Bilaluna Edris (Xuqal.X.Qafarey)
467 subscribers
3.09K photos
201 videos
46 files
2.14K links
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
                 ቁርኣን[ 3:104 ]


መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተወለደው ጋዛ በቦንብ እየተደበደበች ሳለ ነበር የሞተውም በወራሪዋ ጥቃት ነው።

በወራሪዋ ጥቃት የመጀመርያው ሰለባ። ነፍሱ ከጀሰዱ ተላቆ በከፈኑ እንደተጠቀለለ በአባቱ እቅፍ ወደ ቀብር አምርቷል። 

#freepalestine #palestine #فلسطين #غزة #gaza_under_attack

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1
👉ኤርዶጋን "እስራኤል ነፍሰ ገዳይ ብቻ ሳትሆን ሌባም ነች" ያሉ ሲሆን "እስራኤል እንደገና ጋዛን እንድትይዝ መፍቀድ አንችልም"።

👉"የጥቂት አገሮችን ፈቃድ የሚከተል ዓለም አቀፋዊ መዋቅር አለ የተባበሩት መንግስታት ብልሹ መዋቅር መለወጥ አለበት።"

👉ኢስላም ጠልነት በምዕራቡ ዓለም እንደ ወረርሽኝ እየተስፋፋ ነው።

👉"ጋዛ የፍልስጤም ግዛት ናት፣ ጋዛ ለፍልስጤማዊያን የተገባች ናት ለዘላለምም እንዲሁ ትኖራለች።"

#hamas #gaza #qassam #mujahidin #quds #palestine #oic #arableague #resistance #yemen

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1
“ከጋዛ ሰርጥ በስተሰሜን በሚገኘው አል-ፋሉጃ አካባቢ ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ የወራሪዋ ወታደሮችን አቁስለናል፤ገድለናልም!”
ከታኢቡል ቀሳም!

#hamas #gaza #qassam #mujahidin #quds #palestine #oic #arableague #resistance #yemen

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ሰበር

አል ቁድስ ብርጌድ፡ ጁህር አል-ዲክ አካባቢ በግንባር ላይ ያሉትን ወታደራዊ ማጎሪያ እና የጠላት ወታደሮችን በበርካታ የሞርታር ዛጎሎች ደብድበናል።

#hamas #gaza #qassam #mujahidin #quds #palestine #oic #arableague


https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1
የሃማስ መግለጫ

ኔታንያሁ እና የእስራኤል ጦር እየሰሩ ባሉት ስራ ለሽንፈታቸው ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ እና የጦር ወንጀለኛ ተጠያቂ እንደሚሆኑ ሊያውቁት ይገባል::

ኔታንያሁ የፖለቲካም ሆነ ወታደራዊ ድል በ60 ቀናት ጦርነቱ ውስጥም ማውጣት አልቻለም::

በጋዛ ላይ ያለው ጥቃት እስካልቆመ እና ኔታንያሁ ለታሳሪዎቹ ደህንነት ዋስትና እስካልሰጠ ድረስ ምንም አይነት ድርድር አይኖርም።

#hamas #gaza #qassam #mujahidin #quds #palestine #oic #arableague

https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ሰበር

አልቃሰም ብርጌድ፡ የአልቃሳም ሙጃሂዲኖቻችን በሰሜናዊ ጋዛ ሰርጥ በሚገኘው የበይተ ላሂያ ፕሮጀክት ላይ በወረራ ወደቦታው የገቡ 12 የጽዮናውያን የጦር ተሽከርካሪዎችን ኢላማ ማድረግ ችለዋል።

#al_aqsa_flood #hamas #gaza #qassam #mujahidin #quds #palestine #oic #arableague #war_on_gaza #iran #iraq #yemen #turkye #qatar #hizbollah


https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
#ሰበር
አል-ቃሳም ብርጌድ፡ በካን ዩኒስ ከተማ ምስራቃዊ ዳርቻ ላይ የሚገኘውን የጽዮናዊያን ታንክ በ"አል-ያሲን 105" ሚሳኤል ኢላማ አድርገዋል በተጨማሪም ...

የጽዮናውያን ወታደሮችን አጓጓዥ ተሸከርካሪ እና ሚርካቫ ታንክን ከካን ዩኒስ ከተማ በስተሰሜን ባለው ሰፈር ላይ በ«አል-ያሲን 105» ሚሳኤሎች ኢላማ አድርገዋል ሲል አልጀዚራ ዘግቧል።
#al_aqsa_flood #hamas #gaza #qassam #mujahidin #quds #palestine #oic #arableague #war_on_gaza #iran #iraq #yemen #turkye #qatar #hizbollah

https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ሰበር

አል-ቃሳም ብርጌድ: ሙጃሂዲኖቻችን የጽዮናዊቷን መርክቫህ ታንክ በካን ዩኒስ ከተማ ምስራቃዊ አቋራጭ ላይ በ"አል-ያሲን 105" ሚሳኤል ኢላማ አድርገዋል።

#hamas #qassam #quds #gaza #palestine #jihad #yemen #lebannon #iraq #iran

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ያህያ ሲንዋርን በእስር ቤት ሲያሰቃየው የከረመው መርማሪ ሚካኤል ኮቢ ስለርሱ እንዲህ በማለት የምስክርነት ቃሉን ይሰጣል።

"ከእናቱ የበለጠ ያህያ ሲንዋርን አውቀዋለሁ። እርሱ ጠንካራ እምነት ያለው ግትር ሰው ነው። እስራኤል ከምድረ ገፅ መወገድ አለባት ብሎ በእጅጉ ያምናል። እጅ መስጠት በህይወት መዝገበ ቃላቱ ውስጥ የለም። እስከ መጨረሻው የጥይት ቀለሐ ድረስ ይፋለማል። እርሱ ያህያ ሲንዋር ነው"

በወራሪዋ እስራኤል እስር ቤት ውስጥ 24 ዓመታትን ያሳለፈ የወጣትነት ዕድሜውን ከፍርግርጉ ኋላ የኖረ! በመጠለያ ካምፕ ውስጥ ተወልዶ አሁን የሐማስ ቁልፍ ሰው! ያለበትን ለጠቆመ ዳጎስ ያለ ወረታ አለው የተባለለት የትም ቢገባ ተከታትዬ እይዘዋለሁ አሊያም እገለዋለሁ በማለት እስራኤል የዛተችበት የህያ ሲንዋር ማን ነው?! ሙሉ ታሪኩን አስነብባችኋለው ኢንሻ

#gaza
https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ሰበር

ዛሬ ከጧት ጀምሮ ሙጃሂዶቻችን በሰሜን ጋዛ ሰርጥ ከጃባሊያ ካምፕ በስተምዕራብ ዘልቀው ከገቡት የጠላት ሃይሎች ጋር ከዜሮ ርቀት ላይ ከባድ ውጊያ እያካሄዱ ነው።

#hamas #qassam #quds #gaza #palestine #jihad #yemen #lebannon #iraq #iran

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1