ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.9K subscribers
2.19K photos
74 videos
101 files
1.28K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
👋ሰላም ውድ የተከበራችሁ


❇️ዛሬ #ፖስታችን የምናየው እንዴት የአንድሮይድ አፖችን #IOS ላይ እንደምንጭን ነው

❇️በመጀመሪያ ወደዚህ iskin.com (www.iskin.com) #ዌብሳይት እንሄዳለን

❇️ስንገባ ዝም ብሎ #አፖችን አያሳይም እራሱ ሰርች ባር አለው ወደታች ሂዱ እና ታገኙታላችሁ ( ወይም ደሞ #iskin ዌብ ላይ ስትገቡ #apps ሚለውን ስትጫኑ ከA-z ያሉትን አፖች ያመጣላችሁሀል )

❇️ከዛ አፕ እንምረጥ እኛ ለምሳሌ #termux መረጥን ከዛ እንነካዋለን

❇️ስንነካው የተርሙክስን #ዲሳይን (#የአፑን ፎቶ) ያመጣል ድጋሚ እንንካው

❇️ድጋሚ ወደ አፖቹ ዝርዝር ይመልሰናል ተርሙክስን #double click ከዛ አፖን ስም እንቀይረው (ለምሳሌ #ተርሚናል ወደ #ተርሙክስ)

❇️ከዛ ከስር እንሄና #apply or ሌላ ፁሁፍ ያመጣል ስንነካው ወደ #setting ይወስደናል

❇️ከዛ install #termux setting ይለናል install እናርገው

❇️ከዛ #password ይጠይቀናል #የIOS password ይሙሉት

አለቀ #ጨርስን ማለት ነው

⚠️የግድ እንዲሰራ #የIOS_version አችሁ የ14.0 እና በላይ ከሆነ ጥርት አርጎ ይሰራል::

⚠️ያልሆነ ደሞ ከመጫናችሁ በፊት #update ያድርጉት

⚠️ይሄን #process የምታረጉት #IOS ላይ ነው


       #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
        ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
           @ethiotechnologyyE
           @Ethio_technology_info_bot
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━