✳️ስልክዎ #ቀርፋፋ እየሆነ ተቸግረዋል?
1⃣. የስልክዎ📱 Internal Storage ሲሞላ
✅ፋይል ይቀንሱ፤ ትልልቅ ፋይሎችን ወደ Sd Card➡️ #Move ያድርጉ።
2⃣. ስልክዎ📲 ውስጥ #Virus ሲገባ
3⃣. ከራሱ ከስልኩ📲 ሌላ #launcher ሲጠቀሙ
✅የራሱን #Launcher ይጠቀሙ።
4⃣. የያዙት ስልክ #Original ካልሆነ
✅ስልኩ📲 #ኮፒ ከሆነ መንቀራፈፉ ወይም ስታክ ማድረጉ ማይቀር ነው።
5⃣. ተጨማሪ ⬇️⬇️⬇️
✅መጀመሪያ #Setting ውስጥ ትገባላችሁ በመቀጠል *developer option ውስጥ ትገባላችሁ አንዳንድ ስልኮች ላይ developer option በቀጥታ ስለማናገኘው *about phone ውስጥ ገብተን build number የሚለየውን ደጋግመን ስንነካው👆 developer option ይመጣልናል በመቀጠልም *window animation scale, transition animation scale & animation duration scale 3ቱንም #Off እናደርጋቸዋለን።
Link

#ልታውቋቸው_እና_ልትጠነቀቁዋቸው_የሚገቡ_ነገሮች
Malware ማለት ፕሮግራም ወይም ሶፍትዌር ሲሆን ዓላማው ኮምፒውተር ላይ ያሉ ፋይሎችን መስረቅ፤ ማጥፋት፤ማስተካከል ወይም ሲስተሞች እንዳይሰሩ ወይም የሚሰሩትን ስራዎችን ማደናቀፍ ነው፡፡
Malware ማለት ኮምፒውተሮች ወይም ሲስተሞች የቀን ተቀን ስራዎቻቸውን መስራት እንዳይችሉ የሚያደናቅፉ ጎጂ ፕሮግራሞች ናቸው፡፡
እንደዚህ ዓይነት ጎጂ ፕሮግራሞች እኛ በተለምዶ ቫይረስ እንላቸዋለን፡፡ስህተት ነው፡፡ ምክንያቱም Malware ሲባል አንድ ፕሮግራም ብቻ ሳይሆን እንደ ፕሮግራሞቹ ዓላማ የተለያዩ ዓይነት ፕሮግራሞችን የያዘ ነው፡፡ ቫይረስ ከፕሮግራሞቹ መካከል አንዱ ነው፡፡
Malware ኪሚባሉት ፕሮግራሞች መካከል የተወሰኑትን ላንሳላችሁ፦
1ኛ፡- #Virus፦
Virus ማለት የኮምፒውተር ፕሮግራም ሲሆን እራሱን ኮምፒውተራችን ላይ ባሉ የተለያዩ ፕሮግራሞች ለምሳሌ ሚዚቃዎች፤ቪዲዮዎች ላይ በማጣበቅ ኮምፒውተራችን ላይ ይቀመጣል፡፡ እራሱን ያባዛል፡፡ ኢንተርኔት ኔትዎርክ ሲያገኝ በኔትዎርኩ አማክኝነት ከኮምፒውተር ወደ ኮሚፐውተር ይሰራጫል፡፡
ቫይረስ የተላያዩ ጉዳቶችን ያደርሳል፡፡ ለምሳሌ፡-
· የኮምውተራችን ቡት ሴክተር ስራ ያዘባል (Infects boot sector)
· የኮምውተራችን ሲስተም ፕሮግራሞች ስራቸውን እንዳይሰሩ ያደናቅፋል (Infects system programs)
· የምንጠቀማቸው የተለያዩ ፕሮግራሞችን ይበክላል( Infects ordinary programs)
2ኛ፡- #Worms፦
Worms ማለት ልክ እንደ Virus እራሱን በራሱ የሚያበዛ ፕሮግራም ነው፡፡ ኮምፒውተራችሁ ላይ Worm ካለ የኮምፒውተራችሁ ስፔስ ይጠቀማል ስለዚህ ኮምፒውተራችሁ በጣም እንዲቀራፈፍ ያደርገዋል፡፡
