ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.99K subscribers
2.03K photos
67 videos
101 files
1.21K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
✳️ስልክዎ #ቀርፋፋ እየሆነ ተቸግረዋል?

1⃣. የስልክዎ📱 Internal Storage ሲሞላ

ፋይል ይቀንሱ፤ ትልልቅ ፋይሎችን ወደ Sd Card➡️ #Move ያድርጉ።

2⃣. ስልክዎ📲 ውስጥ #Virus ሲገባ

3⃣. ከራሱ ከስልኩ📲 ሌላ #launcher ሲጠቀሙ

የራሱን #Launcher ይጠቀሙ።

4⃣. የያዙት ስልክ #Original ካልሆነ

ስልኩ📲 #ኮፒ ከሆነ መንቀራፈፉ ወይም ስታክ ማድረጉ ማይቀር ነው።

5⃣. ተጨማሪ ⬇️⬇️⬇️

መጀመሪያ #Setting ውስጥ ትገባላችሁ በመቀጠል *developer option ውስጥ ትገባላችሁ አንዳንድ ስልኮች ላይ developer option በቀጥታ ስለማናገኘው *about phone ውስጥ ገብተን build number የሚለየውን ደጋግመን ስንነካው👆 developer option ይመጣልናል በመቀጠልም *window animation scale, transition animation scale & animation duration scale 3ቱንም #Off እናደርጋቸዋለን።
Link
🌿🌿🌿ስልካችን📲 "sync error" ሲለን እንዴት ማስተካከል እንችላለን???🌿🌿🌿

1⃣.Date & Time አስተካክሉ።

⚠️#Setting ውስጥ ገብታችሁ Automatic Date and Time ብታደርጉት ይመረጣል።

2⃣. Background data'ዉ #restrict ሆኖ ከነበረ #unristrict ማድረግ።

⚠️Setting➡️ data usage➡️ restrict background data የሚለዉን unselect ማድረግ።

3⃣. ለምሳሌ እንደዛ ያለው #Gmail ቢሆን...

⚠️Settings➡️ Apps & Notifications➡️ App Info➡️ Gmail➡️ Storage➡️ Clear Data.

4⃣. update google play service

⚠️Playstore ስትከፍቱ #Update ላድርገው ወይ ብሎ እራሱ ይጠይቃችኋል።

5⃣. ብዙ ስልኮች📲 #በData ስለሚያስቸግሩ #በWifi
🙏🙏🙏
📲ስልካችን እንዴት ነዉ #unroot እናረጋለን ብላችሁ በዉስጥ መስመር ለጠይቃችሁን።

Download
👇👇👇👇

https://supersu.en.uptodown.com/android/download 👈አፑን ያዉርዱ

ማድረግ ያለባችሁ
1, 🖱#superSu ክፈቱ

2, 🖱#setting ውስጥ ይግቡ

3, ወደ ታች ወርዳቹሁ🖱 "#full unroot" የሚለውን ንኩት

4, ከዛ ስልኩ ስራውን ይጨርስ

5, 🕹በመጨረሻ #restart አድርጉ አለቀ

#share
ቻናል:-https://t.me/joinchat/AAAAAFT9M6csIz5E8LgrVg
💢አጠገባችሁ ያለው ሰው የሆነ Wifi Connect አድርጎ #ፓስወርዱን ሁለታችሁም አታውቁም እንበል፤ በጣም በቀላሉ ያለምንም አፕ በ1⃣ #STEP ብቻ ኮኔክት ምታደርጉበትን ዘዴ እዚሁ አሳያችኋለሁ።

Step 1⃣. በመጀመሪያ አንዱ ስልክ📲 #ኮኔክት ማድረግ አለበት መጠቀም ምትፈልጉት ዋይፋይ ላይ...

Step 2⃣. በዛዉ ስልክ setting>> WiFi ከዛ #ኮኔክት ያደረጋችሁትን ኔትዎርክ ያሳያችኋል።

Step 3⃣. የ #Setting ምልክቷን ይጫኑ።

Step 4⃣ #QR CODE የሚለዉን ይምረጡ።

Step 5⃣. በእርስዋ ስልክ📲 Setting>>WiFi ይግቡ።

Step 6⃣. በስተቀኝ ወደላይ ያለዉን #Icon በመንካት በሌላ ስልክ እስክሪን ላይ ያለዉን QR CODE ስካን ያርጉ።

⚠️QR Code ሁላችሁም ስልክ📲 ላይ ሊኖርም ላይኖርም ይችላል፤ እንደየስልካችሁ አይነትና Android Version ይለያያል።

ቻናል:-https://t.me/joinchat/AAAAAFT9M6csIz5E8LgrVg
♻️የቴሌግራም #ስልክ #ቁጥራችን#Online እንዳለንና እንደሌለን፣ #ፕሮፋይል ፎቶዋችን ማንም እንዳያይብን እንዴት ማድረግ እንችላለን?

