YAĎAH(የተገለጠ🔥)
4K subscribers
41 photos
7 videos
2 links
ድርጊቶች በሙሉ እቺ አለም ጥላ የሆነችለትን እውነተኛው የአካል አለም ነፀብራቅ ናቸው! ምልክት ሰጪዎችን ተመልክተን ሽፉንን በመግፈፍ ወደ ምንጩ እንጠልቃለን🔥
Welcome to YADAH!
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic

Contact👉 @FireOnTheAltar
Download Telegram
📌አንዳንድ ሰዎች 2016 ለይ ይኑሩ እንጂ እየቆጠሩ የሚኖሩት የ1997 ካላንደርን ሊሆን ይችላል! ማወቅ ያለባችሁ ነገር #ትናንት የሚባለውን ቀን በምንም መንገድ ጊዜውን ጠምዝዛችሁ በማምጣት መቀየር እንደማትችሉ ነው። ነገር ግን #ዛሬ እና #ነገ ለይ የምትወስዱትን እርምጃ መወሰን እና መቆጣጠር ትችላላችሁ! ብቻችሁን ሳይሆን የእግዚአብሔር የፍቃድ እጅ ለይ ተደግፋችሁ!

የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ የሚለው አንድ ሰው አለ👇

ኢሳይያስ 43
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ።
¹⁹ እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።


@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
            Join&Share