ፓውካሀክ- አህሂን
እግዚአብሔርም ዓይንዋን ከፈተላት፥ የውኃ ጕድጓድንም አየች፤ ሄዳም አቁማዳውን በውኃ ሞላች፥ ብላቴናውንም አጠጣች።”
— ዘፍጥረት 21፥19
#አይንዋን ከፈተላት እና አየች የሚለው የዕብራይስጥ ቃል #ፓውካሀክ_አህሂን_ራህ ይባላል! ይህ ቃል ከኖርማል ማየት ባለፈ #ስለመንፈሳዊ_መረዳት_መለየት_እና_ማወቅን ያመለክታል!
👉አስተውሉ እግዚአብሔር አጋርን ቀድሞኑም በስፍራዋ የነበረውን የውሃ ጉድጓድ እንድትመለከት ነው አይኗን የከፈተው! አንዳንድ ጊዜ በሁኔታዎች calculation ተጠምደን እግዚአብሔር በዙሪያችን ላስቀመጣቸው መውጫ መንገዶች ወይንም በረከቶች #ልንታወር እንችላለን!
እግዚአብሔር በዙሪያችሁ ለከፈታቸው በሮች እና ላስቀመጣቸው በረከቶች አይኖቻችሁ በሀይል ይከፈት🔥✋
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
Join&Share