በመጀመሪያ #Telegram #Setting ውስጥ እንገባለን ቀጥለን ''Privacy And Security'' የሚል አለ እሱ ውስጥ ገብተን!

✔️ Last Seen & Online
✔️ Profile Picture
✔️ Phone Number

🛃የሚሉ አማራጮች #አሉ የምንፈልገውን መርጠን #Every #Body የሚለውን #No #body እናደርገዋለን ከዛ ተስተካከለ ማለት ነው!

◾️#Every #Body ወይም #No #Body ስናረገው ሳንወጣ #Add #Exception ወይም (Neither) የሚል አማራጭ አለ!

🍭እንዲያይብን የማንፈልገውን ሰው #Neither ውስጥ #Add እናደርገዋለን! በተመሳሳይ የምንፈልገውን #AddException ውስጥ #Add እናደርገዋለን!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ #Notification #On አድርጉት!

       #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
        ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
           @ethiotechnologyyE
           @Ethio_technology_info_bot
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
የስልካችን📲 ሚሞሪ ምድነዉ የሞላዉ?
መፍትሄዉስ?

የአብዛኞቻችን የራስምታት🤔 የሆነብን በስልካችን ላይ ቪድዮ ሙዚቃአፕልኬሽን ስንጭን ሚሞሪ ሞልቷል (Insufficient storage avaliable) የሚለዉን pop up dialog እንዴት ሚሞሪያችን free አድርገን አንደምናስተካክል እናያለን።

‼️ግን ለምን ይመጣል?

የ አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ስራ(አፕልኬሽን install ለማድረግ ፋይል ለማስቀመጥ ...) የመስራያ ቦታ ሲያጣ ይከንን #Notification ያሳየናል።

የአንድሮይድ አፕልኬሽኖች ማስቀመጫ storage አይነት ይጠቀማሉ።

1⃣ ለ አፕሌክሽኖቹ ለራሳቸዉ የሚወስዱት #memory አለ።

2⃣ ለራሳቸዉ ለ አፕልኬሽኑ #data ማስቀመጫ የሚጠቀሙበት #memory አለ።

3⃣ ለአፕልኬሽኑ #catch ጊዜያዊ ፋይል ማስቀመጫ #memory አለ።

እነዚህ #Catch ላይ የተቀመጡ ፋይሎች ጣም ብዙ ቦታ ሊይዙ ይችላሉ።

መፍትሄ👇👇

ቆይ መጀመራያ እስቶሬጃችሁን ምን ምን እንደሞላዉ እዩት።

የስልካችሁ ለማየት #Internal storage ምን ምን እንደሞላዉ ለማየት ከታች ያሉትን ስፔፖች ይከተሉ ።

1⃣ #Setting ዉስጥ ይግቡ

2⃣ ከዛ #Storage የሚለዉ ዉስጥ ይግቡ ።

አዚህጋ የ RAM,Internal Storage,SD Card የያዙትን መጠን በ% ያሳያችሗል።

3⃣ Internal Storage የሚለዉን ይጫኑት ።

✳️Avaliable :አሁን ያላችሁ #free የሆነ የሚሞሪ መጠን ነወ።

✳️System ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ለራሱ እና ከስልኩ ገር ለሚመጡ ለአንዳንድ አፕልኬሽኖች(እግደ Setting,Chrome,Phone,GMail,Google,Contacts,Photo. ..) ለማስቀመጥ የተጠቀመበት #memory ያሳየናል።

✳️Owners እኛ የጫናቸዉን አፕሌኬሽኖች, ፎቶዎች,ያሳየናል።
አዉድዮ ፋይሎች እና Catch ሚሞሪ ላይ ያሉት ፋይሎች የያዙትን የሚሞሪ መጠን ያሳየናል።

