሮች እና ላስቀመጣቸው በረከቶች አይኖቻችሁ በሀይል ይከፈት🔥

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
         Join&Share
የያዳህ ቤተሰብ እንዴት ናችሁ?😇 ከተወሰኑ ጊዜያት ጀምሮ በተከታታይ መልዕክቶች እና ትምህርቶችን እየለቀኩ እንዳልሆነ አውቃለሁ። ነገሮችን ችላ ብዬ ሳይሆን ከነገሮች አለመመቻቸት እና rough busy situations የተነሳ መሆኑን እንድትረዱኝ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ🙏

ከተወሰኑ ጊዜያቶች በዃላ ግን እንደቀደመው ዕለታዊ መልዕክቶች ,voice ትምህርቶች, Live አገልግሎቶች እና ሌሎች አዳዲስ platform በመፍጠር እናንተን በመንፈሳዊ ህይወታችሁ በሀይል የምትጠነክሩበትን ነገር በጌታ ፀጋ ላቀርብ ቃል እገባለሁ!

እስኪ ምን ያህሎቻችሁ አብራችሁኝ ናችሁ?☝️ i want to see u
📌አንዳንድ ሰዎች 2016 ለይ ይኑሩ እንጂ እየቆጠሩ የሚኖሩት የ1997 ካላንደርን ሊሆን ይችላል! ማወቅ ያለባችሁ ነገር #ትናንት የሚባለውን ቀን በምንም መንገድ ጊዜውን ጠምዝዛችሁ በማምጣት መቀየር እንደማትችሉ ነው። ነገር ግን #ዛሬ እና #ነገ ለይ የምትወስዱትን እርምጃ መወሰን እና መቆጣጠር ትችላላችሁ! ብቻችሁን ሳይሆን የእግዚአብሔር የፍቃድ እጅ ለይ ተደግፋችሁ!

የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ የሚለው አንድ ሰው አለ👇

ኢሳይያስ 43
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ።
¹⁹ እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።


@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
            Join&Share
ንግስናን ወዶ እረኝነትን ጠልቶ አይሆንም❗️

👑 ለዳዊት የንግስና መንገድ የሰጠኸው ስፍራ እና ክብር የሚለካው ያለፈበትንም ምድረበዳ አብረህ ለመካፈል ስትዘጋጅ ብቻ ነው!

የመንፈሳዊ አባትህ ወይም የምትከተለውን የእግዚአብሔር ሰው የነፀብራቅ ቀኖቹን ብቻ ሳይሆን ያለፈባቸውን ጨለማ ቀናቶቹንስ ለመካፈል ምን ያህል ቁርጠኛ ነህ?

👉ቅባቱን ብቻ ሳይሆን ቅባቱ ለሚስባቸውን አቧራዎችም ተዘጋጅ!

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
            Join &Share
📌ትናንት ህይወትን ከሚያነድ ጠራራ ሀሩር በእንጨት ምርኩዝ ሰርቶ #ብቻውን መርቶ ካወጣኝ,
ለነገስ እንዴት አልታመንበት ደመና እንኳን በሌለበት ለደረቅ መሬቴ በሀይል አዝንቦ በፍሬ እንደሚሞላኝ?


➡️እንደ ሜትሮሎጂስት ምልክቶችን እየተከተልኩ እና ሁኔታዎችን እየተደገፍኩ ሳይሆን ምንም በሌለበት እንኳን ነገርን ካለመኖር ወደ መኖር በሚያመጣው በእርሱ ብቻውን #ታማኝ በሆነው እርሱነቱ ብቻ ነው የምታመነው!

አዎ የኔ አምላክ እግዚአብሔር #ታማኝ ነው🔥

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
          Join&Share
ህያው አምላክን! ከፀሎቶች ሁሉ ትልቁ ፀሎት ይህ ነው👆 ምክንያቱም ከክርስቶስ Character በላይ መንፈስቅዱስን የሚያከብረውና ደግሞም መንፈስቅዱስ እራሱ የሚያከብረው ነገር የለም!

በየዕለቱ ይሄን መፀለይን እና መኖርን ህይወታችን እናድርገው🙏

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
             Join&Share
ሀይሌ እንዳልል አይደል ብዙ
ብልጠት በዝቶ አልደረስኩም😏
ለእኔ አንተ በርትተህ ተናጥቀህልኛል
በርትተህ ተዋግተህ ምርኮን በዝብዘሀል
       እንካ ምስጋናዬን ላንተ ላብዛ ላብዛ ሳልጠግብ ምስጋናዬን አፌን ከቶ አልዝጋ
ወዳጄ ነህ የምወድህ ከሁሉ በላይ የማበልጥህ💕

💥ቀላል ይመስላል አይደል? ዋጋውን የሚያቀው በማዕበል እና በሞት መካከል አልፎ እዚህ ለደረሰና ጌታ #ብቻውን ተዋግቶ ላሸነፈለት ነው!
ሰው ከመንፈስቅዱስ የተቀበለውን መልዕክት ከየቻናሉ እየወሰዳችሁ እንደራሳችሁ ወይም የራሳችሁን ስም ቀይራችሁ አስገብታችሁ Post በማድረግ የተጠመዳችሁ ሰዎች ሆይ እያገለገላችሁ እንደሆነ ከተሰማችሁ ውስጣችሁ ከባድ Pride ስላለ በሰውም በጌታም ፊት ነውር መሆኑን አውቃችሁ ከዚህ ድርጊት እንድትቆጠቡ እንደ እግዚአብሔር ሴት በጌታ ፍቅር አሳስባችዃለው!!!!
   
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
         Join&Share
Forwarded from ꧁𓊈𒆜🇱 🇪 🇼 🇮 🇸 𒆜𓊉꧂ via @Qualitymovebot
online ለሆናችሁ ብቻ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ተወዳጅነትን ያገኙ የቴሌግራም ቻናል ላስተዋውቃችሁ
ከ1ሺ በላይ ተከታይ ያለችው በ @seer_lewi አነግሩኝ
Forwarded from ꧁𓊈𒆜🇱 🇪 🇼 🇮 🇸 𒆜𓊉꧂ via @Qualitymovebot
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
Forwarded from Christ
🚨ክርስቲያን ከሆናችሁ የግድ በቴሌግራም ሊኖሯችሁ የሚገቡ ነገሮች መንፈሳዊ ቻናሎች ናቸው ለምን ስለምትሰሩባቸው የሚፈለጉትን መርጠው ይቀላቀሉ።
wave ለመገባት :-@srofgod ያናግሩን
Forwarded from ꧁𓊈𒆜🇱 🇪 🇼 🇮 🇸 𒆜𓊉꧂ via @Qualitymovebot
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
Forwarded from ꧁𓊈𒆜🇱 🇪 🇼 🇮 🇸 𒆜𓊉꧂ via @Qualitymovebot
በምትገኙበት አከባቢ የ gospel ministry አባል ይሁኑ 👇👇👇