Bilaluna Edris
543 subscribers
3.35K photos
275 videos
50 files
2.3K links
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
                 ቁርኣን[ 3:104 ]


መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
Download Telegram
#ሰበር

አልጀዚራ፡ የፍልስጤም ፕረዚዳንት ማህሙድ አባስ ዛሬ ወደ ፍልስጤም ካቀኑት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ባደረጉት ውይይት እስራኤል በጋዛ፣ በዌስት ባንክ እና በእየሩሳሌም ስለፈፀመቻቸው ወንጀሎች የተደራጀ ሙሉ ፋይል አስረክበዋቸዋል።

ፕሬዝደንት አባስ የፍልስጤማውያን በየቦታው መፈናቀልን እንደማይፈቅዱ ገልፀው ወራሪው መንግስት በእስረኞች ላይ የሚወሰደውን እርምጃ እና የህግ ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲያቆም እንዲደረግ ጠይቀዋል።

#freepalestine #palestine #فلسطين #غزة #gaza_under_attack

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ጦርነቱ ዳግም ተጀምሯል ወራሪዋ እስራኤል የአየር ጥቃትና የታንክ ተኩስ ከፍታለች። ህፃናት እዚህም እዚያም ወድቀዋል። እስካሁን 14 ሰዎች መሞታቸውንና በርካቶች መቁሰላቸውን የጋዛ ጤና ጥበቃ ተናግሯል።

ቀሳሞች በሰላሐዲን ጎዳና ላይ የተሰገሰጉ የወራሪዋን ታንኮች ማውደማቸውን ቀጥለዋል።

የድርድሩ ሒደት እንዳልተቋረጠ የግብፅና የኳታር የደህንነት ተቋማት አሳውቀዋል።

#freepalestine #palestine #فلسطين #غزة #gaza_under_attack

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተወለደው ጋዛ በቦንብ እየተደበደበች ሳለ ነበር የሞተውም በወራሪዋ ጥቃት ነው።

በወራሪዋ ጥቃት የመጀመርያው ሰለባ። ነፍሱ ከጀሰዱ ተላቆ በከፈኑ እንደተጠቀለለ በአባቱ እቅፍ ወደ ቀብር አምርቷል። 

#freepalestine #palestine #فلسطين #غزة #gaza_under_attack

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1