አሁ ከላይ ካየሐችሁት ዉስጥ ብዉ ቦታ ይዞ ሚሞራያችሁን የሞላዉን ትመርጣላችሁ።

አፕልኬሽን ከሆነ ብዙ ጊዜ የማትጠቀሙበትን #uninstall ማድረግ።

✳️uninstall ለማድረግ #Setting->Apps ከዛ uninstall ለማድረግ የፈለጋችሁትን አፕልኬሽን መርጣችሁ ስትጫኑት uninstall የሚል ሲመጣ አሱን ይጫኑት።

ፎቶ ከሆነ የማትፈልጉትን ፎቶ አየመረረጣችሁ ማጥፋት አለባችሁ።

Video ከሆነ የማትፈልጉትን #Video እየመረጣችሁ ማጥፋት።

Audio ከሆነም አሸዛዉ ምረጡና አጠያጥፉ

የሚለዉ ዉስጥ ይግቡ እና እንደ Other#Screenshot የመሣሠሉትን ፋይሎች ያጥፉ

Clear data የሚለዉን በመጫን #catch ሚሞሪ ላይ ያሉትን ፋይሎችያጥፉ

ሌላኛዉ አማራጭ ትላልቅ ፋይሎችን ከ Internal Memory ላይ #Cut አድርጎ ወደ SD card ላይ ፔስት ማድረግ ነዉ።

ሌላዉ አማራጭ SD Card የስልኩ defalu ፍይል (Apps,photo,video,audio በቂ ሁሉንም ነገር)
ማስቀመጫ ማድረግ ነዉ።

ይከን ለማድረግ
👇
✳️Setting-> Storage->default write disk የሚለዉጋ Phone Storage የሚለዉን ተመርጦ ታገኙታላችሁ አናተ SD card የሚለዉን ይምረጡ።

ስልኩ እየሞላበት የተቸገረ ጓደኛችሁ ስለሚኖር #Share አድርጉላቸዉ።

       #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
        ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
           @ethiotechnologyyE
           @Ethio_technology_info_bot
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
👋ሰላም ውድ የተከበራችሁ

❇️ዛሬ #ፖስታችን የምናየው እንዴት የአንድሮይድ አፖችን #IOS ላይ እንደምንጭን ነው

❇️በመጀመሪያ ወደዚህ iskin.com (www.iskin.com) #ዌብሳይት እንሄዳለን

❇️ስንገባ ዝም ብሎ #አፖችን አያሳይም እራሱ ሰርች ባር አለው ወደታች ሂዱ እና ታገኙታላችሁ ( ወይም ደሞ #iskin ዌብ ላይ ስትገቡ #apps ሚለውን ስትጫኑ ከA-z ያሉትን አፖች ያመጣላችሁሀል )

❇️ከዛ አፕ እንምረጥ እኛ ለምሳሌ #termux መረጥን ከዛ እንነካዋለን

❇️ስንነካው የተርሙክስን #ዲሳይን (#የአፑን ፎቶ) ያመጣል ድጋሚ እንንካው

❇️ድጋሚ ወደ አፖቹ ዝርዝር ይመልሰናል ተርሙክስን #double click ከዛ አፖን ስም እንቀይረው (ለምሳሌ #ተርሚናል ወደ #ተርሙክስ)

❇️ከዛ ከስር እንሄና #apply or ሌላ ፁሁፍ ያመጣል ስንነካው ወደ #setting ይወስደናል

❇️ከዛ install #termux setting ይለናል install እናርገው

❇️ከዛ #password ይጠይቀናል #የIOS password ይሙሉት

አለቀ #ጨርስን ማለት ነው

⚠️የግድ እንዲሰራ #የIOS_version አችሁ የ14.0 እና በላይ ከሆነ ጥርት አርጎ ይሰራል::

⚠️ያልሆነ ደሞ ከመጫናችሁ በፊት #update ያድርጉት

⚠️ይሄን #process የምታረጉት #IOS ላይ ነው

       #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
        ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
           @ethiotechnologyyE
           @Ethio_technology_info_bot
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
የስልካችን📲 ሚሞሪ ምድነዉ የሞላዉ?
መፍትሄዉስ?
*******
*******
የአብዛኞቻችን የራስምታት🤔 የሆነብን በስልካችን ላይ ቪድዮ ሙዚቃአፕልኬሽን ስንጭን ሙሞሪ ሞልቷል (Insufficient storage avaliable) የሚለዉን pop up dialog እንዴት ሚሞሪያችን #free አድርገን አንደምናስተካክል እናያለን።

‼️ግን ለምን ይመጣል?