3ኛ፡- #Trojan_Horse
ይህ ደሞ ዓላማው ኮምፒውተሮች ላይ ያሉ ፋይሎችን መስረቅ ወይም ሌላ ጎጂ ድርጊቶችን የሚፈፅም ፕሮግራም ነው፡፡
በነገራችን ላይ ይህ ጎጂ ፕሮግራም Trojan የሚል ስያሜ ያገኘው በጥንት ግዜ ግሪኮች ትሮይ የምትባለዋን ከተማ ሲወሩ የግሪክ ወታደሮች ፈረስ የሚመስል ነገር በእንጨት ቀርፆ በመስራት በዚህ በእንጨት ተቀርፆ በተሰራው ፈረስ ውስጥ ወታደሮቻቸውን በመደበቅ በከፍተኛ ወታደራዊ ኃይል የምትጠበቀውን ወደ ትሮይ ከተማ በቀላሉ ይገባሉ፡፡
በወቅቱ ለትሮይ ከተማ ህዝብ ፈረስ በጣም የሚከበርና ውድ ስጦታ ነበር፡፡ለዛም ነበር እነዚህ በእንጨት የተሰሩ ፈረሶች ወደ ትሮይ ከተማ ያለምንም ጦርነት በቀላሉ መግባት የቻሉት ፈረሶቹን በስጦታ ለማበርከት ነው በሚል ምክንያት ነበር፡፡
ማታ ቀኑ ሲመሽ የግሪክ ወታደሮች ከእንጨት ከተሰሩት ፈረሶች ውስጥ በመውጣት ትሮይ ከተማን አጠቁ፡፡
4ኛ፡-#Spyware ፦
Spyware ማለት ሶፍትዌር ሲሆን ስራው ዳውንሎድ የተደረገበት ኮምፒውተር ላይ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን እየለቀመ ይህንን ሶፍትዌር ለሰራው አካል ኢሜል ያደርጋል፡፡
Spyware ከሚባሉ ጎጂ ሶፍትዌሮች መካከል KEYLOGGER የሚባለው ይጠቀሳል፡፡
ይህ KEYLOGGER የተባለው Spyware ስራው በኮምፒውታረችሁ ኪቦርድ ላይ በተደጋጋሚ የምትጠቀማቸውን ፊደሎችን ያጠናል፡፡ ኮምውተራችሁ ላይ KEYLOGGER ካለ ለምሳሌ የፌስቡክ ዩዘር ኔም እና ፓስዎርድ ስታስገቡ ፊደሎቹን ለቅሞ ይዛል፡፡ እንደዚሁም የኦን ላይን ባንኪንግ ተጠቃሚ ከሆናችሁ የአካውንታችሁን ዩዘር ኔም እና ፓስዎርደ እየለቀመ ለባለቤቱ ይልካል፡፡
Spyware በራሱ ወደ ኮምፒውተራችን አይገባም፡፡ ቫይረስ ወይም ዎርም የተባሉት ጎጂ ሶፍትዌሮች ወደ ኮምፒውተራችን ሲገቡ Spywareም አብራቸው ይገባል፡፡
5ኛ፡- #Ransomware፦
ሌላው ጎጂ ሶፍትዌር ወይም ፕሮግራም ሲሆን ዋናው ስራው ኮምፒውተራችንን ሙሉ ለሙሉ ይዘገዋል፡፡በሌላ አነጋገር ኮምፒውተራችንን ለመጠቀም ስንከፍተው አይከፈትም፡፡ በ Ransomware የተጠቃ ኮምፒውተር ለመክፈት ስትሞክሩ ይቅርታ ይህንን ኮምፒውተር መክፈት አትችልም፡፡ ኮምፒውተርህን ለመክፈት ከፈለክ መጀመሪያ ገንዘብ ክፈል የሚል መልእክት ይመጣላችሃል፡፡ ገንዘቡን ካልከፈላችሁ ኮምፒውተራቸሁን መጠቀም አትችሉም፡፡ወይም ይህንን ፕሮግራም የሚያጠፋ አንቲ-ቫይረስ ጭናችሁ ማጥፋት አለባችሁ፡፡
ኮምፒውተራችሁ ወይም ሞባይል ስልካችሁ በነዚህ ጎጂ ፕሮግራሞች በሚጠቁበት ወቅት ምን ማድረግ እንዳለባችሁና መፍትሔዎችን በሚቀጥለው ፖስት አደርጋለሁ።
https://t.me/joinchat/VP0zpyXkgr_OmkCK