"ሙዕሚን ፈተናን ኒዕማ አድርጎ ይመለከታል፤ ሙከራዎችን ስጦታ አድርጎ ይቆጥራል፤ ስቃይን መድሃኒት አድርጎ ያስባል፤ ምናልባት መድሃኒቱ መራር ሆኖ ዳሩ ግን መዳን የሚቻለው እሱን በመጎንጨት ብቻ ይሆናል፡፡"
.
( ‘የምጥቀት ጎዳና’ (ቅፅ-2) ገጽ-12)
#የሃሳብ_ስንቅ
#ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
.
( ‘የምጥቀት ጎዳና’ (ቅፅ-2) ገጽ-12)
#የሃሳብ_ስንቅ
#ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0

«ኒዕማ የዱር እንስሳ መሆኑና በምስጋና ማሰር እንደሚያስፈልግ ተምረናል፡፡ ምሰጋናው መስጠት ነው፤ ያን ኒዕማ ካጣ ሰው ጎን መቆም ነው፡፡»
.
( ‘የምጥቀት ጎዳና’ (ቅፅ-2) ገጽ-63)