የ አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ስራ(አፕልኬሽን install ለማድረግ ፋይል ለማስቀመጥ ...) የመስራያ ቦታ ሲያጣ ይከንን #Notification ያሳየናል።

የአንድሮይድ አፕልኬሽኖች ማስቀመጫ storage አይነት ይጠቀማሉ።

1⃣ ለ አፕሌክሽኖቹ ለራሳቸዉ የሚወስዱት #memory አለ።

2⃣ ለራሳቸዉ ለ አፕልኬሽኑ #data ማስቀመጫ የሚጠቀሙበት #memory አለ።

3⃣ ለአፕልኬሽኑ #catch ጊዜያዊ ፋይል ማስቀመጫ #memory አለ።

እነዚህ #Catch ላይ የተቀመጡ ፋይሎች ጣም ብዙ ቦታ ሊይዙ ይችላሉ።

መፍትሄ👇👇

ቆይ መጀመራያ እስቶሬጃችሁን ምን ምን እንደሞላዉ እዩት።

የስልካችሁ ለማየት #Internal storage ምን ምን እንደሞላዉ ለማየት ከታች ያሉትን ስፔፖች ይከተሉ ።

1⃣ #Setting ዉስጥ ይግቡ

2⃣ ከዛ #Storage የሚለዉ ዉስጥ ይግቡ ።

አዚህጋ የ RAM,Internal Storage,SD Card የያዙትን መጠን በ% ያሳያችሗል።

3⃣ Internal Storage የሚለዉን ይጫኑት ።

✳️Avaliable :አሁን ያላችሁ #free የሆነ የሚሞሪ መጠን ነወ።

✳️System ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ለራሱ እና ከስልኩ ገር ለሚመጡ ለአንዳንድ አፕልኬሽኖች(እግደ Setting,Chrome,Phone,GMail,Google,Contacts,Photo. ..) ለማስቀመጥ የተጠቀመበት #memory ያሳየናል።

✳️Owners እኛ የጫናቸዉን አፕሌኬሽኖች, ፎቶዎች,ያሳየናል።
አዉድዮ ፋይሎች እና Catch ሚሞሪ ላይ ያሉት ፋይሎች የያዙትን የሚሞሪ መጠን ያሳየናል።

አሁ ከላይ ካየሐችሁት ዉስጥ ብዉ ቦታ ይዞ ሚሞራያችሁን የሞላዉን ትመርጣላችሁ።

አፕልኬሽን ከሆነ ብዙ ጊዜ የማትጠቀሙበትን #uninstall ማድረግ።

✳️uninstall ለማድረግ #Setting->Apps ከዛ uninstall ለማድረግ የፈለጋችሁትን አፕልኬሽን መርጣችሁ ስትጫኑት uninstall የሚል ሲመጣ አሱን ይጫኑት።

ፎቶ ከሆነ የማትፈልጉትን ፎቶ አየመረረጣችሁ ማጥፋት አለባችሁ።

Video ከሆነ የማትፈልጉትን #Video እየመረጣችሁ ማጥፋት።

Audio ከሆነም አሸዛዉ ምረጡና አጠያጥፉ

የሚለዉ ዉስጥ ይግቡ እና እንደ Other#Screenshot የመሣሠሉትን ፋይሎች ያጥፉ

Clear data የሚለዉን በመጫን #catch ሚሞሪ ላይ ያሉትን ፋይሎችያጥፉ

ሌላኛዉ አማራጭ ትላልቅ ፋይሎችን ከ Internal Memory ላይ #Cut አድርጎ ወደ SD card ላይ ፔስት ማድረግ ነዉ።

ሌላዉ አማራጭ SD Card የስልኩ defalu ፍይል (Apps,photo,video,audio በቂ ሁሉንም ነገር)
ማስቀመጫ ማድረግ ነዉ።

ይከን ለማድረግ
👇
✳️Setting-> Storage->default write disk የሚለዉጋ Phone Storage የሚለዉን ተመርጦ ታገኙታላችሁ አናተ SD card የሚለዉን ይምረጡ።

ስለተከታተላችሁኝ አመሠግናለሁ🙏

ስልኩ እየሞላበት የተቸገረ ጓደኛችሁ ስለሚኖር #Share አድርጉላቸዉ።
የስልካችን📲 ሚሞሪ ምድነዉ የሞላዉ?
መፍትሄዉስ?
***********

©muhammed computer technology
ስልኩ እየሞላበት የተቸገረ ጓደኛችሁ ስለሚኖር #Share አድርጉላቸዉ።
═════❁✿❁ ═══════