YAĎAH(የተገለጠ🔥)
4.1K subscribers
41 photos
7 videos
2 links
ድርጊቶች በሙሉ እቺ አለም ጥላ የሆነችለትን እውነተኛው የአካል አለም ነፀብራቅ ናቸው! ምልክት ሰጪዎችን ተመልክተን ሽፉንን በመግፈፍ ወደ ምንጩ እንጠልቃለን🔥
Welcome to YADAH!
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic

Contact👉 @FireOnTheAltar
Download Telegram
ፓውካሀክ- አህሂን

እግዚአብሔርም ዓይንዋን ከፈተላት፥ የውኃ ጕድጓድንም አየች፤ ሄዳም አቁማዳውን በውኃ ሞላች፥ ብላቴናውንም አጠጣች።”
  — ዘፍጥረት 21፥19


#አይንዋን ከፈተላት እና አየች የሚለው የዕብራይስጥ ቃል #ፓውካሀክ_አህሂን_ራህ ይባላል! ይህ ቃል ከኖርማል ማየት ባለፈ #ስለመንፈሳዊ_መረዳት_መለየት_እና_ማወቅን ያመለክታል!

👉አስተውሉ እግዚአብሔር አጋርን ቀድሞኑም በስፍራዋ የነበረውን የውሃ ጉድጓድ እንድትመለከት ነው አይኗን የከፈተው! አንዳንድ ጊዜ በሁኔታዎች calculation ተጠምደን እግዚአብሔር በዙሪያችን ላስቀመጣቸው መውጫ መንገዶች ወይንም በረከቶች #ልንታወር እንችላለን!

እግዚአብሔር በዙሪያችሁ ለከፈታቸው በሮች እና ላስቀመጣቸው በረከቶች አይኖቻችሁ በሀይል ይከፈት🔥

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
         Join&Share