Bilaluna Edris (Xuqal.X.Qafarey)
494 subscribers
3.21K photos
224 videos
46 files
2.17K links
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
                 ቁርኣን[ 3:104 ]


መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
Download Telegram
ኢራን በፕሬዝዳንቷ በኩል መግለጫ ሰጥታለች

"ሚዛኑ ተቀይሯል። ጽዮናዊቷ እስራኤል ጦርነቱን መቀጠሏ የከፋ ጉዳት ያስከትልባታል። እርሷና ደጋፊዎቿ የክልሉን ፀጥታ አደጋ ላይ ጥለዋል"

#AlAqsaFlood
#FreePalestine
#PalestineWillBeFree
#فلسطين
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

https://t.me/Xuqal
اللهم إنا نستودعك فلسطين🇵🇸وأهلها

‏‌⁩ ‌#فلسطين⁩ ‌#غزة⁩ ‌#نابلس⁩ ‌#النصر⁩ ‌#اعتداء⁩⁩⁩ ‌#الصمود⁩
#ሰበር

አልጀዚራ፡ የፍልስጤም ፕረዚዳንት ማህሙድ አባስ ዛሬ ወደ ፍልስጤም ካቀኑት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ባደረጉት ውይይት እስራኤል በጋዛ፣ በዌስት ባንክ እና በእየሩሳሌም ስለፈፀመቻቸው ወንጀሎች የተደራጀ ሙሉ ፋይል አስረክበዋቸዋል።

ፕሬዝደንት አባስ የፍልስጤማውያን በየቦታው መፈናቀልን እንደማይፈቅዱ ገልፀው ወራሪው መንግስት በእስረኞች ላይ የሚወሰደውን እርምጃ እና የህግ ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲያቆም እንዲደረግ ጠይቀዋል።

#freepalestine #palestine #فلسطين #غزة #gaza_under_attack

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ጦርነቱ ዳግም ተጀምሯል ወራሪዋ እስራኤል የአየር ጥቃትና የታንክ ተኩስ ከፍታለች። ህፃናት እዚህም እዚያም ወድቀዋል። እስካሁን 14 ሰዎች መሞታቸውንና በርካቶች መቁሰላቸውን የጋዛ ጤና ጥበቃ ተናግሯል።

ቀሳሞች በሰላሐዲን ጎዳና ላይ የተሰገሰጉ የወራሪዋን ታንኮች ማውደማቸውን ቀጥለዋል።

የድርድሩ ሒደት እንዳልተቋረጠ የግብፅና የኳታር የደህንነት ተቋማት አሳውቀዋል።

#freepalestine #palestine #فلسطين #غزة #gaza_under_attack

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተወለደው ጋዛ በቦንብ እየተደበደበች ሳለ ነበር የሞተውም በወራሪዋ ጥቃት ነው።

በወራሪዋ ጥቃት የመጀመርያው ሰለባ። ነፍሱ ከጀሰዱ ተላቆ በከፈኑ እንደተጠቀለለ በአባቱ እቅፍ ወደ ቀብር አምርቷል። 

#freepalestine #palestine #فلسطين #غزة #gaza_under_attack

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ሰበር

አልቃሳም ሙጃሂዲን በጋዛ ሰሜናዊ ምዕራብ በሚገኘው አል-ታዋም አካባቢ በሚገኝ ሕንፃ ውስጥ የሚገኘውን የጽዮናውያን የእግር ኃይል አድፍጦ በፀረ-ሰው መሣሪያዎች፣ ፀረ-ምሽግ ሞርታር እና በከባድ መትረየስ ዒላማ አድርጓል፣ የጠላት ኃይሉ አባላትም ሙት እና ቁስለኛ መሆናቸውን አረጋግጧል።

#palestine #غزة #freepalestine #فلسطين

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1