Bilaluna Edris (Xuqal.X.Qafarey)
486 subscribers
3.15K photos
218 videos
46 files
2.15K links
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
                 ቁርኣን[ 3:104 ]


መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
Download Telegram
#ሰበር 🚀🚀🚀

የእስራኤል ሰራዊት ሬድዮ፡- በአእስራኤል ኤሊያት ግዛት ከፍተኛ ፍንዳታ መሰማቱን ገለፀ፡፡

ቻናል 14፡ በኤሊያትት የተፈጠረው ፍንዳታ በሚሳኤል የተፈፀመ ይመስላል፣ ነገር ግን ሳይረን አልተሰማም ነበር። ወታደሮች ወደ ቦታው እየሄዱ ነው።

#palestine 🇵🇸🇵🇸🇵🇸

https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
#ሰበር

አልጀዚራ፡ የፍልስጤም ፕረዚዳንት ማህሙድ አባስ ዛሬ ወደ ፍልስጤም ካቀኑት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ባደረጉት ውይይት እስራኤል በጋዛ፣ በዌስት ባንክ እና በእየሩሳሌም ስለፈፀመቻቸው ወንጀሎች የተደራጀ ሙሉ ፋይል አስረክበዋቸዋል።

ፕሬዝደንት አባስ የፍልስጤማውያን በየቦታው መፈናቀልን እንደማይፈቅዱ ገልፀው ወራሪው መንግስት በእስረኞች ላይ የሚወሰደውን እርምጃ እና የህግ ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲያቆም እንዲደረግ ጠይቀዋል።

#freepalestine #palestine #فلسطين #غزة #gaza_under_attack

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1
#ሰበር

አል-ቃሳም ብርጌድ፡ ወራሪው ኃይል በሰላማዊ ሰዎች ላይ ላደረሰው ጭፍጨፋ ምላሽ ለመስጠት ቴል አቪቭን በሚሳኤል ደብድበናል።

የእስራኤል ጦርም ከባድ ሚሳኤል ከጋዛ ወደ ቴል አቪቭ ከተማ መወንጨፉን አረጋግጧል

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1
#ሰበር
አል-ቃሳም ብርጌድ፡ በካን ዩኒስ ከተማ ምስራቃዊ ዳርቻ ላይ የሚገኘውን የጽዮናዊያን ታንክ በ"አል-ያሲን 105" ሚሳኤል ኢላማ አድርገዋል በተጨማሪም ...

የጽዮናውያን ወታደሮችን አጓጓዥ ተሸከርካሪ እና ሚርካቫ ታንክን ከካን ዩኒስ ከተማ በስተሰሜን ባለው ሰፈር ላይ በ«አል-ያሲን 105» ሚሳኤሎች ኢላማ አድርገዋል ሲል አልጀዚራ ዘግቧል።
#al_aqsa_flood #hamas #gaza #qassam #mujahidin #quds #palestine #oic #arableague #war_on_gaza #iran #iraq #yemen #turkye #qatar #hizbollah

https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
#ሰበር_የድል_ዜና!
#ዛሬም_ደገሙትኮ!
“ከካን ዩኒስ በስተ ምዕራብ በሚገኝ ቤት ውስጥ የተጠለለ #ከ15 በላይ ወታደሮች ያሉት የጽዮናውያን ሃይል በ #TBG ዛጎል ኢላማ አድርገን ሙትና ቁስለኛ አድርገናል
#አልቀሳም_ሙጃሂዶች!

{إِن يَنصُرْكُمُ اللَّهُ فَلَا غَالِبَ لَكُمْ ۖ }