Bilaluna Edris
543 subscribers
3.35K photos
275 videos
50 files
2.3K links
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
                 ቁርኣን[ 3:104 ]


መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
Download Telegram
በፍልስጤም የነጻነት ታጋዮች ጥቃህ የሞቱ የእስራኤል ወታደሮች እና ሰፋሪዎች ቁጥር እስከ 600 መድረሱን የእስራኤል ሚዲያዎችን ዋቢ አድርጎ ቁድስ ፕሬስ ዘግቧል።
#PalestineWillBeFree
#FreePalestine
#AlAqsaflood
#አልአቅሷ ጎርፍ
https://t.me/Xuqal
ኢራን በፕሬዝዳንቷ በኩል መግለጫ ሰጥታለች

"ሚዛኑ ተቀይሯል። ጽዮናዊቷ እስራኤል ጦርነቱን መቀጠሏ የከፋ ጉዳት ያስከትልባታል። እርሷና ደጋፊዎቿ የክልሉን ፀጥታ አደጋ ላይ ጥለዋል"

#AlAqsaFlood
#FreePalestine
#PalestineWillBeFree
#فلسطين
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

https://t.me/Xuqal
በጭንቀት እና በፍራቻ የጠወለገ ፊት....ብለው በመግለፅ የእስራኤል ሚዲያዎች ኔታንያሁ ከጆ ባይደን ጋር በስልክ በሚወያዩበት ግዜ የኔታንያሁ ፊት ምስልን ለቅቀውታል
#AlAqsaFlood
#Gaza

https://t.me/Xuqal
የቀሳም ሙጃሂዶች ነሃል ኦዝ የተሰኘውን የወራሪዋን ወታደራዊ ካንፕ መቆጣጠራቸውን ይፋ አደረጉ።
الله اكبر
#AlAqsaFlood
#Gaza

https://t.me/Xuqal