♻️የቴሌግራም #ስልክ #ቁጥራችን፣ #Online እንዳለንና እንደሌለን፣ #ፕሮፋይል ፎቶዋችን ማንም እንዳያይብን እንዴት ማድረግ እንችላለን?
✅ በመጀመሪያ #Telegram #Setting ውስጥ እንገባለን ቀጥለን ''Privacy And Security'' የሚል አለ እሱ ውስጥ ገብተን!
✔️ Last Seen & Online
✔️ Profile Picture
✔️ Phone Number
🛃የሚሉ አማራጮች #አሉ የምንፈልገውን መርጠን #Every #Body የሚለውን #No #body እናደርገዋለን ከዛ ተስተካከለ ማለት ነው!
◾️#Every #Body ወይም #No #Body ስናረገው ሳንወጣ #Add #Exception ወይም (Neither) የሚል አማራጭ አለ!
🍭እንዲያይብን የማንፈልገውን ሰው #Neither ውስጥ #Add እናደርገዋለን! በተመሳሳይ የምንፈልገውን #AddException ውስጥ #Add እናደርገዋለን!
⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ #Notification #On አድርጉት!
#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
🗣➹share &Join Us
👇🏾👇🏾👇🏾
@ethiotechnologyyE
@Ethio_technology_info_bot
━ ••• ━ ••• ━━•••━━━